uk
Feedback
Hussein Ali (Durus & Fewa'id)

Hussein Ali (Durus & Fewa'id)

Відкрити в Telegram

ሑሴን ዐሊ (ደርሶችና መልእክቶች)

Показати більше
4 199
Підписники
-324 години
-217 днів
-2830 днів
Архів дописів
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📚የሸርሑ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ በአላህ ፍቃድ ይኖረናል። 🕰ስዓት ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ እስከ 4:00 🎙የደርሱ አቅራቢ ሑሰይን ዐሊይ ሰዒድ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📚የሸርሑ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ በአላህ ፍቃድ ይኖረናል። 🕰ስዓት ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ እስከ 4:00 🎙የደርሱ አቅራቢ ሑሰይን ዐሊይ ሰዒድ ፒዲኤፉን ለማግኘት፦ t.me/husseinali210/2396 t.me/husseinali210/2396 ደርሱ የሚተላለፍበት ጉርፕ፦ t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa

​አስደሳች ዜና ​አወሊያ እርዳታ እና ልማት ድርጅት መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው አልባስር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነፃ የዓይን
​አስደሳች ዜና ​አወሊያ እርዳታ እና ልማት ድርጅት መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው አልባስር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነፃ የዓይን ሕክምና እና የሞራ ገፈፋ ሕክምና ከ መስከረም 16 እስከ መስከረም 19/ 2019 ዓ·ል ይሰጣል። በመሆኑም በወራቤ እና አካባቢው የምትገኙ ነዋሪዎች ይህንን ነፃ ሕክምና በሆስፒታሉ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ​WE ARE READY FOR FREE EYE CATARACT SURGERY 

[አዲስ ደርስ ክፍል 018] የኪታብ ስም፦ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ የኢብኑ ቁዳማ ረሒመሁሏህ የሸርሑ አዘጋጅ፦ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁሏህ የደርሱ አቅራቢ 🎙Hussein Ali Seid ፒዲኤፉን ለማግኘት👇 t.me/husseinali210/2396 ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ👇 t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa

[አዲስ ደርስ ክፍል 017] የኪታብ ስም፦ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ የኢብኑ ቁዳማ ረሒመሁሏህ የሸርሑ አዘጋጅ፦ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁሏህ የደርሱ አቅራቢ 🎙Hussein Ali Seid ፒዲኤፉን ለማግኘት👇 t.me/husseinali210/2396 ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ👇 t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📚የሸርሑ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ በአላህ ፍቃድ ይኖረናል። 🕰ስዓት ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ እስከ 4:00 🎙የደርሱ አቅራቢ ሑሰይን ዐሊይ ሰዒድ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📚የሸርሑ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ በአላህ ፍቃድ ይኖረናል። 🕰ስዓት ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ እስከ 4:00 🎙የደርሱ አቅራቢ ሑሰይን ዐሊይ ሰዒድ ፒዲኤፉን ለማግኘት፦ t.me/husseinali210/2396 t.me/husseinali210/2396 ደርሱ የሚተላለፍበት ጉርፕ፦ t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa

