cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አዲስ መረጃ 🇪🇹

መረጃዎችን በፍጥነት ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ

Більше
Ефіопія7 254Амхарська6 848Категорія не вказана
Рекламні дописи
606
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-2430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዉድ ቤተሰቦቻችን ይህን የሰበር ዜና ET ሊንክ ሸር በማድረግ ከዚህ በላይ እዉነተኛ እና ፈጣን መረጃ ፈላጊዎች ጋር ሁሉ እንዲደርስ የበኩላችሁን እንድትዎጡ በትህትና እንጠይቃለን።ከወዲሁ ለመልካም ትብብራችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏 👇👇👇👇 https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ልዩ እና ሰበር ዜናዎች ብቃት ባላቸው መረጃ አቅራቢዎች ተከፍቶ መረጃዎችን እያነፈነፈ ለህዝብ የሚያቀርብ  ሀገራዊና ህዝባዊ የቴሌግራም ቻናል እንጠቁሞ እንዳያመልጠዎ 👇👇 https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኒውዚላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነችዉ ጃሲንዳ አርደርን ስልጣኗን ልትለቅ መሆኑን አሳወቀች የኒውዚላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነችዉ ጃሲንዳ አርደርን በሚቀጥለው ወር ከስልጣን እንደምትለቅ እና በዚሁ 2023 አመት በሚካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ እንደማትወዳደር ተናግራለች።አርደርን ከእንባዋ ጋር እየታገለች ሐሙስ ዕለት በናፒየር ከተማ ለጋዜጠኞች በሰጠችዉ መግለጫ የካቲት 7 በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመጨረሻ ቀኔ ይሆናል ብላለች። የኒውዚላንድ ቀጣዩ አጠቃላይ ምርጫ በጥቅምት 14 ይካሄዳል የሚል ቀነ ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡ይህ አስደንጋጭ ዜና የተሰማዉ በቀጣይ ምርጫ ከህዝብ የተሰበሰበዉ ድምጽ እንደሚያመለክተው የጠቅላይ ሚኒስትሯ ሌበር ፓርቲ በጥቅምት 14 እንደገና ለመመረጥ አስቸጋሪ ሁኔታ እንደሚገጥመዉ መገለጹን ተከትሎ ነው። ተሰናባቿ ጠቅላይ ሚኒስትር አርደርን በአመራርነት ያሳለፉኩት ስድስት “ፈታኝ” ዓመታት ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰባት ስትናገር ራሷን ለመቆጣጠር ተስኗት ታይታለች፡፡የሌበር ፓርቲ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት  አባላት በእርሷ ምትክ ኒዉዚላንድን የሚመራ ሰዉ ለመምረጥ እሁድ ድምጽ ይሰጣሉ ። የ42 ዓመቷ አርደርን፣ በበጋው የእረፍት ወቅት ስለወደፊት እጣ ፈንታዋ ለማሰብ ጊዜ በመዉሰድ ልቤንና እና ጉልበቴን አሰባስባለዉ ስትል ተናግራለች። @Addis_News @Addis_News
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቢቢሲ በትላንትናው ምሽት የኤፍኤ ካፕ ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን ወቅት የወሲብ ድምፅ መሰማቱን ተከትሎ ይቅርታ ጠየቀ የኤፍኤ ካፕ የቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት የወሲብ ድምፅ ከተሰማ በኃላ ለተፈጠረው ችግር ቢቢሲ ይቅርታ ጠይቋል። በትላንትናው እለት ጋሪ ሊንከር በዎልቭስ እና በሊቨርፑል መካከል የተደረገውን የሶስተኛ ዙር ጨዋታ ሲያቀርብ ድምፁ ተሰምቷል። የእግር ኳስ ተንታኙ ከድርጊቱ በኋላ የሞባይል ስልኩን ምስል ለጥፏል።ትላንት ማምሻውን በእግር ኳሱ የቀጥታ ዘገባ ላይ ለተበደሉ ተመልካቾች ይቅርታ እንጠይቃለን ሲል ቢቢሲ አስታውቋል።ቢቢሲ ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል። ሊንከር በሞሊኑክስ ስታዲየም በነበረው የቀጥታ ስርጭት ሳቅ ይዞት ነበር። ሊንከር ከባልደረባው እና የቀድሞው እንግሊዛዊው ተጫዋች አላን ሺረር በማቋረጥ  በአንድ ሰው ስልክ ላይ የሆነ ነገር እየተላከ ይመስለኛል ሲል ተደምጣል። https://t.me/Fetan_Mereja_Et
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ለነጋዴ የሚያስረክቡበትን ዋጋ እስከ ታህሳስ 27 ድረስ እንዲያሳውቁ ቢነገራቸውም እስካሁን ሊያሳውቁ አለመቻላቸው ተገለፀ፡፡ የሲሚንቶ ግብይት በነፃ ገበያ እንዲከናወን መወሰኑን ተከትሎ ፋብሪካዎች ለነጋዴዎች የሚያስረክቡበትን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ታህሳስ 27 2015 ዓ.ም ድረስ እንዲያሳውቁ የተነገራቸው ቢሆንም እስካሁን እያሳወቁ እንዳልሆነ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ቁምነገር እውነት ለአሀዱ ተናግረዋል፡፡ ፋብሪካዎቹ ዋጋውን እንዲያሳውቁ የተፈለገው ገበያው ላይ የሚሸጥበትን መንገድ ለመቆጣጠር እንደሆነ ጠቅሰዉ ትክክለኛውን ዋጋ ማወቅ ካልተቻለ የግብይት ስርአቱ ለ-ህገወጥ አሰራሮች ምቹ እንዲሆን ሊያደርገው እንደሚችል ገልፀዋል፡፡የመሸጫ ዋጋውን እንዲያሳውቁ አስገዳጅ መንገዶችን ከመጠቀም ይልቅ ከፋብሪካዎቹ አመራሮች ጋር እየተነጋገሩ እንደሚገኙ የገለጹት ወይዘሮ ቁምነገር በያዝነዉ ሳምንት መጨረሻ ድረስ እንዲያሳውቁ በማድረግ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚሆንም አስታውቀዋል፡፡የሚያስረክቡበትን ዋጋ ላለማሳወቃቸው የተለያዩ ሰበቦችን እያቀረቡ እንደሚገኙ የተናገሩት ዳሬክተሯ አንደኛው ከሌላኛው ፋብሪካ ቀድሞ ማሳወቅ አለመፈለግ ዋነኛው ቢሆንም አሳማኝ በሆኑ ምክንያቶች ከማሳወቅ የዘገዩ እንዳሉም ጠቁመዋል፡፡ https://t.me/Fetan_Mereja_Et
