cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌸 🇸🇦የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለታዉሂድ 🇸🇦🌸

🌸የሱና ኡስታዞች ደዕዋ አጫጭር ቲላዋ ጣቀሚ ምክሮች እንዲውም የተላያዩ የምክር ፁሁፎች ይላቀቁበተል ኢንሻአላህ ተውሂድ የበላይ ይሆናል قال النبي ﷺ :- « مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللهُ لَهُ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّة ». የሱኒዮችየቴሌግራም ቻናል ይቃለቃሉ🇸🇦🌸 https://t.me/Aumu_Salihat

Більше
Рекламні дописи
3 810
Підписники
+424 години
+437 днів
+18130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

بشرى سارة السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 1, 2016 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የኪታብ ኮርስ ዝግጅት ከአል-ኢስላሕ መድረሳ 📚  የኪታቡ ስም: ኡሱሉል ኢማን ✏️ የኪታቡ አዘጋጅ: ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ዐብዲልወሀብ ሰአት: ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🎤 በኡስታዝ ኢልያስ አወል (አቡ ሷሊሕ) በሰአቱ በመገኘት ተጠቃሚ ይሁኑ https://t.me/medresetulislah
Показати все...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።

https://t.me/medresetulislah

አዝካሩል ማሳኣ 🌸🇸🇦የሱኒዮችየቴሌግራም ቻናል ይቃለቃሉ🇸🇦🌸 https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
Показати все...
أذكار_المساء_بصوت_يريح_القلب_جديد_إذا_قلته_كفاك_الله_وحفظك_من_حيث.mp313.84 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ             አስደሳች ዜና 🎤🎤 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም 🎤🎤       🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 07/11/2016 E.C ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ  ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በኹለፋኡ ራሺዲን  መስጅድ ስለተዘጋጀ ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል። ተጋባዥ እንግዶች፡- 1ኛ. ኡስታዝ ባህሩ ተካ 2ኛ. ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ 3ኛ. ኡስታዝ ኤሊያስ አወል እና ሌሎችም ሁሉም ርዕሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ !!!! 👉 ልብ ይበሉ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች  ይኖራሉ!!!!) ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!! 🕌 አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን , ቡታጅራ. ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ #ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና 📅 እለተ፡-  እሁድ 07/11/2016      🧭 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2 : 30 ጀምሮ በሰዓቱ ይጀመራል ። 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!! ጥብቅ ማሳሰቢያ : – ▬▬▬▬▬▬▬ 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎት ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ። 👉 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!! ትልቁ ችግራችን ማርፈድ ነው ፣ እንቅረፍ‼ 👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው !!! ✍️አዘጋጅ፡- ኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/butajira_akababi
Показати все...
አዲስ   ተከታታይ ደርስ
ክፍል ሶስት
