ar
Feedback
ETIO MEL BET⚽

ETIO MEL BET⚽

الذهاب إلى القناة على Telegram
5 559
المشتركون
-1824 ساعات
-1167 أيام
-29730 أيام
أرشيف المشاركات
🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ማንቸስተር ሲቲን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ማንቸስተር ሲቲ እና ቼልሲ በ€140 ሚልዮን ዩሮ ላይ ተስማምተዋል! 🇦🇷💣 ሲቲዎች ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅም ተስማምተዋል።
🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ማንቸስተር ሲቲን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ማንቸስተር ሲቲ እና ቼልሲ በ€140 ሚልዮን ዩሮ ላይ ተስማምተዋል! 🇦🇷💣 ሲቲዎች ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅም ተስማምተዋል። ኤንዞ በሲቲ ቤት የ5 አመት ኮንትራት የሚፈርም ይሆናል። ቼልሲዎች በመጨረሻ ቀን ላይ የኤንዞን ምትክ ማያገኙ ከሆነ ዝውውሩ ይቋረጣል። ቼልሲዎች የኤንዞን ምትክ እንዳገኙ የህክምና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ ይሰጡታል። ምንጭ ፦ [ edu17burgos ]

🚨 ዛሬ ምሽት ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ አርሰናል ስለመዘዋወር ለመጨረሻ ጊዜ በድጋሚ ይጠየቃል። [indykaila]
🚨 ዛሬ ምሽት ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ አርሰናል ስለመዘዋወር ለመጨረሻ ጊዜ በድጋሚ ይጠየቃል። [indykaila]

ሊዮኔል ሜሲ እና አንቶኔላ የHarry Potter ትልቅ አድናቂዎች ናቸው። ሜሲ ዛሬ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን መሰናበቱን ባሳወቀበት የኢንስታግራም ፖስት ላይ Time-Turner ምልክት ያለበት እስክ
ሊዮኔል ሜሲ እና አንቶኔላ የHarry Potter ትልቅ አድናቂዎች ናቸው። ሜሲ ዛሬ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን መሰናበቱን ባሳወቀበት የኢንስታግራም ፖስት ላይ Time-Turner ምልክት ያለበት እስክሪብቶ ታይቷል። Time-Turner በHarry Potter ታሪክ ውስጥ ወደ ኋላ በጊዜ ተጉዞ ያለፉ ጊዜያትን እንደገና ለመመለስ የሚያስችል አስማታዊ መሳሪያ ነው።

1000266312311 yared temesgen

رسالة صوتية00:31

አርሰናል ባለጊዜው
አርሰናል ባለጊዜው

የሳምንቱ ሊግ አላለቀም ነገ አርሰናል ጨዋታ አለው 🔥 አስቶን ቪላ ከ አርሰናል
የሳምንቱ ሊግ አላለቀም ነገ አርሰናል ጨዋታ አለው 🔥 አስቶን ቪላ ከ አርሰናል

ዩሪ ቲሌማንስ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ባደረጉት ጨዋታ በሜዳው ላይ ካሉ ተጫዋቾች ሁሉ የበለጠ 11.9 ኪ.ሜ የሸፈነ እና ብዙ የግብ ዕድሎችን (4) የፈጠረ ተጫዋች ነው።
ዩሪ ቲሌማንስ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ባደረጉት ጨዋታ በሜዳው ላይ ካሉ ተጫዋቾች ሁሉ የበለጠ 11.9 ኪ.ሜ የሸፈነ እና ብዙ የግብ ዕድሎችን (4) የፈጠረ ተጫዋች ነው።

🚨 ጆዜ ሞሪኒዮ ከ4 ቀናት በፊት፦ “በ3 ጎል፣ በ4 ጎል፣ በ5 ጎል ልዩነት ደጋግመን እናሸንፋለን።” ዛሬ ሪያል ማድሪድ ማላጋን 4-0 አሸንፏል። 😁
🚨 ጆዜ ሞሪኒዮ ከ4 ቀናት በፊት፦ “በ3 ጎል፣ በ4 ጎል፣ በ5 ጎል ልዩነት ደጋግመን እናሸንፋለን።” ዛሬ ሪያል ማድሪድ ማላጋን 4-0 አሸንፏል። 😁

