አደራህን ጠብቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Відкрити в Telegram
ለመናፍቃን ጥያቄዎች ምላሽ ከሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም በዲያቆን ኢንጂነር ስንታየሁ ካሱ ለጥያቄዎች እና አስተያይትዎ በ https://t.me/aderahintebik21 ላይ 🤞🤞🤞🤞🤞🤞👆👆👆👆👆 either text or telegram chat inbox ያድርጉ።።። ወይም @Ortho21Bot_bot ይጠቀሙ::
Показати більше1 477
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-3030 день
Архів дописів
አንተ ሰው !
ቃለ እግዚአብሔርን ተማር !
ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር !
ኹልጊዜ ተማር !
ላትስተካከል ትችላለህ፤ ላትለወጥ ትችላለህ፤ ግን ተማር!
ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትኾን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ ። ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም፡፡ ስለዚህ ተማር! ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን እየወቀስክ ትሠራለህ፡፡ ይህች የንስሐ በር ትኾንልሃለች፡፡ አንድ ቀን ወደ ንስሐ ትመራሃለች !!!
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
💚💛❤️አደራህን ጠብቅ💚💛❤️
+2
1ኛ ጴጥሮስ 1፥3: ".... ዘወለደነ በብዝኀ ምሕረቱ ለተስፋ እንተ ባቲ ነሐዩ በተንሥኦቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ እምነ ምዉታን።“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን ..." እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
👉አደራህን ጠብቅ🤚
