uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 801 підписників, посідаючи 6 306 місце в категорії Релігія і духовність та 2 575 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 801 підписників.

За останніми даними від 31 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -203, а за останні 24 години на -8, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 26.55%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.00% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 665 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 828 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 01 листопада, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 801
Підписники
-824 години
-467 днів
-20330 днів
Архів дописів
የተፈታች ሴት ሁሉ "ስኬታማ ባለመሆኗ"  ወይም "መልካም ሚስት ባለመሆኗ ነው" ብሎ ማሰብ እጅግ ከባድ ስህተት ነው ፤ ሀላፊነት በማይሰማውና ለትዳር ክብር በሌለው ወንድ እጅ ወድቀው፣ ሰለባ የሆኑ መልካም እህቶች በርካታ ናቸውና። Te» @abdu_rheman_aman Te» @abdu_rheman_aman

ህዝባችን ብዙ ኸይር አለው። ምክንያቱም፦ በእኛ: - የዒልም ማነስ፣ - የባህሪ ችግር፣ - የእርስ በርስ ክፍፍል፣ - የሌሎች የጥፋት ተጣሪዎች ጠንክሮ መነሳት፣ ይሄ ሁሉ ፈተና ከመኖሩ ጋር ወደ ተውሒድ የመጣው ሰው ቀላል አይደለም። በጣም ብዙ ነው። ~ ስለዚህ በዚህ ደካማ ጥረት ይሄ ሁሉ ሰው ከመጣ፣ እኛ አላህን አመስግነን የበለጠ መጣር ያስፈልጋል። የትኛውን ስራ ሰርተናል ካልን? የረባ ነገር አልሰራንም። - ዳዕዋ ማድረግ የሚችለው በእውቀቱ፣ - በገንዘብ  ማገዝ የሚችለው በገንዘቡ፣ - አካባቢው ላይ አስተዳዳሪ የሆነ፣ ወይም - ተሰሚነት ስም ያለው ደግሞ ያንን ስሙን ተጠቅሞ ሁሉም በየድርሻው ሊረባረብ ይገባል። ደግሞም ዱዓእ ልናደርግ ይገባል። በእኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን ምናልባት ከጩኸታችን የበለጠ ዱዓችን ሊሆን ይችላል ሰበብ የሚሆናቸው። ~ ~~ [ከሽፉ ሹቡሃት (18:39')] [ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር]

አትዘን! ቸግሮሃል? አላህ አለ! ይሰጥሀል አትዘን! ጨንቆሃል? አላህ አለ! ይፈርጅሀል አትዘን! አሞሃል? አላህ አለ! ይፈዉስሀል አትዘን! ጉዳይ አጋጥሞሃል? ለአላህ ንገረው ሁሉንም ያሟላልሀል ብቻ
አትዘን! ቸግሮሃል? አላህ አለ! ይሰጥሀል አትዘን! ጨንቆሃል? አላህ አለ! ይፈርጅሀል አትዘን! አሞሃል? አላህ አለ! ይፈዉስሀል አትዘን! ጉዳይ አጋጥሞሃል? ለአላህ ንገረው ሁሉንም ያሟላልሀል ብቻ አይኖችህን ወደ ሰማይ አዙራቸዉ እጆችህን ወደ ሰማይ ዘርጋቸዉ ቀልብህን ወደ ሰማይ ቀስደዉ። t.me/Nisau_As_Selefiya

📚 قال #عمر_بن_الخطاب - رضي الله عنه - : " لا تشغلوا أنفسكم بذكر الناس فإنه بلاء وعليكم بذكر الله فإنه رحمة ". 📘 [موسوعة ابن
📚 قال #عمر_بن_الخطاب - رضي الله عنه - : " لا تشغلوا أنفسكم بذكر الناس فإنه بلاء وعليكم بذكر الله فإنه رحمة ". 📘 [موسوعة ابن أبي الدنيا (١٣٧/٧)]