Показати все...
🔥#ዓይግዜ_ክፋቱ‼️ ጽንፈኛ ነው አልከኝ❓ """""""""""""""""""""""" እሰይ!! ግድ የለም ይበለኝ እንዲህ ነው ውለታ ብድር መላሽ ያርገኝ ውርደትን ከሞትህ ነብስን በታደኩኝ አገርና ወገን ክብሩን ባስጠበኩኝ ምነው በአደባባይ ጽንፈኛ ነው አልከኝ ላይሆን መተናነስ  እንዴትስ ብትለካኝ ባነሰ ማንነት አንሰህ ያሳነስከኝ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? ያኔ የጭንቅለት ሰው ልከህ ከደጀ ንገሩልኝ ብለህ እንድደርስ ማልጀ ሞትክን ስንሞትልህ ስወድቅ ተገድጀ ምነው ተዘነጋህ እረሳህ ወዳጀ ቀኝ መላሽ ጀግና በግራ ጠምጀ ጠላትን ሳንጓልለው ነብስያየን ክጀ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? ግድ የለም ልንገርህ አድምጠኝ በሞቴ ፋኖ ማለት እኮ ይታገሱ እሸቴ ዋጋ የከፈለው ልቅደም ብሎ አባቴ ያስከበረህ ጀግና ሸዋ መራቢቴ እሱ እኮ ነው ፋኖ ምን ነካሽ ገለቴ። ምየ ትቸዋለሁ እንባ ባይኔ ላይፈስ ወደቀ ያሉኝ ለት ፋኖ እሸቴ ሞገስ እምነተ ጠንካራ ፊቱ እማይመለስ በቅዱስ ሚካኤል ምሎ የሚተኩስ ክንደ ነበልባሉ አንገት የሚበጥስ አነጣጥሮ ተኳሽ ልክ እንደይታገስ ጠላት አስረግዶ ወራሪ እሚመልስ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? ተወርዋሪው ኮከብ በድል የሚያበራ የነገስታቱ ልጅ ተራራው አማራ ፈጥኖ የሚደርሰው ከአስቸጋሪው ጎራ ምድር ስትጨነቅ ሰሜኑ ሲጣራ ዲሽቃና መትረጌስ በመድፍ እያጓራ ነፍጠኛው ጎንደሬ ዳባት ጃናሞራ ወልቃይት ጠገዴ መተማና ቋራ እብናት በለሳ አጅሬ ጃኖራ መገን ሊቦ ከምከም ደራና ፎገራ በሮ የሚደርሰው ያ ንስር አሞራ የሞተ ለክብሩ ለአንዲት ለባንዴራ። ፋኖ ነው መሳፍንት አርበኛው አረጋ የነጻነት ታጋይ ለለውጥ የሚተጋ ልክ እንደ አባቶቹ ወገን ያረጋጋ አገርን ያዳነ ከጠላት መንጋጋ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? እረ ወዴት ወዴት ወዴት ነው አንተየ ጽንፈኛ ነው ያልከው ፋኖ ነው አጋየ የመንግስትህ ክብር ልክ እንደገብርየ ከሞት የሚታደግ ልክ እንደተክልየ ዝምተኛው ጀግና ጠላት ያደባየ። ጎጃም ያበቀለው ውችንፍሩ ዘሜ እጅ ስጥ አሉተኝ የማንም ወፈፌ እጅ ይዞ ሊወሰድ አይ እነፍንፍኔ አለመማራቸው ታሪክን በቅኔ አባይ ተሻገሩ እነ ኦነግ ሸኔ ደጀን ከአፋፉ ላይ የተኛውን በሬ ነካክተው ነካክተው አደረጉት አውሬ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? የነጻነት ኮከብ የትግላችን ሻማ ወልቃይት ጠገዴ ያፈራችው ታማ ሺ ባንዳ የሚጥል ድምጹ ሳይሰማ ፋኖ ነው ደመቀ ላልሰማው አሰማ ጽንፈኛ ነው ያልከው ወየሁ ጉድ ሲሰማ ከሰውነት ወርደህ በዘር ስትገማ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? ይመስክር ወልደያ እራያ አላማጣ እረመጡ ምሬ የለለበት ጣጣ ጠላትን ለብልቦ ነጻ የሚያወጣ። መርሳ አባ ገትየ በል እንሂድ ወሎ የትግላችን ዓርማ ያ ምሬ ወዳጆ ና ላሳይ ጎበዝ የአርበኞችን ውሎ ዲሽቃ የሚማርክ መገን ጃሎ ብሎ ፋኖ አሰን ከሪሙ ጀግናው አጋሚዶ። የወንበዴ ምሽግ እሳቱን ተራምዶ በል ላሳይህ ጀግና ውረድ ወደ ዳውዶ እንዲህ ነው አማራ ለማን ተንበርክኮ በድል ይመለሳል ጠላቱን አንድዶ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? ይመስክር አገሬው ኮሙቦልቻና ደሴ ጣምራ በር ይናገር አጣየ ኬሚሴ የአርበኝነት ልኩ ቆራጡ በለሴ ፋኖ ነው አማራ ወንዱ አስቻለው ደሴ ስሙ የሚያጸና ልክ እንደ ስላሴ። ተራማጁ ጀግና ወደፊት ገስግሶ አሳምነው ጽጌ የላከው መርቆ እንዳባቶቻችን ታሪክ ስራ ብሎ እሄ ነው አርበኛ የፋኖወች ውሎ ነዳው እንደ በሬ ጠላቱን ሆ ብሎ። ጽንፈኛ ነው አልከኝ? ይሁን ግድ የለኝም ያሻህን ብትለኝ አገር የምጠብቅ አርበኛው እኔ ነኝ ድጌን አደግድጌ ትጥቄን ያጠበኩኝ ምሽግ ተራማጁ ቦንብ እያመከንኩኝ አርበኛውን ፋኖ ጽንፈኛ ነው አልከኝ። ለሃገሬ ክብር ሰንደቋን ለብሼ በእፍኝ ጥርኝ ውሃ አንዴ ጎርሼ ዳገት ቁልቁለቱን ወጥቸ ወርጀ ሃሩር ቸነፈሩን በረሃውን ጥሸ ነጻ የማወጣ ጠላትን ደምስሼ ዓማራ ነኝ አንተ ልንገርህ መልሼ እቢ አልደመርም ካንተ ትናንሽ። እቆማለሁ ገና ታሪኬን አድሼ የተረኛ ሴራ ትብታብ በጣጥሼ ገና ታየኛለህ ክብሬን አስመልሼ። ወልቃይት ጎንደር ነው ጎንደርም ዓማራ እራያም ወሎ ነው ወሎም ላሊበላ እረፍ ባለ ጊዜ ተው እርምህን አውጣ አንሰጥም ክብራችን የመጣው ቢመጣ። """"""""""""""'''"'''''''''''''''''''' ©ሳሚ #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 https://t.me/NISIREamhra
Показати все...
️ ንስር አማራ