Poise boy
Poise boy

🚨 3 ጎሎች + 1 አሲስት! ኮል ፓልመርን እርሱት። ፍሎሪያን ዊርትዝን እርሱት። ሞርጋን ሮጀርስን እርሱት። ማርቲን ኦዴጋርድን እርሱት። ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ አማካይ ነው !
🚨 3 ጎሎች + 1 አሲስት! ኮል ፓልመርን እርሱት። ፍሎሪያን ዊርትዝን እርሱት። ሞርጋን ሮጀርስን እርሱት። ማርቲን ኦዴጋርድን እርሱት። ብሩኖ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ አማካይ ነው !

የዩናይትድ ተጫዋቾች ሬቲንግ
የዩናይትድ ተጫዋቾች ሬቲንግ

🇬🇧 England · 🏆 Premier League Manchester United — Ipswich Town 🕘 የጨዋታ መጀመሪያ ሰዓት 30.08.2026 · 18:30 EAT የመጨረሻ ውጤት Manchester United 5—2 Ipswich Town ⚽ 29' Leif Davis — Ipswich Town ⚽ 40' Bruno Fernandes  — Manchester United ⚽ 56' Jacob Greaves (OG) — Manchester United ⚽ 61' Bruno Fernandes  (ፔናልቲ) — Manchester United ⚽ 68' Bruno Fernandes  — Manchester United ⚽ 82' Bryan Mbeumo — Manchester United ⚽ 90+1' Chuba Akpom — Ipswich Town ካርዶች 🟨 33' Saša Lukić — Ipswich Town 🟨 37' Abdul Fatawu — Ipswich Town 🟨 60' Jacob Greaves — Ipswich Town 🟨 90+3' Bryan Mbeumo — Manchester United 🎯 ጠቅላላ ሙከራ / ወደ ግብ Manchester United 33 / 12 · Ipswich Town 9 / 5 ⚽ የኳስ ቁጥጥር Manchester United 60% · Ipswich Town 40% 🚩 የማዕዘን ምቶች Manchester United 8 · Ipswich Town 4 ⛔ ከጨዋታ ውጭ Manchester United 0 · Ipswich Town 1 ⚠️ ጥፋቶች Manchester United 7 · Ipswich Town 12 🧤 የግብ ጠባቂ ኳስ ማዳን Manchester United 3 · Ipswich Town 7

🇪🇸 Spain · 🏆 La Liga Real Madrid — Málaga 🕘 የጨዋታ መጀመሪያ ሰዓት 30.08.2026 · 18:00 EAT የመጨረሻ ውጤት Real Madrid 4—0 Málaga ⚽ 19' Jude Bellingham — Real Madrid ⚽ 26' Alfonso Herrero  (OG) — Real Madrid ⚽ 30' Kylian Mbappé  — Real Madrid ⚽ 90+1' Arda Güler — Real Madrid 📺 VAR 86' Málaga — Penalty disallowed ካርዶች 🟨 66' Chupe — Málaga 🟨 90+3' Ramón Enríquez — Málaga 🎯 ጠቅላላ ሙከራ / ወደ ግብ Real Madrid 19 / 8 · Málaga 14 / 1 ⚽ የኳስ ቁጥጥር Real Madrid 57% · Málaga 43% 🚩 የማዕዘን ምቶች Real Madrid 9 · Málaga 6 ⛔ ከጨዋታ ውጭ Real Madrid 2 · Málaga 1 ⚠️ ጥፋቶች Real Madrid 6 · Málaga 9 🧤 የግብ ጠባቂ ኳስ ማዳን Real Madrid 1 · Málaga 4 https://t.me/Melbetethiopia0962857749

የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች በጨዋታው የሚረኩ ይመስላል ደስተኞች ናቸው

ኮርና ለዩናይትድ መብረቅ የሆነ ሙከራ