es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Gojo Bridge Housing

Gojo Bridge Housing

Ir al canal en Telegram
870
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Cargando datos

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
jun '23
junio '23
+24
en 0 canales
mayo '23
+12
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+13
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+7
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+21
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+27
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+36
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+47
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+188
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+130
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+38
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+40
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+57
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+380
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
24 junio0
23 junio0
22 junio+1
21 junio0
20 junio0
19 junio+1
18 junio+3
17 junio+3
16 junio+2
15 junio+3
14 junio0
13 junio+1
12 junio+1
11 junio0
10 junio0
09 junio+1
08 junio+1
07 junio0
06 junio+2
05 junio0
04 junio+1
03 junio0
02 junio+1
01 junio+3
Publicaciones del Canal
መልካም ዜና ለጎጆ ሮስካ አባላት 👉 ለጎጆ ሮስካ የሀገር ውስጥ ተመዝጋቢዎች፣ ለረዥም ጊዜ የምዝገባ ማጣሪያ ሲደረግ ቆይቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ከዚህ ቀደም የእጣ አወጣጥ ስነ-ስርአቱን በተመለከተ የተፈጠሩ ስህተቶችን በማረም፣ በእጣ አወጣጡ ስነ-ስርአት ላይም እክል እንዳያጋጥም ጥንቃቄ ተደርጎ በተሟላ መልክ ለማካሄድ ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቀን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ አማካኝነት የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የቦርድ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ሀላፊዎች፣ እንዲሁም በታዛቢ እና ተቆጣጣሪነት ሀላፊነት የወሰዱ ሰዎች በተገኙበት እጣውን ጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ በግራን‍‍‍ድ ኤልያና ሆቴል የምናወጣ ይሆናል፡፡ 👉 ዕጣው በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ገጽ ላይ በቀጥታ የምናሰራጭ ስለሚሆን በእለቱ ይከታተሉ። 👉 ይህ መርሀ-ግብር የጎጆ ሮስካ ጤና ሠራተኞችን አያካትትም፡፡ 👉 ይህ የእጣ አወጣጥ ስነስርአት እጅግ በጥንቃቄ እና ሀላፊነት በተሞላበት፣ ተጠያቂነት በሰፈነበት መንገድ እንዲካሄድ ይህንን ያህል ጊዜ ለመውሰድ ተገደናል ሆኖም ፍፃሜው እንዲያምር በታላቅ ትህትና ለሰጣችሁን ጊዜ ከልብ እያመሰገንን በእለቱ በቀጥታ ለመከታተል ዝግጁ እንድትሆኑ ማሳወቅ እንወዳለን።

2
ውድ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢ አባላት፣ እንደሚታወቀው ድርጅታችን የመጀመሪያውን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር ለማካሄድ ታዛቢና ተቆጣጣሪዎችን የሚወክሏቸውን አባላት ጋር ደውለው አስፈላጊውን መረጃ ተቀብለው በማስፈረም መዝግበው መጨረሳቸው ይታወቃል ፡፡ ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ ያልተደወለላችሁ እና ተደውሎላችሁ በተለያየ ምክንያት መረጃችሁን ያላቀረባችሁ እስከ ህዳር 21 ቀን 2015 ዓ.ም ድርስ ሃያ ሁለት አካባቢ ከትራፊክ ፅ/ቤት ጀርባ የሚገኘው ቢሮአችን የተመዘገባችሁበትን ሰነድ እና ወርሀዊ ቁጠባውን የከፈላችሁበትን የሚታይ የባንክ ስሊፕ ይዛችሁ እንድትቀርቡ ስንል እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ፡፡
754
3
ውድ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢ አባላት፣ ድርጅታችን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብርን ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆናችንን እና የሚወክሏችሁ ታዛቢና ተቆጣጣሪዎች ደውለው ለሚጠይቋችሁ ነገሮች አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ ማሳሰባችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በርካታ አባላት ወደ ቢሮ እየደወሉ አልተደወለልንም በማለት ቅሬታ እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ በዚሁ መሰረት እስከ አርብ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ድርስ ለሁሉም አባላት ስለሚደወል በትዕግስት እንድትጠባበቁ እየጠየቅን በቀጣይ ያለውን ነገር የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
820
4
https://youtu.be/QEVmZzhIyes
736
5
ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት፣ ተራዝሞ የነበረውን የመጀመሪያውን ዙር እጣ የምናወጣበት ቀን እየተቃረበ ስለመጣ ለመርሀ ግብሩ ይረዳ ዘንድ ከታች የተብራራውን መስፈርት የምታሟሉ በሙሉ የሚከተለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን በተዘጋጀው የጉግል ፎርም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ:: የሚፈለገው ቁጥር እንደሞላ ፎርሙ የሚዘጋ ይሆናል። https://forms.gle/rueAYvNXUfQ9heYx7 ለበለጠ መረጃ 0948059617 0983861212 በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።
614
6