የማለዳ መልእክት (49) ~ ልጆቻችን አካዳሚ ትምህርት መማራቸው እና በዚህ ላይ መጎበዛቸው ይበል የሚያሰኝ ነው። በዚህ ላይ ማገዝና ሞራል መስጠትም ተገቢ ነው። ይሄ የሚሆነው በዲናዊ ትምህርት ሂሳብ ከሆነ ግን ትርፍ ሳይሆን ኪሳራ ነው። * ልጆቻችን ሶላት ይሰግዳሉ ወይ? ቁርኣን እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን ይማራሉ ወይ? በዚህ በኩል ከሌሉ በአካደሚ ትምህርት ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸው ትርጉም የለውም። እንዲያውም ሊጎዳቸው ይችላል። ዲናቸውን ካላወቁ በየትምህርት ዓይነቶቹ ውስጥ የተሰነቀሩ ብልሹ አስተሳበቦችን ሳያመዛዝኑ ይውጣሉ። የዲንን ዋጋ እና የአለማመንን አደጋ በቅጡ ስለማይለዩ እንደዋዛ ከኢስላም ሊወጡ ይችላሉ። ስማቸው የሙስሊም የሆኑ ግን ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን በየዩኒቨርሲቲው ውስጥ አሉ። የአካደሚ ትምህርት ደረጃቸው የሚያላብሳቸው ትእቢት ስላለ ምክር ለመስማትም ዝግጁ አይደሉም። (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ስማቸው የሙስሊም የሆኑ፣ ግን ከነ ጭራሹ እስልምና ውስጥ የሌሉ፣ ሰው ግን ሙስሊም አድርጎ የሚያስባቸው ሁለት ዶክተሮችን አውቃለሁ።) * በሃገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ልጆችን ማበረታታትና መሸለም ጥሩ ሆኖ ሳለ መነጋገሪያ ያደርግንበት መንገድ ግን በጣም የተጋነነ ነው። ቁርኣን ሒፍዝ የጨረሱ፣ በተለያዩ ሃገራት ለአመታት ተንከራተው ጥሩ የዒልም ደረጃ ላይ የደረሱ ደረሶችን ግን ዞሮም የሚያያቸው የለም። ከስር እየመጡ ላሉት ተተኪዎች ምንድነው እያስተላለፍን ያለነው? ይህንን የተራራቀ አቀራረባችንን እያዩ ለዲናቸው ትኩረት ይሰጣሉ ወይ? * የዲን ትምህርት ለምን የትርፍ ጊዜ ትምህርት ይሆናል? ክረምት ብቻ፣ ቅዳሜና እሁድ ብቻ፣ ... እየሆነ ነው። ለአካደሚው ግን ሁለ ነገራችንን እየሰጠን ነው። በግል ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ገንዘብ ከፍለን እናስተምራለን። መጥፎ ነገር የማያዩበት የተሻለ ድባብ ያለበት ግቢ መምረጣችን ይሁን። ለቁርአን ትምህርት ግን የዚያን ግማሽ እንኳን ከፍለን ማስተማር አንፈልግም። ለአካደሚ ትምህርቱ ተጨማሪ ከፍለን አስጠኚ እናደርጋለን። ለቁርኣንና ኪታብ ትምህርቶች ግን የረባ ቦታም የለንም። እነዚህ ነገሮች ከጊዜያዊ ትኩረታችን መራራቅ ባለፈ በልጆቹ አእምሮ ላይ እያስቀመጥነው ያለው ነገር ይበልጥ አደገኛ ነው፡፡ የዲን ትምህርት መማር ያን ያህል አንገብጋቢ እንዳልሆነ በተግባር እያሰርፅንባቸው ነው። በዚህ ላይ ሶላት አለመስገድ ሲጨመርበት፣ ክፍተታቸው የበዙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚማሩ ከሆነ፣ በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ አፍላ እድሜ ላይ ሲደርሱ ለመግለፅ የሚሰቀጥጥ ኪሳራ ይደርሳል። ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል። = (ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑል ኣኺር 05/1448) = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የድሮ ስርዓት ናፋቂው የከላላ ከተማ ከንቲባው ህገ ወጥ እስርና ወከባ! የከላላ ከተማ ከንቲባ አቶ አስናቀ ጥላሁን የክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው። ከላላ በአብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ ያለበት ከተማ ቢሆንም የህዝበ ክርስቲያኑ መብት ተከብሮ የሚኖርበት አካባቢ መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በተቃራኒው በሙስሊሙ ማህበረሰብ የውስጥ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ በመግባት የኢስላማዊ ዳዕዋ ይዘትን ጭምር ካልወሰንኩና ለምን ዳዕዋ ታደርጋለህ በሚል  ከንቲባው የመጅሊስ አባል የሆነውን ወንድም ኢዘዲን ሻፊን አስሮና አስፈራርቶ ከለቀቀው በኋላ በድጋሜ ሌሎት 5:00 አፍነው ለመውሰድና ለመግደል ሙከራ ቢያደርጉም አልሳካላቸው ሲል የከለላ ከተማ መጅሊስ ም/ኃላፊ የሆነውን ሸህ ሙሀባ ሰኢድን አስረውት የወገኛሉ። የከተማው ከንቲባ ይህንን ኢህገመንግስታዊ፣ አሳፋሪና ህዝብን የሚያቃቅር ተግባር በአስቸኳይ እንዲያቆሙና ሸህ ሙሀባ ሰኢድን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቁት እንጠይቃለን! የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤትም በየደረጃው ከሚገኙ የመንግስት አመራር ጋር በመነጋገር መሠል ድርጊቶችን እንዲቃወምና የወንድማችንን መብትና የመጅሊስ ክብር እንዲያስጠብቅ እንጠይቃለን። ከከላላ ሙስሊሞች

