cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Enzi primary, secondary and preparatory school

We will strive to have well educated, broad-minded, patriotic, curios, visionary and self motivated human resource.

Більше
Рекламні дописи
688
Підписники
Немає даних24 години
+77 днів
+4130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ የ8ኛ ክፍል የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ( ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም )ፈተናው ይሰጣል። ተጨማሪ ማብራሪያ ደብዳቤ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል።
Показати все...
ተማሪዎች በበይነ መረብ (Online) መፈተናቸው  ምን የተለየ ጠቅሜታ አለው? 1. የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም ይህም ለምሳሌ በወረቀት መልስን በማጥቆር ሂደት ተማሪዎች መልስ ሳይሰጡ ሊያልፉና ሊረሱ የሚችሉበት ወይም በመልስ ቅየራ ወቅት የመልስ መስጫ ወረቀት መጎዳት፣ ሁለት መልስ መጻፍ፣ አጋጣሚዎች ሲኖሩ እንዲሁም ከአንዱ ጥያቄ ወደ ሌላኛው ለማለፍ ገጽ ማገላበጥ ወ.ዘ.ተ. ሲኖርባቸው፣ በበይነ መረብ ሲሆን ግን ያልተመለሱ ጥያቄዎች እንዳሉ የሚጠቁም በመሆኑ፣ አንዱን ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ “click” የመሄድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ “flag” በማድረግ ተመልሶ የመስራት እድልን ይሰጣል። 2. ጊዜ ቆጣቢ ነዉ፡፡ ወረቀት ላይ መልስ በማጥቆር የሚባክን ጊዜን በማስቀረት በአንድ “click” የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያነሳሳል። 3. የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው፡ የበይነ መረብ ፈተናዎች፡ በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ በአሁኑ ፈተና ተማሪዎች ከሚፈተኑበት አከባቢ አንጻር በ5 ክላስተሮች በመመደብ፤ 5 ወደ ፈተና መግቢያ ማስፈንጠሪያ (URL) ተዘጋጅቷል። ማስፈንጠሪያው የተለያየ የሆነበት ምክንያት በፈተና ወቅት ያለውን የኢንተርኔት መጨናነቅ ለመቀነስ እንጂ  በተሰጠው ሊንክ የገባ ማንኛውም ክልል እና ከተማ ላይ ያለ ተማሪ የሚገባበት የፈተና ቋት በሌላ ማስፈንጠሪያ ከገባ ተማሪ ጋር ተመሳሳይ ነው። 4. ኦዉቶማቲካሊ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በራሱ ይልካል፡፡ በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ አውቶማቲካሊ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ ይልካል (ሰብሚት ያደርጋል) ። 5. ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል፡፡ ፈጣን የውጤት አሰጣጥ እና ግብረመልስ፡ በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ እድል ይኖረዋል። 6. ተማሪዎች በቤታቸዉ እያደሩ እንዲፈተኑ እድል ይሰጣል፡፡ ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ እድል ይፈጥራል። ትምህርት ሚኒስቴር
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ መምህራን እንዴት ናችሁ? የ2ኛ ወሰነ ት/ት የተማሪዎች ተከታታይ ምዘና እና ሚድ ፈተናዎችን ጨምሮ ውጤት ያላሟሉ ተማሪዎችን ዝርዝር በስም ዝርዝራቸው መሰረትና በየ ት/ት አይነቱ እስከ ነገ 10:00 ድረስ ሪፖርት እንድታደርጉልን ት/ቤቱ ያሳስባል። 🤳ኢንዚ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት!!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ ተማሪዎች ሰላም ጤና ይስጥልን? #በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ት/መምሪያ እና በክልሉ ት/ቢሮ በኩል ዛሬ በስልክ ባደረሱኝ መረጃ መሰረት የ2016 ዓ/ም online የምትፈተኑ ተማሪዎቻችንን ነገ ግንቦት 27/2016 ዓ/ም በጧት ፈረቃ 2:30 ጀምሮ በአሶሳ ዩንቨርስቲ ግቢ በማስገባት ስለ ፈተና አወሳሰድ ዙሪያ የስነ ልቦና ድጋፍ አገልግሎት እና የ2ኛና መጨረሻውን ዙር በonline ፈተና አወሳሰድ ስልጠና እንድትወስዱና የቅድመ ዝግጅት ስራ እንደሚሰራ የስልጠና ፕሮግራም ድልድል ተገልጾልናል። #ስለሆነም ሁሉም ተማሪ የት/ቤታችሁን የተሟላ ደንብ ልብስ(ዩንፎርም) በመልበስና ማስታወሻ ደብተሮቻችሁን በመያዝ ዩንቨርስቲ ጊቢ ሻርፕ 2:30 ላይ እንድትገኙ በማለት ት/ቤቱ ያሳስባል። #በተጨማሪም ከዚህ በፊት በት/ቤት ስልጠናውን ስትወስዱ እንዳያችሁት ተጨማሪ ኮድ በሆነው ማለትም c4.exam.et ብላችሁ ክሮም ላይ በመግባት እና የበፊቱን ኮድ በመጠቀም የፈተና ሞደሎችንም ጭምር በማየት #እንድታነቧቸውና #እንድትለማመዷቸው በማለት እያሳሰብን ተጨማሪ መረጃዎች ከደረሱንም በመደበኛ ክፍለ ጊዜ ላይ ስንገናኝ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። #የት/ቤት መታወቂያ መያዝዎን አይርሱ!! #ኢንዚ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት!!

Grade-12 chemistry Model from Grade 9 & 10
Показати все...
Module Exam G 9 & 10 for Grdae [email protected]0.49 KB
Module Exam G 9 & 10 for Grdae [email protected]9.74 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🤳❤🤳አስቸኳይ መረጃ ለሁሉም:- የ2016 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2ኛውን እና የመጨረሻውን ዙር የኦንላይን ስልጠና ነገ ግንቦት 27/2016 ዓ/ም ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ 5:00 ድረስ በአሶሳ ዩንቨርስቲ የሚሰጣችሁን ስልጠና ሁሉም ተማሪ ተገኝቶ የመውሰድ ግዴታ ያለበት መሆኑን እየገለጽን ወደ ግቢ ስትገቡ ማንነታችሁን የሚገልጽና የታደሰ የት/ቤታችሁን መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እየገለጽን በዚህ ፕሮግራምና ስልጠና ላይ ያልተገኘ ማንኛውም ተማሪ የሚቀጥለውን  #ኦንላይን ፈተና የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። #ኢንዚ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት!!
Показати все...