uk
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Відкрити в Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Показати більше
9 439
Підписники
-324 години
+37 днів
-3830 день
Архів дописів
✅ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት - በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ 📌Adobe Light Room - ይህ የ Adobe ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe After Effect - ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe Flash Professional - ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው! 📌Adobe Spark - የተለያዩ Graphics Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe Media Encoder - በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን Encode የምናደርግበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe Audition - ይህ ደግሞ Record Mix Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው! 📌Adobe Premiere Pro - የአለማችን ቁጥር አንድ የ ቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ ሶፍትዌር ነው!                                                         ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

photo content

I'm here to announce that we have successfully raised 800,000 birr for Bezi through our 100 birr challenge. Your unwavering s
I'm here to announce that we have successfully raised 800,000 birr for Bezi through our 100 birr challenge. Your unwavering support has truly been a lifeline for our beloved friend, and we are eternally grateful. Every single penny contributed has made a significant impact, demonstrating the power of collective generosity. On behalf of Bezi's family and friends, we extend our heartfelt thanks to each and every one of you. May the divine protect you from all unforeseen tragedies. Our deepest gratitude to our social media and ASTU family for exemplifying kindness and compassion. 🙏 ለቤዚ ህክምና በማህበራዊ ሚድያ የ100 ብር ቻሌንጅ በመጠቀም 800,000 ብር በ2 ቀን ውስጥ  መሰብሰብ ችለናል። ባጋጠመን ድንገተኛ ችግር ከጎናችን በመሆን አይዞን በርቱ ያላቹን፣ በገንዘባችሁ የደገፋቹን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ሁላቹም ተባብራቹ ለኛ የከበደንን ስላቀለላችሁልን በቤተሰቧ እና በጓደኞቿ ስም ከልብ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ከድንገተኛ ችግር ሁሉ ይጠብቃችሁ። የማህበራዊ ሚድያ እና የአ.ሳ.ቴ.ዩ ቤተሰብ በድጋሜ ከልብ እናመሰግናለን። ቻሌንጃችንን በዚሁ ቋጭተናል። ቤዚም በደንብ እንድታገግምልን ፀሎታቹ አይለየን🙏።

Repost from TIKVAH-MAGAZINE
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት።
+2
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ። ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ። በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች። በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን  እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ። የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Hiruts Argaw የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank) Meron G/yohannes Awol @TikvahethMagazine

✅Good news from Bezi's Surgery Bezi's surgery was successful, although there were unexpected complications. She is currently in the ICU, where doctors are working to wean her off the breathing machine and help her breathe on her own. Despite the challenges, she is in stable condition, and medical staff are closely monitoring her for any potential risks. Our thoughts and prayers are with Bezi during this time.🙏

Ethio telecom discount package የሚገዛ 🌎 Unlimited data, 📲 800 minutes and 📥 300 SMS የ 3ወር በ 2600 Birr ብቻ❗️

እንዴት አደራችሁ? (በመርዳት እና ሼር በማድረግ ተባበሩኝ) በ22 ሰአታት ውስጥ ወደ 400,000 ብር ሰብስበናል። ፈጣሪ የረዳችሁንን ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ። የመጀመሪያው ሰርጀሪ ዛሬ 4 ሰአት ላይ ተጀምሯል ። ለሚቀጥሉት የህክምና አገልግሎቶች ደግሞ ተጨማሪ ገንዘብ ስለሚያስፈልጋት ዛሬ 800,000 ውን እንሞላለን። ሁላችሁም ከጎናችን ሁኑ🙏።

የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት።
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ። ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ። በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች። በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል ። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው ። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን  እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ። የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Miruts Argaw የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank ) Meron G/yohannes Awol    🅾⤴️ Please Share ⤴️🅾       ╔═══════════╗   #ASTU #CBE #John_Tutorial #MasterAbnet #Melktegnaw

Thank you for generously supporting our colleague. Your kindness and generosity are truly appreciated.❤️❤️ She will undergo s
+7
Thank you for generously supporting our colleague. Your kindness and generosity are truly appreciated.❤️❤️ She will undergo surgery tomorrow, please pray for her 🙏.