በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
前往频道在 Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
显示更多468
订阅者
+124 小时
-17 天
-730 天
帖子存档
🎙◉ Job 27
🔊◉ Tidare | ትዳሬ
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
@Nahom_Records
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
🎙◉ ROPHNAN
🔊◉ ዶርዜዴሊክስ
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
@Nahom_Records
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
*wedding📸
*birthday📸
*graduation📸
*models📸
*Baby shower📸
*out door photo📸
ሮፍናን ሁለት አልበሞችን በአንድ ጊዜ ሊለቅ ነው
#Ethiopia | የኤሌክሮኒክ ዳንስ ሚዩዚክ እንዲሁም የሙዚቃ ባለሙያ የሆነዉ ድምጻዊ ሮፍናን ኑሪ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዲስትሪ ውስጥ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት ሁለት አልበሞችን በአንድ ጊዜ አሰናድቶ ማጠናቁን እና ከሦስት ሳምንት በኋላ ለአድማጭ ተመልካች እንደሚደርስ ድምጻዊው በዛሬው እለት በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አሳውቋል።
ሙዚቀኛዉ ሦስት እና ስድስት ከተሰኙ "የኔ ትዉልድ" እና "ነፀብራቅ" ሁለት አልበሞቹ በኋላ ዘጠኝ በተሰኘዉ አልበም ዉስጥ "ሀራምቤ" እና "ኖር "የሚል ርዕስ ተሰጥቷቸዋል።
ከተሰራው ሁለት አልበም መካከል ሁለት ቪዲዮ ክሊፕ የተሰራ ሲሆን አንደኛው ቪድዮ ክሊፕ ዛሬ ማታ ይለቀቃል ተብሏል።
የድምፃዊው ሦስተኛ እና አራተኛ አልበም የሆኑት አልበሞቹ 10 እና 11 ሙዚቃዎችን የያዙ ሲሆን በግጥም እና ዜማ አብዛኛውን ድምፃዊው እንደሰራቸው ገልጾ አልበሞቹ በሁሉም የዲጅታል የሙዚቃ ማሰራጫ አማራጮች እንደሚለቀቅ ተናግሯል።
https://t.me/Dj_Dave_Music
ዛሬ የተወለድሽበት ቀን ነዉ ዉድ የኔ እናት ከእናት በላይ የሚባል ነገር ቢኖር እና ብለሽ ደስ ይለኝ ነበር በቃ እንኮዋን ተወለድሽ ደሞ ዛሬ አብረሽኝ ብትሆኚና ብንተራረብ ደስ ይለኝ ነበር ኡፍ ብቻ ነፍስ በገነት ይረፍ ለዛሬ ማንነት ያበቃሽኝ አንቺ ብቻ ነሽ ካአንቺ ጥንካሬን ተምራአለዉ አመሰግናለዉ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😘 አመሰግናለዉ ለእናቴ
Woo wwwwww ይህን እንመስል ነበር ጥምቀቱ በሚገርም አልፎዋል ተመስገን የአመት ሰዉ ይበለን እንኮዋንም አደረሳቹሁ
የዛሬን ዉላችን ይሄን ይመስላል ለካሜራ ማኑ እስደምሞኛል አብርሽ ነገ አለ ሰበታ ፈልጋቹሁ ያንሳቹ እያልኩኝ እኛን ግን እንዲህ አሳምሮናል እንዲህ አምሮብን ነበር የአመት ሰዉ ይበለን
