ch
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

前往频道在 Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

显示更多
1 779
订阅者
+524 小时
+297
+9330
帖子存档
The function 3e^4 is a constant function. The derivative of constant functions is 0. Therefore, the derivative d/dx (3e^4)= 0

#ዜና የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ፈተና ሊፈተኑ መሆኑ ተሰማ። ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘን ፈተና ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።
#ዜና የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ፈተና ሊፈተኑ መሆኑ ተሰማ። ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘን ፈተና ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። ዝግጅቱ እንዳለቀ በዚህ ዓመት ወይም በቀጣዩ 2018 ዓመት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መመህራን ፈተና መሰጠት ይጀምራል ሲል ገልጸዋል። @yoquestion21

photo content

The answer is 6/13

photo content

Try to find the value of the limit Write your answer on the comment section
Try to find the value of the limit Write your answer on the comment section

Solution f(x) is a constant function The derivative of constant functions is 0. Hence , f'(x)=0

Try to find f'(x) Write your answer on the comment section
Try to find f'(x) Write your answer on the comment section

Ghost in ASTU?!? What do you say about this?

???? Prove that there is no integer between 1 & 2.

እነዚህ ሰዎች ፊሊፒንሳዊ አባትና ልጅ ናቸው .🤔 ልጁን ያለእናት እያሳደገው እያለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ጊዜ ጣላውቸው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኑ። ነገሮች ከቁጥጥሩ ውጭ ቢሆኑበትም አባትዮው
እነዚህ ሰዎች ፊሊፒንሳዊ አባትና ልጅ ናቸው .🤔 ልጁን ያለእናት እያሳደገው እያለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ጊዜ ጣላውቸው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኑ። ነገሮች ከቁጥጥሩ ውጭ ቢሆኑበትም አባትዮው በፍፁም ተስፋ አልቆረጠም። ይልቁንም ተስፋውን ሁሉ በልጁ ላይ አደረገና ያገኘውን ሁሉ የጉልበት ስራ ሳይመርጥ ቀንና ሌሊት እየሰራ ልጁን አሳድጎና አስተምሮ በማኒላ ዩኒቨርስቲ በዶክትሬት ዲግሪ እንዲመረቅ አስቻለው። ልጁም በምረቃው ቀን እንዲገኝለት ሲልክበት አባትየው ለአንተ ክብር የሚመጥን አልባሳትና ውበት ስለሌለኝ በጓደኞችህ ዘንድ እንዳላሳፍርህ አልመጣም፤ ከእኔ ጋር መታየትም የለብህም የሚል መልስ ስጠው። ነገር ግን ልጅየው የእኔ ክብር አንተ አባቴ እንጂ አልባሳትህና ውበትህ አይደለም፤ ደግሞስ ክብርህንና ውበትህን ያጣኸው እኔን የተከበረና ውብ ለማድረግ አይደለም እንዴ? ታዲያ አንተ ምንስ ብትሆን እኔ በአንተ እኮለራሁ እንጂ እንዴት አፍራለሁ? በማለት አሳምኖ እንዲመጣለት አድርጎ በክብርና በደስታ እያቀፈ ፎቶ ሲነሳ ዋለ። ክብር ዋጋ ከፍለው ለክብር ላበቁን አባቶች! ቤተሰቤ ድሀ ሆነ ብላችሁ የምታፍሩባቸው፣ የምሸሿቸው ወይም የምትደብቋቸው ሰዎች ሞላጫ ድሆች እናንተ እንጂ እነርሱ አይደሉም!!!

የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ምደባችሁን ለማየት በድረ ገጽ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም፦ https://t.me/moestudentbot ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

#MoE የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ት
#MoE የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል። ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦ በድረ-ገፅ 👇 https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም 👇 https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

Repost from ASTU IGNITE ®️
Register now! @yosef_2580 @BGGBJY ASTU IGNITE

Repost from ASTU IGNITE ®️
🔥 Level Up Your Studies: Round 2🔥 • Math: Proven in-person tutoring for focused success. 🏆 Don't miss out. Register now👇
🔥 Level Up Your Studies: Round 2🔥 • Math: Proven in-person tutoring for focused success. 🏆 Don't miss out. Register now👇 Contact:      • @yosef_2580      • @BGGBJY Send "OK" to get started. ASTU IGNITE