ሸርሑ አስ'ሱና ደርስ شـــــــــــــرح السنة للإمام البربهاري الشـــــــرح لمــعالي الشيخ العلامة الدكتــــــــور صالح بــــــن فـــــــوزان بــــن عبد الله الفــــــــوزان 📚ክፍል-041 የትምህርቱ አቅራቢ፦ 🎙ሑሰይን ዐሊይ አቡ አመቲ ረሕማን የኪታቡ ሶፍት ኮፒ t.me/husseinali210/1909 የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/husseinali210

👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372      👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram ይህች ሰብብ ልትሆን ትችላለች ቁርዓን ለመቅራት የተቸገሩ ካሉ ከዉጪ የመጡ የአይን ሀኪሞቾ በነፃ ... ሼር አድርጉላቸው @cataract2026

ሸርሑ አስ'ሱና ደርስ شـــــــــــــرح السنة للإمام البربهاري الشـــــــرح لمــعالي الشيخ العلامة الدكتــــــــور صالح بــــــن فـــــــوزان بــــن عبد الله الفــــــــوزان 📚ክፍል-040 የትምህርቱ አቅራቢ፦ 🎙ሑሰይን ዐሊይ አቡ አመቲ ረሕማን የኪታቡ ሶፍት ኮፒ t.me/husseinali210/1909 የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/husseinali210

ዛሬ የሙንከራት ደርስ ይኖረናል ኢንሻአሏህ ሰዓት ከመغሪብ እስከ ኢሻ

አዲስ ደርስ ሸርሑ አስ'ሱና شـــــــــــــرح السنة للإمام البربهاري الشـــــــرح لمــعالي الشيخ العلامة الدكتــــــــور صالح بــــــن فـــــــوزان بــــن عبد الله الفــــــــوزان 📚ክፍል-039 የትምህርቱ አቅራቢ፦ 🎙ሑሰይን ዐሊይ አቡ አመቲ ረሕማን የኪታቡ ሶፍት ኮፒ t.me/husseinali210/1909 የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/husseinali210

አዲስ ደርስ ሸርሑ አስ'ሱና شـــــــــــــرح السنة للإمام البربهاري الشـــــــرح لمــعالي الشيخ العلامة الدكتــــــــور صالح بــــــن فـــــــوزان بــــن عبد الله الفــــــــوزان 📚ክፍል-038 የትምህርቱ አቅራቢ፦ 🎙ሑሰይን ዐሊይ አቡ አመቲ ረሕማን የኪታቡ ሶፍት ኮፒ t.me/husseinali210/1909 የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/husseinali210

