uk
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Відкрити в Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Показати більше
1 874
Підписники
-524 години
-117 днів
-5530 днів
Архів дописів
══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

📗 PDF-XChange PRO 9.0.354.0 PDF-XChange Editor Plus is a hugely dynamic and fully-customizable PDF application. Create, view
📗 PDF-XChange PRO 9.0.354.0 PDF-XChange Editor Plus is a hugely dynamic and fully-customizable PDF application. Create, view, edit, annotate, OCR* and sign PDF files – and that’s just the beginning. If you work with PDF then this fully-customizable product will optimize your work process to levels that no other product can achieve. Create PDF files from scanned documents, images, text files, Markdown files and much more.

YouTube Movie Maker Platinum 18.25.iso54.77 MB

🔹YouTube Movie Maker Platinum 18.25 Youtube Movie Maker 18.56 Crack Edition is popular software. The Platinum Edition provid
🔹YouTube Movie Maker Platinum 18.25 Youtube Movie Maker 18.56 Crack Edition is popular software. The Platinum Edition provides all functions and the best service, with this edition you could enjoy free lifetime updates. You can easily import images and videos from any file browser or by using the same drag and drop. But It’s not free software, It’s a trial version of the software. I will give you a crack file, through this you can use YouTube Movie Maker Platinum software full life and it will be a full version software. Now enjoy the full version software.

Telegram update!! ከዚህ በፊት telegram channel ላይ አድሚኖች post ሲያደርጉ ስማቸውን ብቻ ነበር የምናየው። በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አንድ admin channel ላይ post ሲያደርግ ስሙ እና profile picture እንዲታይ ማድረግ የሚቻልበት feature telegram አስተዋውቋል። ይህ feature group ላይ ካለው chat system ጋር ይቀራረባል። በተጨማሪም አድሚኖች በራሳቸው profile ምትክ የቻናላቸውን profile መጠም ይችላሉ። ይህንን feature enable ለማድረግ Channel Settings ላይ በመግባት ⚫Administrators > Sign Messages እና Show Authors Profiles የሚሉትን ሁለቱንም on ማድረግ አንድ update እንጨምርላችሁ ይህኛው feature star subscription ሲሰኝ content creators special invite ፈጥረው ገንዘብ በየወሩ የሚያገኙበት feature ነው። Private invitation link ሲሆን ወደ private channel ለመግባት የቻናሉ ባለቤት ያስቀመጠልንን star ከፍለን የምንገባበት link ነው። ወደ channel ለመግባት star ከከፈልን አድሚኑ approve ሳያረገን በራሱ ያስገባናል። እንደዚህ አይነት ሊንክ ለመፍጠር በተመሳሳይ ወደ Channel Settings በመሄድ  > Channel Type > Manage Invite Links > Create a New Link በስተመጨረሻም Require Monthly Fee የሚለውን enable በማድረግ የምትፈልጉትን star መጠን ማስገባት። ©bighabesha

══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

☑️ Movavi Screen Recorder 21 Movavi Screen Recorder With Crack Free Download is a lightweight, portable, yet effective applic
☑️ Movavi Screen Recorder 21 Movavi Screen Recorder With Crack Free Download is a lightweight, portable, yet effective application for saving screen work. The system helps you to capture movies downloaded and online from YouTube.

Movavi Screen Recorder 11.iso44.12 MB

☘️ Movavi Screen Recorder 11 screen recorder for perfect captures Movavi Screen Recorder 🔸 Capture webinars and online calls
☘️ Movavi Screen Recorder 11 screen recorder for perfect captures Movavi Screen Recorder 🔸 Capture webinars and online calls 🔸 Record video instructions and tutorials 🔸 Grab streaming videos and online events

Master PDF Editor 5.7.60.iso40.78 MB

💦 Master PDF Editor 5.7.60 Master PDF Editor is straightforward, easy to use application for working with PDF documents equi
💦 Master PDF Editor 5.7.60 Master PDF Editor is straightforward, easy to use application for working with PDF documents equipped with powerful multi-purpose functionality. With Master PDF Editor you can easily view, create and modify PDF documents. The application enables you to merge several files into one, split a source document into multiple documents, and also to comment, sign and encrypt PDF files.

