ch
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

前往频道在 Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

显示更多
9 313
订阅者
-424 小时
-217
-6430
帖子存档
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00828582154 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ♦️♦️SHARE Share ♦️♦️       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝

❇️Exit Exam የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አሳውቋል። #Via Ministry Of Education 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🌐Top Ten Important Websites 🌐 ✅10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች 📌1. themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector. ማንኛውንም ድረገፅ ከመክፈታችሁ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጠቅማችኋል። 📌2. codingame.com = ጌም እየተጫወታችሁ ኮዲንግ የምትለማመዱበት 📌3. Remotists.com = በአለም አቀፍ ደረጃ remote ስራዎችን search የምታደርጉበት 📌4. hacksplaining.com = Hacking ቀላል በሆነ መንገድ የምትማሩበት 📌5 Typelit.io = የተለያዩ ፅሁፎችን Type እያደረጋችሁ የምትለማመዱበት 📌6. coveryourtracks.eff.org = የምትጥቀሙት browser ምን አይነት መረጃ አሳልፎ እንደሚሰጥና track ያደርግ እንደሆነ check የምታደርጉበት 📌7. www.startrek.com/ የቴክ ዜናዎች ዶክመንተሪዎችና ታሪኮች በፅሁፍ የምታገኙበት 📌8. musclewiki.com = የሰውነት እንቅስቃሴ በምናደርግበት ጊዜ ምን አይነት ስፖርት መስራት እንዳለብንና የትኛውን የሰውነታችን ክፍል ለማዳበር እንደሚጠቅመን ስዕላዊ በሆነ መንገድ የሚያሳየን 📌9. codepen.io = የተለያዩ ኮዲንግ ፕሮጀችቶችን የምታገኙበት እንዲሁም ድረገፁ ላይ ኮድ ፅፋችሁ run  ታደርጉበታላችሁ። 📌10. litsolutions.org = የተለያዩ መፅህፍትን ጥያቄዎች መልስ የምታገኙበት ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔥 ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇👇      https://youtu.be/Ik12p-zyEDM?si=IkfNvxM84IwBHUpi ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

❇️ በ PATTERN ወይም በ Password የተዘጉ ሞባይል ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እንይ። ❗️ በቅድሚያ የሚያስፈልጉ ነገሮች👇 📌1ኛ፦ Aroma file manager የሚባል አፕሊኬሽን በሌላ ስልክ ላይ ዳውንሎድ ማድረግ በዚህ ሊንክ ዳውንሎድ አድርጉ፦ https://www.allmobitools.com/download-aroma-file-manager.../ 📌2ኛ፦  ያወረድነውን app የምንናስቀምጥበት ሚሞሪ ካርድ ያስፈልገናል 3ኛ፦ የተዘጋው ስልክ ያስፈልጋል Step1️⃣ aroma file manager አፕሊኬሽ ካወረዳችሁ በኃላ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት። እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ አስገቡት Step2️⃣ ከዛ ስልኩ poweroff እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡኃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ ስልኩ አይነት ሊለያይ ይችላል) Step3️⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡኃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሆነው እንጠቀማቸው Step4️⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን install እንለዋለን Step5️⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ navigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናችሁ ከዛ ዝጉት Step6️⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት Step7️⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ፤ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላችሁ Step8️⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉትና ስልካችሁን reboot ኣድርጉት Step9️⃣ በቃ አሁን ስልኩ ይከፈታል ።ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ ። ⚪️ ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇👇      https://youtu.be/Ik12p-zyEDM?si=IkfNvxM84IwBHUpi ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

✅ ለተማሪዎች እጅግ በጣም የሚጠቅሙ ምርጥ ድረገፆች እነሆ 1⃣. classcentral.com 👉 free courses to learn 2⃣. kashipara.com 👉free programming projects with source code.. 3⃣. cosmolearning.org 👉online learning and download pdfs.... 4⃣. wormhole.app 👉share up to 10GB files online... 5⃣. wolframalpha.com 👉 problem solver...Math,physics,chemistry.... 6⃣. bigthink.com 👉 best online learning sites for students...any Sub. 7⃣. gradecalculator.mes.fm/ 👉 grade calculator.. 8⃣. Brightstorm.com 9⃣. Edx.org 🔟. witeboard.com 1⃣1⃣. skillsyouneed.com ══════❁✿❁═══════            SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ╔═══════════╗ ❇️ @John_Tutorial ❇️ ❇️ @John_Tutorial
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ╔═══════════╗        ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ #John_Tutorial