ዛሬ የሙንከራት ደርስ ይኖረናል ኢንሻአሏህ ሰዓት ከመغሪብ እስከ ኢሻ

አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ዳዕወቱል አንቢያ ኢሥላማዊ ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች አዲስ አበባን ጨምሮ መድረሳዎችን እና የሂፍዝ ማዕከሎችን በመገንባት ለህዝበ ሙስሊሙ የሸሪዓህ እውቀቶችን በማስተማር፣ የሚድያና የጎዳና ዳዕዋ በማካሄድ፣ የሃይማኖት ንጽጽር ኮርሶች እና የተለያዩ ሳይንሳዊ ስልጠናዎችን በመስጠት ሙስሊሙን ማህበረሰብ በማገልገል ላይ ያለ ተቋም ነው። በቀጣይ በ2019 ዓ.ል አድማሱን በማስፋት በአዲስ አበባ ባዘጋጀው ምቹ ቦታ #ከክፍያ_ነጻ በሆነ መልኩ ለወንዶች በአዳሪነት ብቁ በሆኑና ልምድ ባላቸው መሻይኾች #በዲፕሎማ_መርኃ_ግብር በአቂዳ፣ በሐዲስ፣ በፊቅህ፣ በነሕው፣ በሶርፍ፣ በሃይማኖት ንጽጽር ትምህርት እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎችን በመቅረጽ በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ የዲፕሎማ መርኃ ግብር በማሰናዳት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ይገኛል። ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛዉም እውቀት ፈላጊ በተቀመጠው አድራሻ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው !              የመመዝገቢያ መስፈርቶች ❶) ሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን የሀፈዘና ሽሀዳ ማቅረብ የሚችል ➋) በአካባቢው ከሚታወቁ መሻይኾች መሰረታዊ ሙኽተስር /አጫጫር/ ኪታቦችን የቀራ ➌) እድሜው ከ 15 እስከ 20 የሆነ ➍) አረበኛ ቋንቋ መጻፍ፣ ማዳመጥና መናገር የሚችል ➎) መልካም ስነምግባር እንዳለው የሚያረጋግጥ፣ ከአካባቢው መሻይኾች ወይም ከኢስላማዊ ተቋም የድጋፍ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል    ➏) ከወላጅ ወይም ከአሳዳጊ ፍቃደኝነታቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ➐) ከተላላፊ በሽታ ነጻ የሆነና ከሚታወቅ የህክምና ተቋም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል   ➑) የመዕሐዱን ህግና ደንብ የሚያከብር ➒) የመቅራት  አላማና ቁርጠኛነት ያለው ➓) ስምንተኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ       ማሳሰቢያ ❶) ከምዝገባ ቡሗላ አዲስ አበባ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት ተቋሙ ያዘጋጀዉን የመግቢያ ፈተና በአካል መቶ መፈተን ግዴታ ነው ➋) ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ያለን ቦታ ዉስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ      ለበለጠ መረጃ    አድራሻ ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ ጃዕፈር ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ስ.ቁ 0921637766        0907416666 @DAIO_registration

