870
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Завантажуємо дані
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '23черв '23
червень '23
+24
в 0 каналах
травень '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+13
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+7
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+36
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+47
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+188
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+130
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+38
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+40
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+57
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+380
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 24 червня | 0 | |||
| 23 червня | 0 | |||
| 22 червня | +1 | |||
| 21 червня | 0 | |||
| 20 червня | 0 | |||
| 19 червня | +1 | |||
| 18 червня | +3 | |||
| 17 червня | +3 | |||
| 16 червня | +2 | |||
| 15 червня | +3 | |||
| 14 червня | 0 | |||
| 13 червня | +1 | |||
| 12 червня | +1 | |||
| 11 червня | 0 | |||
| 10 червня | 0 | |||
| 09 червня | +1 | |||
| 08 червня | +1 | |||
| 07 червня | 0 | |||
| 06 червня | +2 | |||
| 05 червня | 0 | |||
| 04 червня | +1 | |||
| 03 червня | 0 | |||
| 02 червня | +1 | |||
| 01 червня | +3 |
Дописи каналу
መልካም ዜና ለጎጆ ሮስካ አባላት
👉 ለጎጆ ሮስካ የሀገር ውስጥ ተመዝጋቢዎች፣ ለረዥም ጊዜ የምዝገባ ማጣሪያ ሲደረግ ቆይቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ከዚህ ቀደም የእጣ አወጣጥ ስነ-ስርአቱን በተመለከተ የተፈጠሩ ስህተቶችን በማረም፣ በእጣ አወጣጡ ስነ-ስርአት ላይም እክል እንዳያጋጥም ጥንቃቄ ተደርጎ በተሟላ መልክ ለማካሄድ ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቀን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ አማካኝነት የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የቦርድ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ሀላፊዎች፣ እንዲሁም በታዛቢ እና ተቆጣጣሪነት ሀላፊነት የወሰዱ ሰዎች በተገኙበት እጣውን ጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ በግራንድ ኤልያና ሆቴል የምናወጣ ይሆናል፡፡
👉 ዕጣው በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ገጽ ላይ በቀጥታ የምናሰራጭ ስለሚሆን በእለቱ ይከታተሉ።
👉 ይህ መርሀ-ግብር የጎጆ ሮስካ ጤና ሠራተኞችን አያካትትም፡፡
👉 ይህ የእጣ አወጣጥ ስነስርአት እጅግ በጥንቃቄ እና ሀላፊነት በተሞላበት፣ ተጠያቂነት በሰፈነበት መንገድ እንዲካሄድ ይህንን ያህል ጊዜ ለመውሰድ ተገደናል ሆኖም ፍፃሜው እንዲያምር በታላቅ ትህትና ለሰጣችሁን ጊዜ ከልብ እያመሰገንን በእለቱ በቀጥታ ለመከታተል ዝግጁ እንድትሆኑ ማሳወቅ እንወዳለን።
| 2 | ውድ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢ አባላት፣
እንደሚታወቀው ድርጅታችን የመጀመሪያውን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር ለማካሄድ ታዛቢና ተቆጣጣሪዎችን የሚወክሏቸውን አባላት ጋር ደውለው አስፈላጊውን መረጃ ተቀብለው በማስፈረም መዝግበው መጨረሳቸው ይታወቃል ፡፡
ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ ያልተደወለላችሁ እና ተደውሎላችሁ በተለያየ ምክንያት መረጃችሁን ያላቀረባችሁ እስከ ህዳር 21 ቀን 2015 ዓ.ም ድርስ ሃያ ሁለት አካባቢ ከትራፊክ ፅ/ቤት ጀርባ የሚገኘው ቢሮአችን የተመዘገባችሁበትን ሰነድ እና ወርሀዊ ቁጠባውን የከፈላችሁበትን የሚታይ የባንክ ስሊፕ ይዛችሁ እንድትቀርቡ ስንል እናሳስባለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ፡፡ | 754 |
| 3 | ውድ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢ አባላት፣
ድርጅታችን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብርን ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆናችንን እና የሚወክሏችሁ ታዛቢና ተቆጣጣሪዎች ደውለው ለሚጠይቋችሁ ነገሮች አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ ማሳሰባችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በርካታ አባላት ወደ ቢሮ እየደወሉ አልተደወለልንም በማለት ቅሬታ እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ በዚሁ መሰረት እስከ አርብ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ድርስ ለሁሉም አባላት ስለሚደወል በትዕግስት እንድትጠባበቁ እየጠየቅን በቀጣይ ያለውን ነገር የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ | 820 |
