cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ASTUECSF ACTION OFFICIAL

Evangelism And Mobilization

Більше
Рекламні дописи
221
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
+230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from ASTUECSF official
Фото недоступнеДивитись в Telegram
❗️❗️ማሳሰቢያ ❗️❗️ #SUMMER_MISSION 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል። 📛📛summer mission ለምትሳተፉ በሙሉ :- 👉 ነገ ተዋት #12:00 chapel እንድትገኙ ይሁን በሰዓቱ ካልተኛቹ ባሱ ጥሎአቹ ይሄዳል 👉 የሀገሩ አየር ቀዝቀዝ ያለ ስለሆነ ተቀያሪ ወፍራም ልብስ እና ሲሊፐር ይዛችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን!! ⚠️ተባረኩ !!! #Summer_Mission #ASTUECSF
Показати все...
Repost from ASTUECSF official
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#SUMMER_MISSION ✨✨“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”✨✨ 🔖📖 ማርቆስ 16፥15 ⛔️⛔️⛔️ የቀን ለውጥ ከሰኔ 19 ጀምሮ ሊካሄድ የነበረው summer mission ወደ ሰኔ 21 ተዘዋውሯል :: ስለዚህ ከአርብ እስከ እሁድ የሚቆይ ይሆናል።ኑ አብረን ጌታን እናገልግል:: መመዝገብ ለምትፈልጉ: 🔗https://forms.gle/F7Kc2iWLyQGDppPN9 ASTU ECSF
Показати все...
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌      ✨የ2016 የመጨረሻ እሁድ ፕሮግራም✨ "“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።” — መዝሙር 133፥1  🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።   👨‍🏫👩‍🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ? 📌 ዛሬ ከ🕖11:30 ጀምሮ        🧎‍♂️የህብረት ጸሎት                           👥Sub-team exposition 🗣️የቃል ጊዜ ጊዜ ስለሚኖረን              @ቻፕል በጊዜ እንምጣ! 👉አንደኛ አመቶች sub-team exposition የተዘጋጀው ለእናንተ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትገኙ ይሁን። #የመንግሥቱ #ምስክሮች #ነን!
Показати все...
Just Join It And Find Many More About Muslim Evangelism!!!!
Показати все...
✋ሰላም ✋ሰላም✋ ቤተሰቦች!!✋!Voice ጠይቃችሁ የነበራችሁ ከይቅርታ ጋር ለደህንነት ሲባል ሊፈቀድ አልተቻለም:: ነገር ግን የተማርነውና ሌላውን ጨምሮ የተለቀቀውን ppt ብታነብቡ መልካም ነው:: በግል ለሚኖራችሁ አንዳንድ የእስልምና ጥያቄዎች ለመጠየቅ 👉0913251910 👉Hiko መጠቀም ትችላላችሁ!!
Показати все...
ሻሎም የጌታ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? ዛሬ ጌታ ሰዎችን ሰጥቶአችሁዋል!! ጌታን እጅግ አመሰገንን:በጣም ደስ ብሎናል::inreach ምን አይነት የተከፈተ በር እንደሆነ ማየት አይከብድም:: 👉ነገ ቦሌ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በዘንድሮ አመት እንደቲም እንድንወስደው ያሰብነውን 💐muslim Evangelism Training💐 አዘጋጅታልናለች: በዚህም ከእስልምና ወደ ጌታ የመጣ ሰው ስልጠናው የሚሰጥ ይሆናል:: እናም በዚህ ስልጠና እንድንካፈል እና experience እንድንወስድ ያሰቡት አስቀድሞ ቢሆንም ለእኛ ማሳወቁን ግን ዛሬ ነው:: ስለዚህ ማንም እንዳይቀር አደራ ብለዋል:: ስልጠናው 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6:30 ድረስ ነው:: ይህን አጋጣሚ እንድትጠቀሙት እናሳስባለን:: ቦታውን ከ senior Dorm በኩል ባለው መውጫ 2 ቅያሶችን አልፎ ነው:: የሚያሳዩ ሰዎችን እናመቻቻለን:: ለተጨማሪ መረጃ :09 16 89 15 38 :09 41 17 54 46
Показати все...
Repost from ASTUECSF official
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#SUMMER_MISSION ✨✨“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”✨✨ 🔖📖 ማርቆስ 16፥15 ከሰኔ 19 ጀምሮ ከ3-5 ቀናት የሚቆይ summer mission ተዘጋጅቷል:: ኑ አብረን ጌታን እናገልግል:: መመዝገብ ለምትፈልጉ: 🔗https://forms.gle/F7Kc2iWLyQGDppPN9 ASTU ECSF
Показати все...
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢                               🔔 ማስታወሻ 🔔       “እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው።”   — ሐዋርያት 4፥20 🙋‍♂️🙋‍♀️ሻሎም ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደምን ናችሁ? ⚪️ የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ👋 ዛሬ 11: 30⏱ ጀምሮ 🗣📖 In-reachስለምኖረን ሁላችንም                      🗣👥ተጠራርተን                @ቻፕል እንምጣ! #የመንግስቱ አገልጋዮች ናችሁ! 👬 ሌሎች የአገልግሎት ቲሞች ውስጥ ያሉ ጎደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” — ምሳሌ 1፥33
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.