✅ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት - በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ 📌Adobe Light Room - ይህ የ Adobe ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe After Effect - ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe Flash Professional - ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው! 📌Adobe Spark - የተለያዩ Graphics Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe Media Encoder - በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን Encode የምናደርግበት ሶፍትዌር ነው! 📌Adobe Audition - ይህ ደግሞ Record Mix Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው! 📌Adobe Premiere Pro - የአለማችን ቁጥር አንድ የ ቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ ሶፍትዌር ነው!                                                         ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

photo content

I'm here to announce that we have successfully raised 800,000 birr for Bezi through our 100 birr challenge. Your unwavering s
I'm here to announce that we have successfully raised 800,000 birr for Bezi through our 100 birr challenge. Your unwavering support has truly been a lifeline for our beloved friend, and we are eternally grateful. Every single penny contributed has made a significant impact, demonstrating the power of collective generosity. On behalf of Bezi's family and friends, we extend our heartfelt thanks to each and every one of you. May the divine protect you from all unforeseen tragedies. Our deepest gratitude to our social media and ASTU family for exemplifying kindness and compassion. 🙏 ለቤዚ ህክምና በማህበራዊ ሚድያ የ100 ብር ቻሌንጅ በመጠቀም 800,000 ብር በ2 ቀን ውስጥ  መሰብሰብ ችለናል። ባጋጠመን ድንገተኛ ችግር ከጎናችን በመሆን አይዞን በርቱ ያላቹን፣ በገንዘባችሁ የደገፋቹን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ሁላቹም ተባብራቹ ለኛ የከበደንን ስላቀለላችሁልን በቤተሰቧ እና በጓደኞቿ ስም ከልብ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ከድንገተኛ ችግር ሁሉ ይጠብቃችሁ። የማህበራዊ ሚድያ እና የአ.ሳ.ቴ.ዩ ቤተሰብ በድጋሜ ከልብ እናመሰግናለን። ቻሌንጃችንን በዚሁ ቋጭተናል። ቤዚም በደንብ እንድታገግምልን ፀሎታቹ አይለየን🙏።

I'm here to announce that we have successfully raised 800,000 birr for Bezi through our 100 birr challenge. Your unwavering s
I'm here to announce that we have successfully raised 800,000 birr for Bezi through our 100 birr challenge. Your unwavering support has truly been a lifeline for our beloved friend, and we are eternally grateful. Every single penny contributed has made a significant impact, demonstrating the power of collective generosity. On behalf of Bezi's family and friends, we extend our heartfelt thanks to each and every one of you. May the divine protect you from all unforeseen tragedies. Our deepest gratitude to our social media and ASTU family for exemplifying kindness and compassion. 🙏 ለቤዚ ህክምና በማህበራዊ ሚድያ የ100 ብር ቻሌንጅ በመጠቀም 800,000 ብር በ2 ቀን ውስጥ  መሰብሰብ ችለናል። ባጋጠመን ድንገተኛ ችግር ከጎናችን በመሆን አይዞን በርቱ ያላቹን፣ በገንዘባችሁ የደገፋቹን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ሁላቹም ተባብራቹ ለኛ የከበደንን ስላቀለላችሁልን በቤተሰቧ እና በጓደኞቿ ስም ከልብ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ከድንገተኛ ችግር ሁሉ ይጠብቃችሁ። የማህበራዊ ሚድያ እና የአ.ሳ.ቴ.ዩ ቤተሰብ በድጋሜ ከልብ እናመሰግናለን። ቻሌንጃችንን በዚሁ ቋጭተናል። ቤዚም በደንብ እንድታገግምልን ፀሎታቹ አይለየን🙏።

Repost from TIKVAH-MAGAZINE
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት።
+2
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ። ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ። በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች። በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን  እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ። የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Hiruts Argaw የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank) Meron G/yohannes Awol @TikvahethMagazine

✅Good news from Bezi's Surgery Bezi's surgery was successful, although there were unexpected complications. She is currently in the ICU, where doctors are working to wean her off the breathing machine and help her breathe on her own. Despite the challenges, she is in stable condition, and medical staff are closely monitoring her for any potential risks. Our thoughts and prayers are with Bezi during this time.🙏

✅Good news from Bezi's Surgery Bezi's surgery was successful, although there were unexpected complications. She is currently in the ICU, where doctors are working to wean her off the breathing machine and help her breathe on her own. Despite the challenges, she is in stable condition, and medical staff are closely monitoring her for any potential risks. Our thoughts and prayers are with Bezi during this time.🙏

Ethio telecom discount package የሚገዛ 🌎 Unlimited data, 📲 800 minutes and 📥 300 SMS የ 3ወር በ 2600 Birr ብቻ❗️

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 - Telegram 频道 @john_tutorial 的统计与分析