| 4 | https://youtu.be/QEVmZzhIyes | 736 |
| 5 | ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት፣
ተራዝሞ የነበረውን የመጀመሪያውን ዙር እጣ የምናወጣበት ቀን እየተቃረበ ስለመጣ ለመርሀ ግብሩ ይረዳ ዘንድ ከታች የተብራራውን መስፈርት የምታሟሉ በሙሉ የሚከተለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን በተዘጋጀው የጉግል ፎርም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ:: የሚፈለገው ቁጥር እንደሞላ ፎርሙ የሚዘጋ ይሆናል።
https://forms.gle/rueAYvNXUfQ9heYx7
ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212
በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ። | 614 |
| 6 | ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት፣
ተራዝሞ የነበረውን የመጀመሪያውን ዙር እጣ የምናወጣበት ቀን እየተቃረበ ስለመጣ ለመርሀ ግብሩ ይረዳ ዘንድ ከታች የተብራራውን መስፈርት የምታሟሉ በሙሉ የሚከተለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን በተዘጋጀው የጉግል ፎርም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ:: የሚፈለገው ቁጥር እንደሞላ ፎርሙ የሚዘጋ ይሆናል።
https://forms.gle/rueAYvNXUfQ9heYx7
ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212
በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ። | 556 |
| 7 | ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት፣
ተራዝሞ የነበረውን የመጀመሪያውን ዙር እጣ የምናወጣበት ቀን እየተቃረበ ስለመጣ ለመርሀ ግብሩ ይረዳ ዘንድ ከታች የተብራራውን መስፈርት የምታሟሉ በሙሉ የሚከተለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን በተዘጋጀው የጉግል ፎርም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ:: የሚፈለገው ቁጥር እንደሞላ ፎርሙ የሚዘጋ ይሆናል።
https://forms.gle/rueAYvNXUfQ9heYx7
ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212
በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ። | 514 |
| 8 | ለመጀመሪያ ዙር የሮስካ (55,000 ብር)ተመዝጋቢዎች በሙሉ
የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በዚሁም መሰረት ተመዝግባችሁ ውል ያልወሰዳችሁ ደንበኞች አገልግሎቱን ለማግኘት የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 8 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊ የሆኑ ዶክመንቶችን በማሟላት አልፎዝ ፕላዛ በሚገኘው ቢሯችን ተገኝታችሁ ውል እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212
በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gojobridgre ሊያገኙን ይችላሉ። | 734 |
| 9 | የጤና ሚኒስቴር፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽን ባንክ ለጤና ባለሞያዎች የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።
በዛሬው ዕለት ጤና ሚኒስቴር ፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽን ባንክ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን የስምምነቱም ዋና ዓላማ የጤና ሚኒስቴር ከጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ከዳሽን ባንክ ጋር በመሆን በሚኒስቴር መ/ቤቱና በተጠሪ ተቋማት ያሉ የጤና ባለሞያ ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ኃላፊኑ የተወሰነ የግል ማህበር ባቀረበው የቤት ግንባታ ሞዴል የጤና ባለሞያዎችን በመመዝገብ በዝቅተኛ ወርሃዊ መዋጮ እና በረጅም ጊዜ ቁጠባ ከዳሽን ባንክ የፋይናንስ አቅርቦትን በብድር በማመቻቸት የጤና ባለሞያው የቤት ባለቤት የሚሆንበትን ስራ አብሮ በመስራት የጤና ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር በመቅረፍ ለኑሮ ምቹ እና ዘመናዊ የጤና ሰራተኞች የመኖሪያ መንደር መፍጠር ነው ተብሏል።
ለመኖሪያ መንደሩ ግንባታ የሚሆነውን የመሬት አቅርቦት በጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ አማካኝነት የሚመቻች ሲሆን ለጤና ሰራተኞቹ ለቤት መስሪያ የሚሆነውን ገንዘብ ደግሞ በብድር ከዳሸን ባንክ እንደሚገኝ ተገልጿል።
