uk
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Показати більше
468
Підписники
+124 години
-17 днів
-730 днів
Архів дописів
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙◉ Job 27   🔊◉ Tidare | ትዳሬ ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦        @Nahom_Records ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦     ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️       ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ኬሮግራፈር በፍቅር የዳንስ ቡድን

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙◉ ROPHNAN   🔊◉ ዶርዜዴሊክስ ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦        @Nahom_Records ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦     ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️       ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

*wedding📸 *birthday📸 *graduation📸 *models📸 *Baby shower📸 *out door photo📸
*wedding📸 *birthday📸 *graduation📸 *models📸 *Baby shower📸 *out door photo📸        

ሮፍናን ሁለት አልበሞችን በአንድ ጊዜ ሊለቅ ነው #Ethiopia | የኤሌክሮኒክ ዳንስ ሚዩዚክ እንዲሁም የሙዚቃ ባለሙያ የሆነዉ ድምጻዊ ሮፍናን ኑሪ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዲስትሪ ውስጥ የመጀመሪያው
ሮፍናን ሁለት አልበሞችን በአንድ ጊዜ ሊለቅ ነው #Ethiopia | የኤሌክሮኒክ ዳንስ ሚዩዚክ እንዲሁም የሙዚቃ ባለሙያ የሆነዉ ድምጻዊ ሮፍናን ኑሪ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዲስትሪ ውስጥ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት ሁለት አልበሞችን በአንድ ጊዜ አሰናድቶ ማጠናቁን እና ከሦስት ሳምንት በኋላ ለአድማጭ ተመልካች እንደሚደርስ ድምጻዊው በዛሬው እለት በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አሳውቋል። ሙዚቀኛዉ ሦስት እና ስድስት ከተሰኙ "የኔ ትዉልድ" እና "ነፀብራቅ" ሁለት አልበሞቹ በኋላ ዘጠኝ በተሰኘዉ አልበም ዉስጥ "ሀራምቤ" እና "ኖር "የሚል ርዕስ ተሰጥቷቸዋል። ከተሰራው ሁለት አልበም መካከል ሁለት ቪዲዮ ክሊፕ የተሰራ ሲሆን አንደኛው ቪድዮ ክሊፕ ዛሬ ማታ ይለቀቃል ተብሏል። የድምፃዊው ሦስተኛ እና አራተኛ አልበም የሆኑት አልበሞቹ 10 እና 11 ሙዚቃዎችን የያዙ ሲሆን በግጥም እና ዜማ አብዛኛውን ድምፃዊው እንደሰራቸው ገልጾ አልበሞቹ በሁሉም የዲጅታል የሙዚቃ ማሰራጫ አማራጮች እንደሚለቀቅ ተናግሯል። https://t.me/Dj_Dave_Music

ጥምቀትን ከኬቢሻ ጋር ምርጡ ወንድማችን እናመሰግናለን🙏👆👏❤️
+1
ጥምቀትን ከኬቢሻ ጋር ምርጡ ወንድማችን እናመሰግናለን🙏👆👏❤️

ዛሬ የተወለድሽበት ቀን ነዉ ዉድ የኔ እናት ከእናት በላይ የሚባል ነገር ቢኖር እና ብለሽ ደስ ይለኝ ነበር በቃ እንኮዋን ተወለድሽ ደሞ ዛሬ አብረሽኝ ብትሆኚና ብንተራረብ ደስ ይለኝ ነበር ኡፍ ብቻ
ዛሬ የተወለድሽበት ቀን ነዉ ዉድ የኔ እናት ከእናት በላይ የሚባል ነገር ቢኖር እና ብለሽ ደስ ይለኝ ነበር በቃ እንኮዋን ተወለድሽ ደሞ ዛሬ አብረሽኝ ብትሆኚና ብንተራረብ ደስ ይለኝ ነበር ኡፍ ብቻ ነፍስ በገነት ይረፍ ለዛሬ ማንነት ያበቃሽኝ አንቺ ብቻ ነሽ ካአንቺ ጥንካሬን ተምራአለዉ አመሰግናለዉ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😘 አመሰግናለዉ ለእናቴ

ለማንኛዉም የፎቶና የቪዲዮ ስራ ይደዉል ይለናል አብርሽ picture

🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
+1
🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

Woo wwwwww ይህን እንመስል ነበር ጥምቀቱ በሚገርም አልፎዋል ተመስገን የአመት ሰዉ ይበለን እንኮዋንም አደረሳቹሁ
Woo wwwwww ይህን እንመስል ነበር ጥምቀቱ በሚገርም አልፎዋል ተመስገን የአመት ሰዉ ይበለን እንኮዋንም አደረሳቹሁ

የዛሬን ዉላችን ይሄን ይመስላል ለካሜራ ማኑ እስደምሞኛል አብርሽ ነገ አለ ሰበታ ፈልጋቹሁ ያንሳቹ እያልኩኝ እኛን ግን እንዲህ አሳምሮናል እንዲህ አምሮብን ነበር የአመት ሰዉ ይበለን