cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሰለፍያ ደዓዋ በካቤ (ቻናል)

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Більше
Рекламні дописи
431
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-2030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📚 ኹዝ አቂደተክ  ክፍል 3⃣ 🎙በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Tewhid_And_Sunah https://t.me/TewhidAnd_Sunah
Показати все...
03_ኹዝ_አቂደተክ_خذ_عقيدتك_من_الكتاب_والسنة.mp33.71 MB
🎧ሱረቱል ካህፍ ቃሪ ሂሳም🎧 وَاتْلُ مَا أُوحِيَ إِلَيْكَ مِن كِتَابِ رَبِّكَ ۖ لَا مُبَدِّلَ لِكَلِمَاتِهِ وَلَن تَجِدَ مِن دُونِهِ مُلْتَحَدًا (ሱረቱል ካህፍ وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ الَّذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَاةِ وَالْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُ ۖ وَلَا تَعْدُ عَيْنَاكَ عَنْهُمْ تُرِيدُ زِينَةَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَلَا تُطِعْ مَنْ أَغْفَلْنَا قَلْبَهُ عَن ذِكْرِنَا وَاتَّبَعَ هَوَاهُ وَكَانَ أَمْرُهُ فُرُطًا (ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 28) https://t.me/Tewhid_And_Sunah https://t.me/TewhidAnd_Sunah
Показати все...
سورة_الكهف_كاملة_بصوت_رائع_يريح_القلب_للمقرئ_حسام_الدين_عبادي_128kbps.mp332.33 MB
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ~~~~ ↩️‏سنن يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት https://t.me/Tewhid_And_Sunah https://t.me/TewhidAnd_Sunah
Показати все...
ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓

https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot

My SiS ሚስጥርሽን ለራስሽ ብቻ ያዥው    ወዳጅሽ   ሌላ ወዳጅ አለውና‼️ ወዳጅሽ ለመሰለሽ ሁሉ ታሪክሽን ህልምሽን በመንገር አታባክኝ ይልቅ ከአሏህ በታች የምታምኝበትና በደንብ የምትቀርቢው አንድ እውነተኛ ወዳጅ ካለሽ ለርሱ ብቻ ሹክ በይው። ከዛ ባለፈ የሚያቆላምጥሽና የሚያወራሽ   ሁሉ ወዳጅሽ እየመሰለሽ አትፍሰሽ!! ቶሎ ግልፅ ማይሆኑ ባህሪዎች ተደብቀው ሚያጠቁ ባህሪዎች እንዳሉ እወቂ አስመሳይነት አፈ ሙዝ አፈ ቂቤነት ብዙ ጊዜ ይሸውዱናል ሳይመስለን ይጎዱናል አንዳልጠው ያስወድቁናል!! So ጥንቁቅነትና ማስተዋል ያዋጣናል
Показати все...
﴿۞ إِذْ تُصْعِدُونَ وَلَا تَلْوُۥنَ عَلَىٰٓ أَحَدٍۢ وَٱلرَّسُولُ يَدْعُوكُمْ فِىٓ أُخْرَىٰكُمْ فَأَثَـٰبَكُمْ غَمًّۢا بِغَمٍّۢ لِّكَيْلَا تَحْزَنُواْ عَلَىٰ مَا فَاتَكُمْ وَلَا مَآ أَصَـٰبَكُمْ ۗ وَٱللَّهُ خَبِيرٌۢ بِمَا تَعْمَلُونَ ٣٥١۝﴾ 🎙القارئ : محمود القارئ ~ t.me/abu_reyyis_arreyyis
Показати все...
القارئ_محمود_القارئ_إذ_تصعدون_ولا_تلوون.mp36.52 MB
Show comments
ያጀማአ እደው ቤተሠብ ያልገባበት ትዳር ሁለየ ጭቅ ነውና በራሳችሁ አትወስኑ በተለይ ሴቶች ስንት እህቶች ከቤተሠብ ተለያይተው አግብተው ኮሽ ባለ ቁጥር ነፍስያቸውን እየወቀሡ ይኖራሉ ከቻልሽ ቤተሠብን አሳምኚ አለዛ ቤተሠብ ያዘነበት ትዳር ኮሽ ባለ ቁጥር ነብስያሽ ታልቃለች ለምን ቤተሠብ ያልወደደው ትዳር ወደሽ ነው የገባሽው እያሉሽ ቢበድልሽ ለማን ታወሪያለሽ ብሶትሽን ወላሒ ስንት እህቶች እያለቀሱ ነው ከአላህ በታች ላንች ቤተሠብሽ ክብርሽ ናቸው https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0
Показати все...
ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64

https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

አንዳንድ ጊዜ ከአቅምህ በላይ የሆነ ችግር ገጥሞህ መጮህ እየፈለክ ነገር ግን ከችግሩ አንፃር ያለህ ጩኸት ሲያንስብህ፣ ማልቀስ እየፈለክ የማልቀስ አቅምህ ከህመምህ አንፃር የወረደ ሆኖ ሲሰማህ፣ መናገር እየፈለክ ንግግርህ ስቃይህን መግለፅ እንደማይችል ስትረዳ፣ ብስጭትህ ካለህበት ሁኔታ ጋር ሊነፃፀር እንደማይችል ሲገባህ ያን ጊዜ ሁሉንም በሆድህ እምቅ አድርገህ ዝምታን ትመርጣለህ።
Показати все...
አንዳንድ ጊዜ ከአቅምህ በላይ የሆነ ችግር ገጥሞህ መጮህ እየፈለክ ነገር ግን ከችግሩ አንፃር ያለህ ጩኸት ሲያንስብህ፣ ማልቀስ እየፈለክ የማልቀስ አቅምህ ከህመምህ አንፃር የወረደ ሆኖ ሲሰማህ፣ መናገር እየፈለክ ንግግርህ ስቃይህን መግለፅ እንደማይችል ስትረዳ፣ ብስጭትህ ካለህበት ሁኔታ ጋር ሊነፃፀር እንደማይችል ሲገባህ ያን ጊዜ ሁሉንም በሆድህ እምቅ አድርገህ ዝምታን ትመርጣለህ።
Показати все...
★منهاج الفرقة الناجية★

★الحق★. ماقام عليه الدليل وليس الحق فيما عليه النس

Repost from N/a
🌹🌹የንጋት ውብ ግብዣ ሀቂቃ ቁርአን የቀልብ መዳኒት። ኢያዳመጣቹ! 🎤በቃሪ ሙሐመድ ጀማል https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
Показати все...
1.59 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.