የጤና ባለሞያዎችን የቤት ፍላጎት ማሟላት የጤና አገልግሎት ስርዓቱን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ያሉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ ሲሆኑ ጤና ሚኒስቴር በተቻለ መጠን የጤና ሰራተኞችን ፍላጎት ለማሟላት ከፍተኛ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑንም ተናግረዋል። በተያያዘም ይህን የጤና ባለሞያዎች መንደር ግንባታ ሀሳቡን ከማመንጨት አንስቶ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከተው ለሰላም ሄልዝ ኮንሰልታንሲ ምስጋናም አቅርበዋል። | 559 |
| 10 | የጤና ሚኒስቴር፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽን ባንክ ለጤና ባለሞያዎች የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።
በዛሬው ዕለት ጤና ሚኒስቴር ፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽን ባንክ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን የስምምነቱም ዋና ዓላማ የጤና ሚኒስቴር ከጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ከዳሽን ባንክ ጋር በመሆን በሚኒስቴር መ/ቤቱና በተጠሪ ተቋማት ያሉ የጤና ባለሞያ ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ኃላፊኑ የተወሰነ የግል ማህበር ባቀረበው የቤት ግንባታ ሞዴል የጤና ባለሞያዎችን በመመዝገብ በዝቅተኛ ወርሃዊ መዋጮ እና በረጅም ጊዜ ቁጠባ ከዳሽን ባንክ የፋይናንስ አቅርቦትን በብድር በማመቻቸት የጤና ባለሞያው የቤት ባለቤት የሚሆንበትን ስራ አብሮ በመስራት የጤና ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር በመቅረፍ ለኑሮ ምቹ እና ዘመናዊ የጤና ሰራተኞች የመኖሪያ መንደር መፍጠር ነው ተብሏል።
ለመኖሪያ መንደሩ ግንባታ የሚሆነውን የመሬት አቅርቦት በጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ አማካኝነት የሚመቻች ሲሆን ለጤና ሰራተኞቹ ለቤት መስሪያ የሚሆነውን ገንዘብ ደግሞ በብድር ከዳሸን ባንክ እንደሚገኝ ተገልጿል።
የጤና ባለሞያዎችን የቤት ፍላጎት ማሟላት የጤና አገልግሎት ስርዓቱን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ያሉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ ሲሆኑ ጤና ሚኒስቴር በተቻለ መጠን የጤና ሰራተኞችን ፍላጎት ለማሟላት ከፍተኛ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑንም ተናግረዋል። በተያያዘም ይህን የጤና ባለሞያዎች መንደር ግንባታ ሀሳቡን ከማመንጨት አንስቶ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከተው ለሰላም ሄልዝ ኮንሰልታንሲ ምስጋናም አቅርበዋል። | 553 |
| 11 | ውድ የጎጆ ቤተሰቦች፣
የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ መደበኛ ሞዴል ባለ 350,000 ብር ክፍያ የፈጸማችሁ በሙሉ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ አልፎዝ ገርጂ ዋና ጽ/ቤት ቀርባችሁ ውል እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን።
ቀርበው ውል ለፈጸሙት በተዘጋጀው ቦታ ላይ የህብረት ስራ ማህበራት ወደ ማደራጀት የምንቀጥል ይሆናል::
ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212
በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ። | 583 |
| 12 | ውድ የጎጆ ሮስካ ቤተሰቦች፣
የምዝገባ ክፍያ ፈፅማችሁ፤
✓ ስማችሁ በአባላት ዝርዝር ውስጥ ያልተካተተ
✓ ስማችሁ ከነአያት በትክክል ያልተፃፈ
✓ ሮስካ አባል የእጣ ኮድ በቴክስት ያልደረሳችሁ
✓ እና ሌሎች ጥያቄዎች ያላችሁ እስከ አርብ መስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዘውትር በስራ ሰዓት በጎጆ ብሪጅ ዋናው መስሪያ ቤት አድራሻ ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ 4ኛ ቢሮ ቁጥር 421 ቀርባችሁ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከአዲስ አበባ ውጭ ለሆናችሁ ስልክ በመደወል አገልግሎቱትን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0948059617
0983861212
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
T.me/gojobh | 713 |
| 13 | ውድ የጎጆ ሮስካ ቤተሰቦች፣
የምዝገባ ክፍያ ፈፅማችሁ፤
✓ ስማችሁ በአባላት ዝርዝር ውስጥ ያልተካተተ
✓ ስማችሁ ከነአያት በትክክል ያልተፃፈ
✓ ሮስካ አባል የእጣ ኮድ በቴክስት ያልደረሳችሁ
✓ እና ሌሎች ጥያቄዎች ያላችሁ እስከ አርብ መስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዘውትር በስራ ሰዓት በጎጆ ብሪጅ ዋናው መስሪያ ቤት አድራሻ ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ 4ኛ ቢሮ ቁጥር 421 ቀርባችሁ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከአዲስ አበባ ውጭ ለሆናችሁ ስልክ በመደወል አገልግሎቱትን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0948059617
0983861212
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
T.me/gojobh | 625 |
