1 418
Підписники
-224 години
Немає даних7 днів
-930 день
Архів дописів
1 418
የሂልሳይድ ት/ቤት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ክፍል/1-6/ ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
1.የሶስተኛ ተርም የደረጃ ተማሪዎች
ሽልማት ነገ በ2/10/18 የተማሪዎች የሰልፍ ስነ-ስነርዓት ላይ የሚሰጥ ሲሆን ወላጆች በዝግጅቱ ላይ መገኘት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ።
2.የ6ተኛ ክፍል ተማሪዎች ያልጨርሷቸው በርካታ የክፍል ውስጥ ተግባራት ስላሉ ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች ደብተሮች እና የታዘዟቸውን ስራዎች ይዘው እንዲመጡ እያሳሰብን በቀጣይ ቀናት የሚኖፘቸውን ተግባራት በተከታታይ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለጽን ወላጆች መረጃዎችን በመከታተል ተግባራዊ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