📕إسم الكتاب: تنبيهات وتوجيهات للفتاة المسلمة የኪታቡ ስም፦ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት ✍ تأليف د. عبد العزيز بن داود الفايز  📝የኪታቡ አዘጋጅ፦ዶክተር አብዲ አል'አዚዝ ኢብን ዳውድ አልፋይዚ لأخينا السلفي: نصر الدين وابلا (إبنተከታታየምንጀምረውይن) حفظه الله 🎙ደርሱ የሚሰጠው፦በወንድማችን  ነስረዲን ዋበላ (ኢብን አልሀሰን) [አላህ ይጠብቀው 📗የኪታቡን PDFለመግኛት⤵️ https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew/575 ⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰⇣⇣ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🔊 https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew
Показати все...
record.ogg8.10 MB
🚧የጁምዓ ኹጥባ ዙልሒጃ 29/ሰኔ 28 ✅ርእስ ልጆችን በቁርኣን ማነፅ (ክረምቱ) /تربة الأولاد في القرآن (وقت الإجازة) 🕌ጂንካ መስጁ –ረሕማን 🪑🎙አቡደርዳእ 💫https://t.me/ibnujemilchannel
Показати все...
ልጆችን በቁርኣን ማነፅ.mp315.44 MB
ማራኪ የማለዳ ስንቅ 🌸👇 https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
Показати все...
Surat Al-Baqara.mp3181.23 MB
Показати все...
39 سورة الزمر.mp358.39 MB
👉 የማንም ብሄር ሆኖ መፈጠር ወንጀል አይደለም ። ይድረስ በሳውዲና በየትኛውም የዐለማችን ክፍል ለምትኖሩ ኢትዮዽያዊያን ሙስሊሞች ። የትም ኑሩ የትም ተፈጠሩ የየትኛውም ብሄር ወይም ጎሳ አባል ሁኑ ይህ በማናችሁም ላይ ወንጀል ሊሆን አይገባም ። ምክንያቱም ማንም ከዚህ ብሄር ( ጎሳ ) መፈጠር እፈልጋለሁ ብሎ አላህ ዘንድ ማመልከቻ አስገብቶ የተፈጠረ የለም ። ለምን ኦሮሞ ሆንክ ለምን አማራ ሆንክ ብሎ ሰውን መግደል ፣ አካል ማጉደል ፣ ደም ማፍሰስ የተከበረውን የሰው ልጅ ከፈጠረው አምላክ ጋር መዋጋት ነው ። በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ነብዩ ከመላካቸው በፊት የነበሩት የመሀይማን ህዝቦች ተግባር ነው ። እንደዚህ አይነቱ ተግባር በተለይ በሙስሊሞች ሲፈፀም በጣም ያሳዝናል ። በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሙስሊም ፣ ነገ ራቁቱን አላህ ፊት የሚቆም መሆኑን ያመነ ሙስሊም ። እንዴት ወንድሙን ከዚህ ብሄር ነው የተፈጠርከው ስለዚህ ሞት ይገባሀል ብሎ ይገድላል ? ‼ አሳፋሪ ነው ። ኢስላም አላህ የሰውን ልጅ በብሄርና በጎሳ ከፋፍሎ የፈጠረው ሊተዋወቁበት እንጂ ሊፎካከሩበት ፣ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሊባባሉበት እንዳልሆነ በሑጅራት ምእራፍ 13ኛው አንቀፅ እንዲህ በማለት ይነግረናል : – « يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ » " እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው ፡፡" በዚህ መለኮታዊ የአላህ ቃል አላህ የሰውን ልጅ ከወንድና ከሴት በጎሳና በነገድ ከፋፍሎ የፈጠረው ለመተዋወቅ እንደሆነና ከዚህ ውጪ ትርጉም የሌለው መሆኑን ነው ። በዚህ መለኮታዊ የአላህ ቃል የሚያምን ሙስሊም በምን መመዘኛ አንዱን ከዚህ ጎሳ መፈጠር አልነበረብህም ወይም ሆነህ በመፈጠርህ ወንጀለኛ ያደርግሀል ብሎ አባሮ አድኖ ይገድለዋል ? ‼ እስኪ መልሱን ይንገሩን ። ይህ ማለት ጦርነቱ ከአላህ ጋር ነው ማለት ነው ። እንዴት እገሌን አማራ ወይም ኦሮሞ አድርገህ ፈጠርክ ብሎ ጠርነት መክፈት ነው ። በጣም አሳፋሪ ተግባር መሆኑ ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ ጥፋት እንዲሰፍን መቅሰፍት እንዲመጣ የሚያደርግ ነው ። የዚህ አይነቱን ተግባር የማያወግዝ ትውልድ መቆሚያ የሌለው በላእ ለመቀበል ራሱን ያዘጋጅ ። እንዲህ አይነቱን ድርጊት ማስቆም የማይችል መንግስት በመከራና ሰቆቃ የሚኖር ሀገርን ለመምራት ራሱን ያዘጋጅ ። አላህ የሰው ልጆች የሚሰሩት ሀጢያት በምድር ላይ ጥፋት እንዲንሰራፋ ምክንያት የሚሆን መሆኑን ሲነግረን በሩም ምእራፍ በ41 ኛው አንቀፅ እንዲህ ይለናል : – « ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ » " የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ ፤ (ተሰራጨ) ፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና ፡፡ " በዚህ አንቀፅ አላህ እንደሚነግረን የሰው ልጆች በሚሰሩት