➭ዱንያ እኮ ናት ...... ሀብታሙ በታመመ ጊዜ ደሐው ወደሱ ዘንድ ይሄድና " እንዴት ነህ?! ተሻለህ?! አብሽር አሏህ ጨርሶ ደና ያድርግህ" ይለዋል። ደሐው በታመመ ጊዜ ግን ራሱ ደሀው እስከሚሻለው ጠብቆ ወደ ሐብታሙ ቤት ይሄድና " አሞኝ እኮ ነው የጠፋሁት " ይለዋል። ዱንያ እንዲህ ነች። ስታገኝ የሚያሟሙቅልህ ይበዛል። ባጣህ ጊዜ ደግሞ ሁሉም ይሸሽሀል።ን ግን አንድ ነገር እወቁ;- አሏህ የሚመለከተው ወደ ገንዘቦቻችሁ አይደለም። ወደ መልኮቻችሁ ወደ ሰውነት አቋማችሁም አይደለም። አሏህ የሚመለከተው ወደ ልቦቻችሁና ወደ ስራዎቻችሁ ነው። ስለዚህ ለጌታህ ኑር ከዛም ቡሀላ ዱንያ ላይ ስትኖር ከማንም እንዳትፈልግ ጠንክረህ ስራ! ሐላል ሀብትንም ገንባ! ኢስላምንም አግዝበት! አሏህ በሀላል ሐብታም አድርጓችሁ በአሏህ መንገድ ላይ የምትለግሱ ያድርጋችሁ! ያድርገን

➛ከወደደሺ የደስታን ጥግ የሚያሳይሺ ከጠላሺ ደግሞ ቢያንስ መብትሺን የማይነፍግሺ ባል ከመጣ አግቢ! ትንሺ ቢጨመርበትም ፅሁፍ መንቁል ነው

ወጣ አንበል ወደ ድሮ ተመልሰናል ¡ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉ ከቤት ወጥቶ የሚገባዉ እና በስራ እና በተኩስ ድምፀ የተጨናነቀ አእምሯችን ወጣ ብለን አዝናንተን እንመለስ.... 👟👟 ደህና ዋሉልኝ 🇱🇧

ጀሊሉ! እስኪ አንተ ታዉቃለህ!!

ጌታችን አላህ ሆይ .... ስራችን ጀነት የሚያስገባ አይደለም። አቅማችንም የጀሐነምን እሳት የሚቋቋም አይደለም። አንተ ድክመታችንን ታውቃለህና በጥበብህ ሙላልን። ያኢላሂ እዘንልን እኛ ደካሞች ነን!

