cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

《يأمرنا بالصَّلاة والصِّدق والعفَاف》 https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy 👉እሱ ያዝዘናል, በሰላት, በሐቀኝነት እና ይቅር ባይነት🌹

Рекламні дописи
1 693
Підписники
-324 години
-37 днів
-3630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

- የፈጅር ሰላት ጊዜው አሁን ነው🏝 ✍️(የፈጅር ሰላት) ከፍተኛ መጠን ያለው ማረጋገጫ ነው🏝 ✍️አላህ ሆይ!!! ከተገናኘሃቸው መካከል አድርገን: 🤲 ✍️አማኞች የሰላት ጊዜአቸዉን ይጠብቃሉ🏝 ✍️የፈጅር ሰላት | ከዱንያ እና በውስጡ ካለው የተሻለ ነው🏝 ✍️የእኛን ዕለታዊ ምላሽ | የደህንነት እና የማረጋገጫ ምሽግ ነው🏝
Показати все...
መልሱ=ሀ✍️እዉነት እሱም፦ ተንዊን ሆና ፈትሃተይን ሆና አሊፍ ላይ ስትቆም ደግሞ ተገልብጣ አንዷ ሀረካዋ ወደ መድ ትቀየራለች ለምሳሌ፦ ሲቀራ አበደን ሲሆን ሲቆም አበዳ ይሆናል መዱ አገልግሎቱ ማቆሚያ ላይ ነዉ ማለት ነዉ።
Показати все...
✍️መዱል አስሊዎች ሃዋእያ የተባሉበት ምክንያት...Anonymous voting
  • ሀ🏝ስበንንንንን መጨረሻ ላይ የምንቆመዉ በፊደል ስለሆነ
  • ለ🏝እስከ ሁለት ሀረካት ብቻ ስለምንስብ
  • ሐ🏝እየሳብን ድምፃቸዉ አየር ላይ ስለሚያልቁ
  • መ🏝ከሁለት እስከ ስድስት ሀረካት ስለምንስብ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሰም
0 votes
✍️መዱል(አስሊዎች) ጆፍያ የተባሉበት ምክንያት...Anonymous voting
  • ሀ🏝በአፋችን ስለምንቀራዉ
  • ለ🏝በጉሮሮአችን ስለምንቀራ
  • ሐ🏝ከሩቁ ጉሮሮአችን አንስቶ እስከ አፋችን ስለምንቀራ
  • መ🏝ከሩቁ ጉሮሮ አንስቶ እስከ ከንፈራችን ስለምንቀራ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሠም
0 votes
دقيقة من وقتك رطب بها لسانك ✍️بذكر_الله📿💡 ‏• سُبحان الله☘ ‏• الحمدُ لله🌱 ‏• لا إله إلَّا الله🌿 ‏• الله أكبر🍀 ‏• لا حَول و لا قوة إلَّا بالله🌱 ‏• سُبحان الله و بِحمده☘ ‏• سُبحان الله العَظيم.🌿 ‏• أستغفِرُ الله العَظيم وأتوب إليه🍀 • اللهم صَلِّ وسلم على نبينا محمد🌱 • لا إله إلَّا أنت سُبحانك إني كُنت من الظالمين☘ • لا إله إلَّا الله وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قدير.🌿
Показати все...
👍 1
✍️መዱል አስሊዎች ሃዋእያ የተባሉበት ምክንያት...Anonymous voting
  • ሀ🏝 በአፍ ስለሚቀሩ
  • ለ🏝ከሩቁ ጉሮሮ እስከ ምላስ ስለሚቀሩ
  • ሐ🏝ከሩቁ ጉሮሮ አንስቶ እስከ ከንፈር ስለሚቀሩ
  • መ🏝ከምላስ አንስቶ እስከ አፍንጫ ስለሚቀሩ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሰም
0 votes
✍️መዱ ጠብዒን(መዱል አስሊ)(ا/و/ى) በምንቆምበት በምንቀራም ሰአት ----Anonymous voting
  • ሀ🏝አገልግሎት አይሰጡም
  • ለ🏝አገልግሎት ይሰጣሉ
  • ሐ🏝አንዳንድ ቦታ አገልግሎት ላይኖራቸዉ ይችላል
  • መ🏝ለ እና ሐ መልስ ናቸዉ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሰም
  • ረ🏝 ሁሉም መልስ ናቸዉ
0 votes
✍️መዱ ጠብዒን የተባሉት ከመዱ ሰጊራ በፊት ቀድሞም የነበሩ አልነበሩም...Anonymous voting
  • ሀ🏝ሀሰት
  • ለ🏝እዉነት
0 votes
✍️መዱ ሰጊራ የተባሉት و እና ى በማቆሚያ ላይ ቢመጡ...Anonymous voting
  • ሀ🏝አገልግሎት አላቸዉ
  • ለ🏝አገልግሎት የላቸዉም
0 votes
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባለህበት ሁኔታ ሁሉ አላህ ከእናንተ ጋር እንዳለ ለመሰማት ሕይወትን አንድ ዓይነት ማረጋገጫ የሚሰጥ ስሜት ነው✍️
Показати все...
💯 1