Joseph Math Tutor
Відкрити в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Показати більше1 779
Підписники
+524 години
+297 днів
+9330 день
Архів дописів
1 781
The function 3e^4 is a constant function.
The derivative of constant functions is 0.
Therefore, the derivative d/dx (3e^4)= 0
1 781
#ዜና
የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ፈተና ሊፈተኑ መሆኑ ተሰማ።
ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘን ፈተና ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።
ዝግጅቱ እንዳለቀ በዚህ ዓመት ወይም በቀጣዩ 2018 ዓመት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መመህራን ፈተና መሰጠት ይጀምራል ሲል ገልጸዋል።
@yoquestion21
1 781
Solution
f(x) is a constant function
The derivative of constant functions is 0.
Hence , f'(x)=0
1 781
እነዚህ ሰዎች ፊሊፒንሳዊ አባትና ልጅ ናቸው .🤔 ልጁን ያለእናት እያሳደገው እያለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ጊዜ ጣላውቸው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኑ። ነገሮች ከቁጥጥሩ ውጭ ቢሆኑበትም አባትዮው በፍፁም ተስፋ አልቆረጠም። ይልቁንም ተስፋውን ሁሉ በልጁ ላይ አደረገና ያገኘውን ሁሉ የጉልበት ስራ ሳይመርጥ ቀንና ሌሊት እየሰራ ልጁን አሳድጎና አስተምሮ በማኒላ ዩኒቨርስቲ በዶክትሬት ዲግሪ እንዲመረቅ አስቻለው። ልጁም በምረቃው ቀን እንዲገኝለት ሲልክበት አባትየው ለአንተ ክብር የሚመጥን አልባሳትና ውበት ስለሌለኝ በጓደኞችህ ዘንድ እንዳላሳፍርህ አልመጣም፤ ከእኔ ጋር መታየትም የለብህም የሚል መልስ ስጠው።
ነገር ግን ልጅየው የእኔ ክብር አንተ አባቴ እንጂ አልባሳትህና ውበትህ አይደለም፤ ደግሞስ ክብርህንና ውበትህን ያጣኸው እኔን የተከበረና ውብ ለማድረግ አይደለም እንዴ? ታዲያ አንተ ምንስ ብትሆን እኔ በአንተ እኮለራሁ እንጂ እንዴት አፍራለሁ? በማለት አሳምኖ እንዲመጣለት አድርጎ በክብርና በደስታ እያቀፈ ፎቶ ሲነሳ ዋለ።
ክብር ዋጋ ከፍለው ለክብር ላበቁን አባቶች!
ቤተሰቤ ድሀ ሆነ ብላችሁ የምታፍሩባቸው፣ የምሸሿቸው ወይም የምትደብቋቸው ሰዎች ሞላጫ ድሆች እናንተ እንጂ እነርሱ አይደሉም!!!
1 781
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል።
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።
ምደባችሁን ለማየት
በድረ ገጽ፦
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም፦
https://t.me/moestudentbot
ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።
1 781
#MoE
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1 781
Repost from ASTU IGNITE ®️
🔥 Level Up Your Studies: Round 2🔥
• Math: Proven in-person tutoring for focused success.
🏆 Don't miss out.
Register now👇
Contact:
• @yosef_2580
• @BGGBJY
Send "OK" to get started.
ASTU IGNITE
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