«የሻም ምድር የኢስላም የመጨረሻ ምሽግ ነው።» ------------------------------ 👉ዲመሽቅን መቆጣጠር ዝም ብሎ ተራ የሆነ ጉዳይ እንዳይመስለን ዲመሽቅ ለኢስላምና ለሙስሊሞች ከባድ ሚዛን ነች። 👉ዲመሽቅ ሲባል ብዙው ሰው አይገባውም። 👉ዲመሽቅ ሚስጥረ-ረቂቅ ነች። 👉ዲመሽቅ ጥበብ ነች። 👉ዲመሽቅ ታሪክ ነች። #دمشق هي دمشق بني أمية 👉ዲመሽቅ የበኒ-ዑመዮች ምድር ነች። ‏ #دمشق معاوية بن أبي سفيان . 👉ዲመሽቅ የሙዐዊያህ ሰንደቅ ነች። #دمشق شيخ الإسلام ابن تيمية 👉ዲመሽቅ የሸይኸል-ኢስላም ልሳን ነች። ‏ #دمشق ابن قيم الجوزية . 👉ዲመሽቅ የኢብኑል-ቀይም ጎሮ ነች። #دمشق الإمام الذهبي 👉ዲመሽቅ የኢማሙ ዘሀቢ ሰፈር ነች። ‏ #دمشق ابن قدامة المقدسي. 👉ዱመሽቅ የኢብኑ ቁዳማ ሀገር ነች። #دمشق ابن رجب الحنبلي 👉ዲመሽቅ የኢብኑ ረጀብ መዘዋወሪያ ነች። #‏ دمشق ابن كثير 👉ዲመሽቅ የኢብኑ ከሲር መናኸሪያ ነች። #‏ دمشق الحافظ النووي. 👉ዲመሽቅ የሀፊዙ-ዘሀቢ ማረፊያ ነች። #دمشق صلاح الدين الأيوبي 👉ዲመሽቅ የሰላሁዲን አል-አዩቢ መነሻ ነች። عادت عاصمة بني أمية ومن بعد عودتها ستعود أمجاد العرب والإسلام. 👉ዲመሽቅ ተመለሰች ማለት የኡመውያዎች ዋና ከተማ ተመለሰች ማለት ሲሆን እሷ ከተመለሰች በኋላ ደግሞ የአረቦች እና የእስልምና ክብር ይመለሳል። ✅ለዚህም ነው ታላቁ ሙፈሲር ሲናገሩ፦ «تكون الشام في آخر الزمان معقلًا للإسلام وأهله». "የሻም ምድር በመጨረሻ ዘመን ለእስልምና እና ለህዝቦቹ ምሽግ ይሆናል።" 📚- تفسير ابن كثير، ط العلمية (317/1) http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

◊ማፍቀር ሐራም አይደለም! ፍቅር ተፈጥሮ ነው።ነገር ግን ፍቅርን ሀላልን ትቶ በሀራም መንገድ መቀጠል አደጋ አለው! ፍቅራችሁን ሀላል አድርጉት منقول

➭አንድ ቀን አለ ......! ለልባችሁ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበት። ስትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ጌታዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት አንድ ቀን አለ። ትናንትም ያልነበር ሊሆን ይችላል ዛሬም ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። ተስፋ እንዳትቆርጡ ሙዕሚን ተስፋ አይቆርጥም። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው » ብላችሁ የምትመልሱበትን አንድ ቀን አለ አብሺሩ ያንን ቀን በትዕግስት ጠብቁ!! አሁን ያላችሁበት እንደነቀር ይወራል። ኢንሻአላህ ✍እህታችሁ እሙ ፋሩቅ http://t.me/https_Asselefya1

- صُورٌ مِـن وَرع السَّلف ومُحاسَبتهِم لأَنفُسهِم.

➛ሰላም ለእነዛ ሐሳባችንን፣ ደስታችንን እና መከፋታችንን ከአይናችን ለሚረዱን ሰዎች!

የሽርክ ሰዎች እና ዱዓ .. ሙታንን መማፀን … ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/Muhammedsirage https://t.me/MedrestuImamuAhmed

አንዴ በመካከል ችግር ከተፈጠረ በኋላ የበፊት የነበረ ያማረ ግንኙነት መመለስ አይቻልም ያ የተከሰተ ችግር ማስተካከያ ስለነበረ አስተካክሎናል አስተምሮናል እና የበፊቱ ቦታ ካልተመለሰ ብሎ መድከም ከንቱ ድካም ነዉ። =

•• أبشر واطمئن أنت في مَعِيَة الله ❍ قَال الإمام ابنُ القيِّم رحِمه اللّٰه : مَن كَان اللّٰه مَعه، فمَن ذَا الذِي يَغلبُه أَو يَنالُه بسُوءٍ؟! لَو كَادتهُ السَّماواتِ والأرضِ والجِبال؛ لكفاهُ اللّٰه مُؤونتُها ". ‏
‏‌‏ أعلَام المُوقعِين (٢ /١٢٢)
=

እኔ ቂመኛ አይደለሁም ነገር ግን አንድ ቀን ያስከፉኝን ፊቶች ድጋሜ ማየት አልፈልግም። #እኔ እና ፀባዬ =