| 14 | የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ላልተወሰነ ቀን ተራዘመ። የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ትሬዲንግ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም በወዳጅነት አደባባይ ባዘጋጀው ልዩ ዝግጅት ላይ ከዳሽን ባንክ ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ የተፈራረመ ሲሆን ጎጂ ብሪጅ ሀውስ ላደራጃቸው የተለያዩ ማህበራትም የካርታ እርክክብ አድርጓል። በተጨማሪም የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ከ7400 በላይ አባላትን መዝግቦ ለ98 የሀገር ውስጥ ሮስካ ባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት ሥነሥርዓት ዛሬ ለማካሄድ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም አንዳንድ ደንበኞች ስማቸው በዕጣ ዝርዝር ውስጥ ባለመካተቱ እና በቴሌግራም በተላከው መልዕክት ላይ ስማቸው ባለመኖሩ ምክንያት ከባለዕቁብተኞች/ከደንበኞቹ/ በተነሳ ቅሬታ መሰረት ላልተወሰነ ቀን የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ተራዝሟል። ይህም አሰራሩን የበለጠ ግልፅና ታእማኝ ያደርገዋልም ተብሏል ። የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓቱን ግልፅና እና ፍፁም ታዕማኝ ለማድረግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ጋር በጋራ እንደሚሰራ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይም ለበርካታ ቤት ፈላጊ የማህበረሰባችን ክፍሎች ፍላጎታቸውን ለማርካት በርካታ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገልጿል። በፕሮግራሙ ላይ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ፣ የጎጆ ብሪጅ ሀውስ የቦርድ አባላት ፣ የዳሽን ባንክ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና በርካታ የጎጆ ብሪጅ ሀውስ ደንበኞች ተገኝተዋል ። | 758 |
| 15 | Немає тексту... | 666 |
| 16 | የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ላልተወሰነ ቀን ተራዘመ።
የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ትሬዲንግ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም በወዳጅነት አደባባይ ባዘጋጀው ልዩ ዝግጅት ላይ ከዳሽን ባንክ ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ የተፈራረመ ሲሆን ጎጂ ብሪጅ ሀውስ ላደራጃቸው የተለያዩ ማህበራትም የካርታ እርክክብ አድርጓል።
በተጨማሪም የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ከ7400 በላይ አባላትን መዝግቦ ለ98 የሀገር ውስጥ ሮስካ ባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት ሥነሥርዓት ዛሬ ለማካሄድ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም አንዳንድ ደንበኞች ስማቸው በዕጣ ዝርዝር ውስጥ ባለመካተቱ እና በቴሌግራም በተላከው መልዕክት ላይ ስማቸው ባለመኖሩ ምክንያት ከባለዕቁብተኞች/ከደንበኞቹ/ በተነሳ ቅሬታ መሰረት ላልተወሰነ ቀን የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ተራዝሟል። ይህም አሰራሩን የበለጠ ግልፅና ታእማኝ ያደርገዋልም ተብሏል ።
የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓቱን ግልፅና እና ፍፁም ታዕማኝ ለማድረግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ጋር በጋራ እንደሚሰራ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይም ለበርካታ ቤት ፈላጊ የማህበረሰባችን ክፍሎች ፍላጎታቸውን ለማርካት በርካታ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገልጿል።
በፕሮግራሙ ላይ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ፣ የጎጆ ብሪጅ ሀውስ የቦርድ አባላት ፣ የዳሽን ባንክ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና በርካታ የጎጆ ብሪጅ ሀውስ ደንበኞች ተገኝተዋል ። | 639 |
| 17 | FinalReviewedDataGojobridge-2.pdf | 401 |
| 18 | https://t.me/gojobh/207 | 794 |
| 19 | Немає тексту... | 779 |
| 20 | ለውድ የዲያስፖራ ደንበኞቻችን
እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ክፍያ ስተፈፅሙ መቆየታችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ በሁዋላ ግን ለሚኖርባችሁ ማንኛውም ክፍያ ከላይ በምስሉ ላይ ባሉት የውጪ ሃገር የሂሳብ ቁጥሮች በቀጥታ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡
ነገር ግን ለጎጆ የምተፈፅሙት ክፍያ የባንኮቹን የሰርቪስ ክፍያን የማያካትት መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ደግሞ “የባንክ ኦፍ አሜሪካ”የሂሳብ ቁጥር ይፋ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ | 679 |
