cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

《يأمرنا بالصَّلاة والصِّدق والعفَاف》 https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy 👉እሱ ያዝዘናል, በሰላት, በሐቀኝነት እና ይቅር ባይነት🌹

_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)ﷻ (ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...» ቁርኣን[ 3:104 ] https://t.me/Umu_Meryem_As_Selefiy

Більше
Рекламні дописи
258
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✍️አላህ ሆይ!!! ምርጥ እጣ ፈንታችንን ስጠን ከክፉም ጠብቀን። ✍️አላህ ሆይ!!! ቤቶቻችንን በረካ፣ ጥበቃ፣ እና ደህንነት አጥለቅልቀዉ። ✍️ አላህ ሆይ!!! ልባችንን ከተስፋ ጋር በማያያዝ ተስፋችንን ጠብቅልኝ። ✍️ አላህ ሆይ!!! ስህተቶቻችንን ታውቃለህ ስለዚህ ሸፍናቸው እና ፍላጎታችንን ታውቃላችሁ ስለዚህ ፈጽማቸዉ.. 🤲🤲🤲
Показати все...
☀️አራቱን እንዳታጣቸው ስትናደድ የሚታገስህን፤ በሌለህበት ከጎንህ የቆመን፤ በጭንቅህ ጊዜ ደስተኛ ያደረገህን፤ ብትሸነፍም የሚደግፍህን!! 🏝🏝🏝
Показати все...
☀️የልብስ ቁምጣ የኢማን ቁምጣነት ነው።      💥እህቴ ልብስሽን አትቆማምጪው የልብስ መቆመጥ ከኢማን መቆመጥ ምልክት ነው። 🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝
Показати все...
ማውራት አይቻልም እንዴ?? 👈 ለምትሉኝ አታውሩ 👈አላልኩም ባታወሩ በጣም እጅግ በጣም የተሻለ ነው   አሁን አሁን ላይ አይደለም የቀልድ ንግግር ቁም ነገር እንኳ እየተወራ ፊትናው ከባድ ነው ሃሳብ አሰሰተያየት ልስጥ በሚል ግሩፕ ውስጥ ስንፅፍ ቀጥታ የሰው ተኩላወች በውስጥ መጥተው ይረብሹናል ። ለዚህ ደግሞ መድሃኒቱ አፍን መዝጋት ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳዒ ናቸው ብለን ለነሱ ጥሩ አመለካከት ያለን ወንዶች በውስጥ ገብተው ከነሱ ማይጠበቅን ንግግር ሲያወሩ በጣም ያማል። እህቴ የላይኛው ፅሁፍ የሚለው አታውሪ አይደለም አላስፈላጊ ንግግርሮችን ፣ በአጃኒቦች ፊት  መቀላለድን ሳቆችሽን ተዪ ነው የምልሽ። ማሻአሏህ ፣ኢንሻአሏህ ፣  አሏህ ይጠብቀን፣👈 የሚሉትን ብቻ  እዛ ላይ አትፃፊ ዶሩርይ ፅሁፍሽን ካላካተተሽበት ሃሃሃሃሃ፣ክክክክክ፣hahahahah፣ወዘተ.. አትጠቀሚ ❌❌❌❌❌❌ ሀያዕ ክብር  ያላት ሴት የተከበሩ ንግግሮችን እንጂ አታወራም። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆  ምክሩ ከነፍሴም ጭምር ነው
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📬 ደግነት ደብዳቤ:🌹 ✍️አላህ በልቦች ውስጥ ያለውን ያውቃል, ✍️በዓላማ ውስጥ ያለውን ያውቃል، ✍️ዉስጣችን ምን እንደሆኑ እና በሃሳቦች ውስጥ ምን እየተካሄደ እንዳለ ያውቃል ، ✍️ መለያ በአላህ እጅ ነው፣ ምግብ በአላህ እጅ ነው፣ ስኬት በአላህ እጅ ነው፣ እና ሁሉም ወረራዎች በአላህ እጅ ናቸው። ✍️የሰው ተንኮል በአንድ በኩል ቢደረግ እና የአላህ እርምጃዎች በሌላ በኩል ቢሆኑ የአላህ እርምጃዎች ያሸንፋሉ...✔️✔️✔️ ✍️ስለ አላህ መኖር አልሃምዱሊላህ 🌹
Показати все...
በስስስ ኮመንት ቀንሱ ምነው እህቶች እንደው ስራ የሌለን ይመስል አንዲት ግሩፕ ክፍት ካገኘን ግርርርር ብለን ኮመን ህ! እስኪ መሰተርን ከወንዶች እንማር ሴት ነበረች መሰተር ያለባት ሴቶች ግን በየኮመንቱ ስር ሲጫጭሩ የሚውሉት በቃ ጉዳዩ ተመቻቹህ እዚያ ዱዓ አድርጋቹህ ዝም በሉ ምነው ግን ስንት ስትር ሴቶች አንድ ኮመንት ስር የማትገኘ ባለችበት በናንተ ምክንያት አብራ ሴቶች ትባላለች በተለይ በተለይ ወንዶች ሚገኙበት ግሩፕ   ላይ የሚረባም የማይረባም ፁሁፍ ይፃፍ በቃ ክክክ ሀሀሀ ከዚያ ደግሞ በኮመንት ዱዓ ማድረግ ሹ ሀዳ ? የሴቶች ቻናል ላይ ግን ጥያቄ እንኳን ቢለቀቅ አትሳተፉም ምን ጉድ ነው በረቢ እስኪ እህቶች እንደው ለአሏህ ብላቹህ ጉዳዩ አስፈላጊ ካልሆነ ዱዓም ይሁን ሙገሳ እባካቹህ እዚያው በውስጣቹህ አድርጉት እንደው በአሏህ ይሁንባቹህ በያገኛቹህበት አትፃፉ እስኪ የወንዶች ኮመንት አንድ አይገኘም
Показати все...
👍 1
حديث اليوم...📜 قال رسول الله ﷺ (مثل المؤمن الذي يقرأ القرآن كمثل الأترجة، ريحها طيب وطعمها طيب . ومثل المؤمن الذي لا يقرأ القرآن كمثل التمرة ، لا ريح لها وطعمها حلو . ومثل المنافق الذي يقرأ القرآن مثل الريحانة، ريحها طيب وطعمها مر، ومثل المنافق الذي لا يقرأ القرآن كمثل الحنظلة، ليس لها ريح وطعمها مر). (البخاري ومسلم)
Показати все...
﴿مَثَلُ مَا يُنْفِقُونَ فِي هَذِهِ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَثَلِ رِيحٍ فِيهَا صِرٌّ أَصَابَتْ حَرْثَ قَوْمٍ ظَلَمُوا أَنْفُسَهُمْ فَأَهْلَكَتْهُ وَمَا ظَلَمَهُمْ اللَّهُ وَلَكِنْ أَنْفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ﴾ مَثَلُ ما ينفق الكافرون في وجوه الخير في هذه الحياة الدنيا وما يؤملونه من ثواب، كمثل ريح فيها برد شديد هَبَّتْ على زرع قوم كانوا يرجون خيره وبسبب ذنوبهم لم تُبْقِ الريح منه شيئًا، وهؤلاء الكافرون لا يجدون في الآخرة ثوابًا، وما ظلمهم الله بذلك ولكنهم ظلموا أنفسهم بكفرهم وعصيانهم. - آيه ١١٧ سورة آل عمران. - المصدر: التفسير الميسر. ✍️تفسير_سورة_آل_عمران🏝🌿.
Показати все...