+1
Grade 7 CTE Ppt (2017 E.C Updated) ▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

Local send ማንኛውንም file እንደፈለጋችሁ ⚫ከስልክ ወደ ኮምፒውተር ⚫ከኮምፒውተር ወደ ስልክ ⚫ከስልክ ወደ Ipad ወይም Tab ⚫ከAndroid ወደ Iphone ⚫ከIphone ወደ Android መላክ ከፈለጋችሁ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቀሙ። Play store link https://play.google.com/store/apps/details?id=org.localsend.localsend_app App Store Link https://apps.apple.com/us/app/localsend/id1661733229 Computer setup https://t.me/big_habesha/246

LocalSend-1.15.2-windows-x86-64.exe12.19 MB

+1
Grade 7 CTE Ppt (2017 E.C Updated) ▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil ══════════════

+7
Python Handwritten_Notes_.pdf11.52 MB

Incredible shortcut in excel

ተማሪነት ◉ ያለንበት ቦታ፣ ያለንበት ሁኔታ ምንም ይሁን ለተስፋ-ቢስነት ምክንያት ሊሆን አይችልም!! ● ለተስፋ-ቢስነታችን ምክንያት ሊሆን የሚችል ነገር ካለም የኛ ድክመትና ራሱ “ተስፋ-ቢስነታችን” ብቻ ነው!! ውድ ተማሪዎች ➤ ❝ እኔ ባነብም አይገባኝም ❞ ➤ ❝ እኔ ሒሳብ አልችልም ❞ ➤ ❝ እኔን እንግሊዝኛ ይከብደኛል ❞ ➤ ❝ መማር የኔ እጣ-ፋንታ አይደለም ❞ ➚እንዲህ በሚሉ የደካሞችና የቀሽሞች አስተሳሰብ ውስጣችን ከሞላነው፤ በርግጥም ሁሉም ነገር ይከብደናል። ነገር ግን ከፊት ለፊታችን ያለውን ችግር በመጋፈጥ፣ ድክመታችንን ሊሸፍንልን የሚችል ስራ በመስራት፣ ይከብዱናል ያልናቸውን ትምህርቶች ቆራጥነት በተሞላበትና ቀጣይነት ባለው ጥረት የምንችለውን ያህል በማንበብ ስንፍናችንን መበቀል እንችላለን! ● ተማሪዎች አንድ ነገር እወቁ፦ እናንተ የማትችሉት የትምህርት አይነት ምንም የለም። እናንተ መስራት የማትችሉት ምንም አይነት ስራ የለም። እናንተ መድረስ ማትችሉበት ምንም አይነት ቦታ የለም። ➻ እናተ ዘንድ የሌለ ጉብዝና ሌላ ቦታ ሊኖር አይችልም! ➻ እናተ ዘንድ የሌለ መልካም ስብዕና ሌላ ቦታ መኖሩ የማይታመን ነው። ወንድሞቼና እህቶቼ ተማሪነት ነገሮችን ሁሉ ለይተን የምናውቅበት ሽልማት ነው! ተማሪነት የስኬትን መንገድ የሚያቅጣጨን ኮምፓስ ነው!! ተማሪነት እራሳችን፣ ቤተሰባችንን፣ ማህበረሰቡን ብሎም ሀገራችንን ልንረዳበት የተሰጠን ስጦታ ነው!! ተማሪነት በአላህ ፍቃድ ከችግር የምንወጣበት መሰላል ነው!! ተማሪነት ድጋፍ የሚሹትን የምንደግፍበት ኃይል ነው!! ተማሪነት መጥፎ ነገሮችን የሚያጠፋ መሣሪያ ነው። ነገር ግን ከላይ ያልናቸውን ሽልማቶች ልንሸለም የምንችለው ጊዜያችንን በአግባቡ ስንጠቀምና በወደቅን ወይም በተሸነፍን ጊዜ ተስፋ ሳንቆርጥ ጥረታችንን ስንቀጥል