5 559
Підписники
-1824 години
-1167 днів
-29730 день
Архів дописів
5 553
🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ማንቸስተር ሲቲን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ማንቸስተር ሲቲ እና ቼልሲ በ€140 ሚልዮን ዩሮ ላይ ተስማምተዋል! 🇦🇷💣
ሲቲዎች ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅም ተስማምተዋል። ኤንዞ በሲቲ ቤት የ5 አመት ኮንትራት የሚፈርም ይሆናል።
ቼልሲዎች በመጨረሻ ቀን ላይ የኤንዞን ምትክ ማያገኙ ከሆነ ዝውውሩ ይቋረጣል። ቼልሲዎች የኤንዞን ምትክ እንዳገኙ የህክምና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ ይሰጡታል።
ምንጭ ፦ [ edu17burgos ]
5 553
ሊዮኔል ሜሲ እና አንቶኔላ የHarry Potter ትልቅ አድናቂዎች ናቸው።
ሜሲ ዛሬ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን መሰናበቱን ባሳወቀበት የኢንስታግራም ፖስት ላይ Time-Turner ምልክት ያለበት እስክሪብቶ ታይቷል።
Time-Turner በHarry Potter ታሪክ ውስጥ ወደ ኋላ በጊዜ ተጉዞ ያለፉ ጊዜያትን እንደገና ለመመለስ የሚያስችል አስማታዊ መሳሪያ ነው።
5 553
ዩሪ ቲሌማንስ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ባደረጉት ጨዋታ በሜዳው ላይ ካሉ ተጫዋቾች ሁሉ የበለጠ 11.9 ኪ.ሜ የሸፈነ እና ብዙ የግብ ዕድሎችን (4) የፈጠረ ተጫዋች ነው።
5 553
🚨 ጆዜ ሞሪኒዮ ከ4 ቀናት በፊት፦
“በ3 ጎል፣ በ4 ጎል፣ በ5 ጎል ልዩነት ደጋግመን እናሸንፋለን።”
ዛሬ ሪያል ማድሪድ ማላጋን 4-0 አሸንፏል።
😁
5 553
🚨 3 ጎሎች + 1 አሲስት!
ኮል ፓልመርን እርሱት።
ፍሎሪያን ዊርትዝን እርሱት።
ሞርጋን ሮጀርስን እርሱት።
ማርቲን ኦዴጋርድን እርሱት።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ አማካይ ነው !
5 553
🇬🇧 England · 🏆 Premier League
Manchester United — Ipswich Town
🕘 የጨዋታ መጀመሪያ ሰዓት
30.08.2026 · 18:30 EAT
የመጨረሻ ውጤት
Manchester United 5—2 Ipswich Town
⚽ 29' Leif Davis — Ipswich Town
⚽ 40' Bruno Fernandes — Manchester United
⚽ 56' Jacob Greaves (OG) — Manchester United
⚽ 61' Bruno Fernandes (ፔናልቲ) — Manchester United
⚽ 68' Bruno Fernandes — Manchester United
⚽ 82' Bryan Mbeumo — Manchester United
⚽ 90+1' Chuba Akpom — Ipswich Town
ካርዶች
🟨 33' Saša Lukić — Ipswich Town
🟨 37' Abdul Fatawu — Ipswich Town
🟨 60' Jacob Greaves — Ipswich Town
🟨 90+3' Bryan Mbeumo — Manchester United
🎯 ጠቅላላ ሙከራ / ወደ ግብ
Manchester United 33 / 12 · Ipswich Town 9 / 5
⚽ የኳስ ቁጥጥር
Manchester United 60% · Ipswich Town 40%
🚩 የማዕዘን ምቶች
Manchester United 8 · Ipswich Town 4
⛔ ከጨዋታ ውጭ
Manchester United 0 · Ipswich Town 1
⚠️ ጥፋቶች
Manchester United 7 · Ipswich Town 12
🧤 የግብ ጠባቂ ኳስ ማዳን
Manchester United 3 · Ipswich Town 7
5 553
🇪🇸 Spain · 🏆 La Liga
Real Madrid — Málaga
🕘 የጨዋታ መጀመሪያ ሰዓት
30.08.2026 · 18:00 EAT
የመጨረሻ ውጤት
Real Madrid 4—0 Málaga
⚽ 19' Jude Bellingham — Real Madrid
⚽ 26' Alfonso Herrero (OG) — Real Madrid
⚽ 30' Kylian Mbappé — Real Madrid
⚽ 90+1' Arda Güler — Real Madrid
📺 VAR
86' Málaga — Penalty disallowed
ካርዶች
🟨 66' Chupe — Málaga
🟨 90+3' Ramón Enríquez — Málaga
🎯 ጠቅላላ ሙከራ / ወደ ግብ
Real Madrid 19 / 8 · Málaga 14 / 1
⚽ የኳስ ቁጥጥር
Real Madrid 57% · Málaga 43%
🚩 የማዕዘን ምቶች
Real Madrid 9 · Málaga 6
⛔ ከጨዋታ ውጭ
Real Madrid 2 · Málaga 1
⚠️ ጥፋቶች
Real Madrid 6 · Málaga 9
🧤 የግብ ጠባቂ ኳስ ማዳን
Real Madrid 1 · Málaga 4
https://t.me/Melbetethiopia0962857749