ግፍ ምክንያት በምድርና በባህር ላይ መከራ እንደሚንሰራፋ ( አላህ መቅሰፍት የሚያመጣ ) መሆኑን የመቅሰፍቱ መምጣት ሰዎቹ ከግፋቸውና ከበደላቸው ይመለሱ ዘንድ ተፈልጎ መሆኑን ነው ። ይህ ማለት ሰዎች በሰው ሲመከሩ አሻፈረኝ ካሉ የሚመክራቸው መከራ መምጣቱን ነው ። ነገር ግን መከራም መጥቶ ላይመከሩ ይችላሉ ። እንከን የሌለው የኢስላም አስተምሮ አንድ ሰው ሌላውን ያለ ወንጀሉ በግፍ ከገደለ የሰውን ዘር በሙሉ እንደገደለ መሆኑን በተቃራኒው አንዲትን ነፍስ ከሞት ለመትትረፍ ምክንያት የሆነም የሰውን ዘር ባጠቃላይ ከሞት ለመትረፍ ሰበብ እነደሆነ ነው የሚነግረን ። ይህ የመጠቀ መርህ በማኢዳ ምእራፍ በ32 ኛው አንቀፅ አላህ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : – « مِنْ أَجْلِ ذَٰلِكَ كَتَبْنَا عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنَّهُ مَن قَتَلَ نَفْسًا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍ فِي الْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ النَّاسَ جَمِيعًا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَا أَحْيَا النَّاسَ جَمِيعًا ۚ وَلَقَدْ جَاءَتْهُمْ رُسُلُنَا بِالْبَيِّنَاتِ ثُمَّ إِنَّ كَثِيرًا مِّنْهُم بَعْدَ ذَٰلِكَ فِي الْأَرْضِ لَمُسْرِفُونَ » " በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው ፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን ፡፡ መልክተኞቻችንም በግልጽ ተዓምራት በእርግጥ መጡዋቸው ፡፡ ከዚያም ከዚህ በኋላ ከእነሱ ብዙዎቹ በምድር ላይ ወሰንን አላፊዎች ናቸው ፡፡ " የእነዚህ ረቂቅ መርሆችና አስተምሮዎች ባለቤት የሆነ ሙስሊም ወንድሙን በግፍ እንዴት እንደ ከብት አስተኝቶ ያርዳል ?‼ ነው ወይስ ለሸይጣናዊ አመለካከት ዲኑን ሽጦ ከአላህ ጋር መገናኘት የሚባል ነገር የለም ብሎ በመጪው ዐለም ክዶ ነው ? ይከብዳል ።!!!!! እባካችሁ ሙስሊሞች ከእንቅልፋችሁ ንቁ አኼራን አስታውሱ ካልነበራችሁበት ያስገኛችሁን እሱ ፊት ራቁታችሁ የምትቆሙት አላህን ፍሩ ። ወደራሳችሁ ተመለሱ ሀገራችሁንና ህዝባችሁን ከመከራ አድኑ ። በሰው ልጆች ደምና መከራ ለሚከብሩ በሰው አምሳል ለተፈጠሩ ሰው በላ አውሬዮች ሸቀጥ አትሁኑ ። በጣም የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው በአሁኑ ጊዜ ቁርኣን በወረደበት ፣ ጅብሪል በተመላለሰበት ፣ ነብዩ አውስና ኸዝረጅን ከ50 አመት የእርስ በርስ የመሀይምነት እልቂት በኋላ በላ ኢላሃ ኢልለላህ ( በኢስላም) አንድ ባደረጉበት ሀገር ሳውዲ ላይ የዚህ አይነቱ አሳፋሪ ተግባር በሀገራችን ሙስሊሞች መካከል መፈፀሙ ነው ። ውድ በሳውዲ የምትኖሩ የሀገራች ሙስሊሞች ዛሬ ነገ ሳትሉ ካላችሁበት የዘረኝት ስካር ወጥታችሁ ወደ አላህ ተመልሳችሁ ተውበት አድርጉ ። ውድ የኦሮሞና አማራ መሻኢኽና ዑለሞች እንዲሁም ዱዓቶች አላህ የጣለባችሁን አደራ ከምን ጊዜውም በላይ የምትወጡበት ጊዜ አሁን ነውና በመልካም በማዘዝና ከመጥፎ በመከልከል ድርሻችሁን ተወጡ ካልሆነ የሚመጣውን ፊትና ለመቀበለደ ተዘጋጁ ። ‼ አላህ በምድር ላይ ጥፋት ተንሰራፍቶ ግፍ ሲበዛ ግፈኞቹን ብቻ ለይቶ የማይነካ ፈተና የሚመጣ መሆኑንና እንድንጠነቀቅ በአንፋል ምእራፍ በ25ኛው አንቀፅ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : –
Показати все...
« وَاتَّقُوا فِتْنَةً لَّا تُصِيبَنَّ الَّذِينَ ظَلَمُوا مِنكُمْ خَاصَّةً ۖ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ » " ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡፡ " የአላህ መልእክተኛ የዘረኝነት አስከፊነትና የከረፋ ጥንብ መሆኑን እንዲሁም አንዱ ሙስሊም በሌላው ላይ ያለው ሐቅ ምን እንደሆነና መግደሉ ኩፍር መስደቡ ፊስቅ መሆኑን የተናገራባቸው ሐዲሶች አንድ መፅሀፍ ይወጣቸዋል ። ነገር ግን የሰው ልጅ ልቦና በወንጀል ከታወረ ማየትም መስማትም አይችልምና ከልቦና መታወር ጠብቀኝ ብሎ አላህን መለመን ያስፈልጋል ። አላህ አላዋቂዎች በሚሰሩት ግፍ ምክንያት ከሚመጣ መቅሰፍትና ፈተና ይጠብቀን ። የሰውም የአጋንንትም ሸይጣኖችን የስራቸውን ሰጥቶ የወንድሞቻችንን ደም ይጠብቅልን ። https://t.me/bahruteka
Показати все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.