አፍዎን ዛሬ ደርስ መግባት አልችልም

የሱፊያ ጭፈራ በዑለማእ እይታ ~ 1. ኢማሙ ማሊክ፡- “እኛ ዘንድ ሱፊያ የሚባሉ ሰዎች አሉ። በብዛት ይበሉና ከዚያ ያንጎራጉራሉ። ከዚያም ተነስተው ይጨፍራሉ” ሲሏቸው * “ህፃናት ናቸው ወይ?” ብለው ጠየቁ። - “አይደሉም” አሏቸው። * “እብ ^ዶች ናቸው?” ሲሉ - “አይደሉም። ሸይኾች ናቸው” አሏቸው። * “እኔ ከኢስላም ሰዎች ይህን የሚሰራ አንድም አልሰማሁም” አሉ። [ተርቲቡል መዳሪክ፡ 2/53] 2. አቡል ወፋእ ኢብኑ ዐቂል፡- "በዜማና የመሳሪያ ድምፅ እየተከተለ የሚደንስና የሚጨፍር ባለ ፂም ማየት ምንኛ አስቀያሚ ነው? ባለ ሽበት ሲሆን ደግሞ የባሰ ነው! በተለይ ደግሞ በወጣቶችና በሴቶች ድምፅ ሲታጀብ። ከፊቱ ሞት፣ ጥያቄ፣ መቀስቀስና ሲራጥ ያለበት፣ ከዚያም ከሁለቱ አገሮች ወደ አንዱ የሚሆን ሰው እንደ እንስሳት ዝላይ ሊዘል፣ እንደ ሴቶች ማጨብጨብ ሊያጨበጭብ እንዴት ይዋጥለታል?" “ሱፊዮች ስራን ያበላሻሉ። የእምነት መሰረቶችን ያናጋሉ። ቦዘኔነትንና ዜማ ማዳመጥን ይወዳሉ።” [ተፍሲሩል ቁርጡቢይ፡ 10/263] 3. ኢብኑል ጀውዚይ፡- የሱፊያ ክፍሎችን ተግባር አንስተው ባወገዙበት እንዲህ ብለዋል:– “በየምግቡ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ ሲጠግቡ ጊዜ ይደንሳሉ፡፡ … ከመዐቶቻቸው ሁሉ የከፋው መዐት ግን ይህንን (ጭፈራ) መቃረቢያ (ዒባዳ) አድርገው መሞገታቸው ነው፡፡ ዳንስን ወደ ላቀው አላህ መቃረቢያ ነው ብሎ የሞገተ ሰው እንደሚከ -ፍ*ር በርግጥም የዑለማዎች ኢጅማዕ ተቋጥሯል፡፡” [ሶይዱል ኻጢር፡ 168] 4. አል-ቁርጡቢይ፡- “ሱፊዮች የፈጠሩትን (ዜማ) በተመለከተ በክልክልነቱ ላይ ውዝግብ ከማይነሳበት ነገሮች ነው። ነገር ግን ብዙ በመልካም የሚታሰቡ ሰዎችን ስሜት አሸንፏቸዋል። ብዙዎቹ ላይ የእ-ብ-ዶችና የህፃናት ስራዎች እስከሚታዩባቸውና በተጠና መልኩ እስከሚደንሱ ደርሰዋል። ከዚያም ከፊል ሰዎች መቃረቢያና መልካም ስራ እስከማድረግ ደረሱ።…” [ተፍሲሩል ቁርጡቢ፡ 14/54] 5. አስ-ሲዩጢይ፡- "ከነዚህም (ከቢድዐዎች) ውስጥ የሆነው በመስጂድ ውስጥ የሚፈፀም ጭፈራ፣ ዘፈን፣ ድቤ መምታት፣ ማሲንቆና ሌሎችም የሙዚቃ መሳሪያዎች ናቸው፡፡ ይህንን ከመስጂድ ውስጥ የፈፀመ ሊባረርና ሊደበደብ የሚገባው ጠ -ማ -ማ ሙብ -ተ-ዲዕ ነው፡፡ ምክንያቱም አላህ እንዲላ፞ቅ ያዘዘውን ነገር እያቃለለ ነውና፡፡ … (ከመስጂድ ውስጥ) የዘፈነ ወይም የጨፈረ ቅጣት የሚገባው የሆነ ጠሞ አጥ -ማሚ ሙብ -ተ-ዲዕ ነው፡፡” [ሐቂቀቱ ሱና፞ ወልቢድዐ፡ 191] በነገራችን ላይ ይሄ መስጂድ ውስጥ መጨፈር የመካ ሙሽሪkoች ተግባር ነው። አላህ እንዲህ ብሏል:- ‏﴿وما كان صلاتهم عند البيت إلا مكاء وتصدية فذوقوا العذاب بما كنتم تكفرون﴾ "በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም። ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ (ይባላሉ)።" [አንፋል፡ 35] = ( Ibnu Munewor ፣ ጥቅምት፡ 27/2012) https://t.me/IbnuMunewor

Hussein Ali (Durus & Fewa'id) - Статистика та аналітика Telegram каналу @husseinali210