556
7

514
8
ለመጀመሪያ ዙር የሮስካ (55,000 ብር)ተመዝጋቢዎች በሙሉ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በዚሁም መሰረት ተመዝግባችሁ ውል ያልወሰዳችሁ ደንበኞች አገልግሎቱን ለማግኘት የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 8 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊ የሆኑ ዶክመንቶችን በማሟላት አልፎዝ ፕላዛ በሚገኘው ቢሯችን ተገኝታችሁ ውል እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ 0948059617 0983861212 በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gojobridgre ሊያገኙን ይችላሉ።
734
9
የጤና ሚኒስቴር፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽን ባንክ ለጤና ባለሞያዎች የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። በዛሬው ዕለት ጤና ሚኒስቴር ፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽ+5
የጤና ሚኒስቴር፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽን ባንክ ለጤና ባለሞያዎች የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። በዛሬው ዕለት ጤና ሚኒስቴር ፣ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ዳሽን ባንክ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን የስምምነቱም ዋና ዓላማ የጤና ሚኒስቴር ከጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እና ከዳሽን ባንክ ጋር በመሆን በሚኒስቴር መ/ቤቱና በተጠሪ ተቋማት ያሉ የጤና ባለሞያ ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ኃላፊኑ የተወሰነ የግል ማህበር ባቀረበው የቤት ግንባታ ሞዴል የጤና ባለሞያዎችን በመመዝገብ በዝቅተኛ ወርሃዊ መዋጮ እና በረጅም ጊዜ ቁጠባ ከዳሽን ባንክ የፋይናንስ አቅርቦትን በብድር በማመቻቸት የጤና ባለሞያው የቤት ባለቤት የሚሆንበትን ስራ አብሮ በመስራት የጤና ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር በመቅረፍ ለኑሮ ምቹ እና ዘመናዊ የጤና ሰራተኞች የመኖሪያ መንደር መፍጠር ነው ተብሏል። ለመኖሪያ መንደሩ ግንባታ የሚሆነውን የመሬት አቅርቦት በጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ አማካኝነት የሚመቻች ሲሆን ለጤና ሰራተኞቹ ለቤት መስሪያ የሚሆነውን ገንዘብ ደግሞ በብድር ከዳሸን ባንክ እንደሚገኝ ተገልጿል። የጤና ባለሞያዎችን የቤት ፍላጎት ማሟላት የጤና አገልግሎት ስርዓቱን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ያሉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ ሲሆኑ ጤና ሚኒስቴር በተቻለ መጠን የጤና ሰራተኞችን ፍላጎት ለማሟላት ከፍተኛ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑንም ተናግረዋል። በተያያዘም ይህን የጤና ባለሞያዎች መንደር ግንባታ ሀሳቡን ከማመንጨት አንስቶ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከተው ለሰላም ሄልዝ ኮንሰልታንሲ ምስጋናም አቅርበዋል።
559
10

