cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

24 Hour News

Більше
Рекламні дописи
20 700Підписники
-2224 години
-1127 днів
-50630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በደቡብ ጎንደር ዞን አስቴ ወረዳ አጎና ቀበሌ አገዛዙ የገበሬዎችን መኖሪያ ቤት አቃጥሏል። ለኢትዮ 251 በደረሰው መረጃ መሰረትም ቤት ለቤት እየዞረ ቤንዚን በማርከፍከፍና ቤት ውስጥ ይገኙ የነበሩ ሮጠው ማምለጥ የማይችሉ አቅመ ደካሞችን በር በመዝጋት አቃጥሏል። #Update አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ! ጉዳዩ፦ በአጎና ከተማ ቤት ንብረታቸው የወደመባቸውን ወገኖች የድገፍ ጥሪን ይመለከታል። ለወገን ደራሽ ወገን ስለሆነ የተቻላቹን እድታረጉ በማለት ጥሪ እናስተላልፋለን። Account  number 1000498713436 ንግድ ባንክ 5325210709011 ዳሽን ባንክ 2221019816077013 አባይ ባንክ የተከፈተዉ ሁሉም ፣ በጊዜ ፣ በወርቁ እና ዘላለም ነው። በመንፈሳዊ ወጣቶችና በተጎጅወች የተዘጋጀ ነው። የዘር መግዧችንም ስለተቃጠለ እና የለት ምግብ እዲያገኙ ሁላችንም እገዛ እናድርግ።
Показати все...
👍 6
👍 19👏 3
አዱስ የፋኖ መዝሙር በቅርብ ቀን ...
Показати все...
Показати все...
ሴራው ከሸፈ የብልጽግና ዋናዋና ሰወች ከሃገር ወጡ ጃል መሮ አብይን ከሰሰ

1
ገጥመናል ገጥመናል በየቀኑ አይደለም በሳዓታት ልዩነት እንከፍታለን በተለመደው ፍጥነታችሁ SUBSCRIBE 💪‼️ በተለመደው ፍጥነታችሁ ሳይበር ፋኖዎች እንዳላችሁ አሳዩት ሚሽናችሁን ተወጡ በፍጥነት 1000 ሰብስክራይብ አዲስ ድምፅ Channel 51 የዛሬ መግብያ ነው ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@AddisDimts51/featured ኢትዮ 360 Channel 74 የዛሬ መግብያ ነው ። ሰብስክራይብ 1000 መሙላት አለበት 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Ethio360Studio74-pe/featured ሁለቱንም አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅Done ፈጣን ምላሽ በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ
Показати все...
3👍 1
👍 11
የአማራ ፋኖ በጎንደር ገብርዬ ክፍለ ጦር አመራሮች ከበባውን ሰብረው ወጡ። በደቡባዊ የጎንደር ክፍለ ሃገር ቀጠና ከጠላት ጋር እየተፋለመ ያለው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊና ገብርዬ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደገለጸው በዛሬው ዕለት አገዛዙ ያደራጃቸው ሌቦች ወደ ሱዳን የተጫነ ወደ 40 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ቡና ለመዝረፍ መኪኖቹን አግተው እየተደራደሩ ባለቡት ሰዓት የገብርዬ ትንፋሾች ሌቦችን አስለቅቀው መኪናውን አስለቅቆ እየተመለሰ በነበረበት ሰዓት የጠላት ኃይል ከበባ ቢፈጽምም፤ ከበባውን ሰብረው ወጥተዋል። በዚህ ከበባም አንድ ዲሽቃን ጨምሮ በርካታ መሳሪያዎችን ማርከዋል። ሻለቃ ከፍያለው ደሴ ከአብይ አህመድ ሰራዊት የተቃጣበትን መጥቃት በመቀልበስ በመልሶ ማጥቃት በወራሪው ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ድልን ተቀናጅቷል:: በአሁኑ ሰዓት የጋይንት ሆስፒታል በወራሪው ቁስለኛና ሙት ሞልቶ ቁስለኛው በየበረንዳው ተኝቶ ይገኛል:: በጦሩ ገበሬ ፍታውራሪው ከፍያለው ደሴ የተመራው ሰራዊት የጠላትን ኃይል በሁለት የውጊያ ቦታዎች ማለትም ይፍራታና አጋጥ ማርያም በተባሉ ቦታዎች በተደረገ ውጊያ ጠላት ከ3 መኪና በላይ ቁስለኛ ሲያመላልስ ውሏል::
Показати все...
8👍 5