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ ንስር አማራ #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሜሪካ-መራሹ የአፍሪቃ ቀንድ ጥምር ኃይል‼️ የአፍሪካ ቀንድ አሜሪካ-መራሽ ጥምር ኃይል መሆኑ የተገለፀው ኃይል CJTF-HOA ሰራተኞቹ የበርበራ ወደብ ጣቢያን መጎብኘቱ ተነገረ። ጉብኝቱ በየካቲት 2023 የታቀደው አሜሪካ-መራሽ ሁለገብ የወታደራዊ ስልጠና ስምምነትን ተከትሎ የተከወነ መሆኑ የተገነገረ ሲሆን በአላማውም በፀረ ሽብር እና በሚከሰቱ ችግሮች ላይ ትብብርን በማሳደግ ከተመድ እና ከአፍሪካ ህብረት እዝ ጋር ለማቀናጀት የተነደፈ ነው ተብሏል። ወታደራዊ ስልጠናው ከበርበራ ወደብ በተጨማሪ፣ ሶማሊያን ጨምሮ ከ 20 ሀገራት የተውጣጡ  ኃይሎች ጋር የሚቀጥል መሆኑ የተነገረ ሲሆን ቦትስዋና፣ ጅቡቲ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ እና ኡጋንዳ ተጠቃሽ ሆነዋል። #የዓባይልጅ #Ethiopia መረጃዎችን በምስልና ድምፅ ቻናሉን Subscribe አድርጉት        👇         👇              👇 https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ     ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA በቻናሉ ማስታወቂያ ለማሰራት   👇👇  @Topic_peromotor
Показати все...
መአሐ
Показати все...
Watch "የድል ዜና - አዳሩን ታምር ተሰርቷል - አስደናቂ ኦፕሪሽን ተካሄደ" on YouTube https://youtu.be/apy58h-9pFU
Показати все...
የድል ዜና - አዳሩን ታምር ተሰርቷል - አስደናቂ ኦፕሪሽን ተካሄደ