ነው። ያሳደገንን ማህበረሰብ እንዲሁም ተንከባክባ የጠበቀችንን ሐገር ለመርዳት መፍትሄው ተማሪነት ብቻ ነው። እኛ የሰው ልጆች፦ ◆ ከመታገል ይልቅ ለመሸነፍ ቅርብ... ◆ወድቆ ከመነሳት ይልቅ እዛው ለመቅረት... ◆ ደጋግሞ ከመሞከር ይልቅ ቶሎ ተስፋ ለመቁረጥ ቅርብ ነን። ➊ ዛሬ እኛ ለመብራት የምንጠቀመውን አምፖል የፈጠረው ሰውዬ አንድ ሺህ (1,000) ጊዜ ሞክሮ ነው በአንድ ሺህ አንደኛው (1,001) ነው የተሳካለት። ይህን ሁሉ ጊዜ ሙከራ ባያደርግ ኖሮ እኛ ዛሬ የምናበራው ነገር ባልኖረን ነበር!! ➋ ገናናው ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን ምንስትሪን (8ኛ ክፍልን) 8/9 ደጋግሞ ከወደቀ በኋላ ነው ተሳክቶለት ለዓለም ብዙ ፈጠራዎችን ያበረከተው። ወንድምና እህቶቼ፦ ሳይታገል፣ ሳይለፋ፣ መስዋዕትነት ሳይከፍል ስኬትን የሚጎናፀፍ የለም!! ደጋግሞ ወድቆ፣ ደጋግሞ ሳይነሳ ከፍ ብሎ የሚበር የለም። ⭕️ ቱርኮች ❝ከፈለክ ህይወትህን እጣ እንጂ ተስፋ እንዳታጣ❞ ይላሉ። አዎ ተስፋ ከቆረጥን ይችህ ዓለም ለኛ ቦታ አይኖራትም። ስለዚህ ውድ ተማሪዎች ውስጣችሁ ላይ ያለውን “አይሳካልኝም” የሚለውን ፍርሃታችሁን ጠንክሮ በማንበብ በስኬት ቀይሩት። ደግሞም ነገሮችን በመቀየር ከአናንተ የተሻለ  ብቃትና ክህሎት ያለው አካል ፈፅሞ የለም!! ◉ እናም በዚህ ብቃታችሁና ክህሎታችሁ ተጠቀሙበት። ለስንፍናችሁ ማንንም ተወቃሽ አታድርጉ፤ ምክንያትም አትደርድሩ!! ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

Microsoft_Office_2021_64bit_2108_Build_16_0_14332_20721_UpdJun2024LTSC.rar1860.41 MB

🔅 Microsoft Office 2021 64bit 2108 Build 16.0.14332.20721 UpdJun2024LTSC Microsoft Office 2021 Professional Plus mengandungi
🔅 Microsoft Office 2021 64bit 2108 Build 16.0.14332.20721 UpdJun2024LTSC Microsoft Office 2021 Professional Plus mengandungi :- Microsoft Office 2021 Select Edition includes: Microsoft Office 2021 Professional Plus Microsoft Access 2021 Microsoft Excel 2021 Microsoft Lync 2021 Microsoft OneNote 2021 Microsoft Outlook 2021 Microsoft PowerPoint 2021 Microsoft Publisher 2021 Microsoft Visio Viewer 2021 Microsoft Word 2021 Skype for business 2021 Office Shared Features Office Tools And many more – Project 2021 Professional -Visio 2021 Professional Software Terkait Lainnya 💠 password: @software_application 💠 saiz selepas extract 1.86GB