553
11
ውድ የጎጆ ቤተሰቦች፣ የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ መደበኛ ሞዴል ባለ 350,000 ብር ክፍያ የፈጸማችሁ በሙሉ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ አልፎዝ ገርጂ ዋና ጽ/ቤት ቀርባችሁ ውል እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን። ቀርበው ውል ለፈጸሙት በተዘጋጀው ቦታ ላይ የህብረት ስራ ማህበራት ወደ ማደራጀት የምንቀጥል ይሆናል:: ለበለጠ መረጃ 0948059617 0983861212 በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።
583
12
ውድ የጎጆ ሮስካ ቤተሰቦች፣ የምዝገባ ክፍያ ፈፅማችሁ፤ ✓ ስማችሁ በአባላት ዝርዝር ውስጥ ያልተካተተ ✓ ስማችሁ ከነአያት በትክክል ያልተፃፈ ✓ ሮስካ አባል የእጣ ኮድ በቴክስት ያልደረሳችሁ ✓ እና ሌሎች ጥያቄዎች ያላችሁ እስከ አርብ መስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዘውትር በስራ ሰዓት በጎጆ ብሪጅ ዋናው መስሪያ ቤት አድራሻ ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ 4ኛ ቢሮ ቁጥር 421 ቀርባችሁ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከአዲስ አበባ ውጭ ለሆናችሁ ስልክ በመደወል አገልግሎቱትን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ 0948059617 0983861212 ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። T.me/gojobh
713
13

625
14
የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ላልተወሰነ ቀን ተራዘመ። የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ትሬዲንግ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም በወዳጅነት አደባባይ ባዘጋጀው ልዩ ዝግጅት ላይ ከዳሽን+8
የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ላልተወሰነ ቀን ተራዘመ። የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ትሬዲንግ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም በወዳጅነት አደባባይ ባዘጋጀው ልዩ ዝግጅት ላይ ከዳሽን ባንክ ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ የተፈራረመ ሲሆን ጎጂ ብሪጅ ሀውስ ላደራጃቸው የተለያዩ ማህበራትም የካርታ እርክክብ አድርጓል። በተጨማሪም የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ከ7400 በላይ አባላትን መዝግቦ ለ98 የሀገር ውስጥ ሮስካ ባለዕድለኞች ዕጣ የማውጣት ሥነሥርዓት ዛሬ ለማካሄድ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም አንዳንድ ደንበኞች ስማቸው በዕጣ ዝርዝር ውስጥ ባለመካተቱ እና በቴሌግራም በተላከው መልዕክት ላይ ስማቸው ባለመኖሩ ምክንያት ከባለዕቁብተኞች/ከደንበኞቹ/ በተነሳ ቅሬታ መሰረት ላልተወሰነ ቀን የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ተራዝሟል። ይህም አሰራሩን የበለጠ ግልፅና ታእማኝ ያደርገዋልም ተብሏል ። የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓቱን ግልፅና እና ፍፁም ታዕማኝ ለማድረግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ጋር በጋራ እንደሚሰራ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይም ለበርካታ ቤት ፈላጊ የማህበረሰባችን ክፍሎች ፍላጎታቸውን ለማርካት በርካታ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገልጿል። በፕሮግራሙ ላይ በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ፣ የጎጆ ብሪጅ ሀውስ የቦርድ አባላት ፣ የዳሽን ባንክ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና በርካታ የጎጆ ብሪጅ ሀውስ ደንበኞች ተገኝተዋል ።
758
15
+8
Sin texto...
666
16

639
17
FinalReviewedDataGojobridge-2.pdf
401
18
https://t.me/gojobh/207
794
19
Sin texto...
779
20
ለውድ የዲያስፖራ ደንበኞቻችን እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ክፍያ ስተፈፅሙ መቆየታችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ በሁዋላ ግን ለሚኖርባችሁ ማንኛውም ክፍያ ከላይ በምስሉ ላይ ባሉት የውጪ ሃገ
ለውድ የዲያስፖራ ደንበኞቻችን እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ክፍያ ስተፈፅሙ መቆየታችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ በሁዋላ ግን ለሚኖርባችሁ ማንኛውም ክፍያ ከላይ በምስሉ ላይ ባሉት የውጪ ሃገር የሂሳብ ቁጥሮች በቀጥታ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ነገር ግን ለጎጆ የምተፈፅሙት ክፍያ የባንኮቹን የሰርቪስ ክፍያን የማያካትት መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ደግሞ “የባንክ ኦፍ አሜሪካ”የሂሳብ ቁጥር ይፋ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
679