#derenews #ethiopia #mekele #gatachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #gatachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk #worku-aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #ጁንታዉ #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #ኢሌኒ #ethieskindemega #ህወሃት #ሰበር #ጀዋር #jawar #jewar #ጃዋር #እስክንድር #esikindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #weldia #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሽና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እስክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #adnamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋና_ዜና #bati #ባቲ #hadds_media #ethiofurem #ethioforem #ethio360 #eregnaye #እረኛዬ #yegebrelmezmur #ፋና_ዜና #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #ጁንታዉ #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #ኢሌኒ #ethieskindemega #ህወሃት #ሰበር #ጀዋር #jawar #jewar #ጃዋር #እስክንድር #esikindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #weldia #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሽና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እስክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #adnamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋና_ዜና #bati #ባቲ #hadds_media #ethiofurem #ethioforem #ethio360 #eregnaye #እረኛዬ #yegebrelmezmur #ፋና_ዜና #donkeytube #comedianeshetumelese #ዶንክቲዮብ #donkey #Donkey

Watch "ሰበር ዜና-|ደብረጽዮን አዲስ ጉድ ይዞ ተከሰተ-|ከመቀሌ የተሰማዉ ሰበር-|ኤርትራ ወሰነች-ህወሃት ስምምነቱን ጣሰ-|ከባድ ዘመቻ ተጀመረ-|ፋኖ አ*ስ*ጠነቀቀ" on YouTube https://youtu.be/snNIsNKQ81g
Показати все...
ሰበር ዜና-|ደብረጽዮን አዲስ ጉድ ይዞ ተከሰተ-|ከመቀሌ የተሰማዉ ሰበር-|ኤርትራ ወሰነች-ህወሃት ስምምነቱን ጣሰ-|ከባድ ዘመቻ ተጀመረ-|ፋኖ አ*ስ*ጠነቀቀ

#derenews #ethiopia #mekele #gatachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #gatachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk #worku-aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #ጁንታዉ #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #ኢሌኒ #ethieskindemega #ህወሃት #ሰበር #ጀዋር #jawar #jewar #ጃዋር #እስክንድር #esikindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #weldia #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሽና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እስክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #adnamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋና_ዜና #bati #ባቲ #hadds_media #ethiofurem #ethioforem #ethio360 #eregnaye #እረኛዬ #yegebrelmezmur #ፋና_ዜና #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #ጁንታዉ #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #ኢሌኒ #ethieskindemega #ህወሃት #ሰበር #ጀዋር #jawar #jewar #ጃዋር #እስክንድር #esikindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #weldia #gatachew_reda #gatachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሽና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እስክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #adnamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋና_ዜና #bati #ባቲ #hadds_media #ethiofurem #ethioforem #ethio360 #eregnaye #እረኛዬ #yegebrelmezmur #ፋና_ዜና

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.