ASTUECSF ACTION OFFICIAL
Ir al canal en Telegram
224
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-130 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '24
octubre '240
en 0 canales
septiembre '24
+3
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+10
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+4
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+8
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+53
en 0 canales
Get PRO
abril '240
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+31
en 0 canales
Get PRO
febrero '240
en 0 canales
Get PRO
enero '240
en 0 canales
Get PRO
diciembre '230
en 0 canales
Get PRO
noviembre '230
en 0 canales
Get PRO
octubre '230
en 0 canales
Get PRO
septiembre '230
en 0 canales
Get PRO
agosto '230
en 0 canales
Get PRO
julio '230
en 0 canales
Get PRO
junio '230
en 0 canales
Get PRO
mayo '230
en 0 canales
Get PRO
abril '230
en 0 canales
Get PRO
marzo '230
en 0 canales
Get PRO
febrero '230
en 0 canales
Get PRO
enero '230
en 0 canales
Get PRO
diciembre '220
en 0 canales
Get PRO
noviembre '220
en 0 canales
Get PRO
octubre '220
en 0 canales
Get PRO
septiembre '220
en 0 canales
Get PRO
agosto '220
en 0 canales
Get PRO
julio '220
en 0 canales
Get PRO
junio '220
en 0 canales
Get PRO
mayo '220
en 0 canales
Get PRO
abril '220
en 0 canales
Get PRO
marzo '220
en 0 canales
Get PRO
febrero '220
en 0 canales
Get PRO
enero '220
en 0 canales
Get PRO
diciembre '210
en 0 canales
Get PRO
noviembre '210
en 0 canales
Get PRO
octubre '210
en 0 canales
Get PRO
septiembre '210
en 0 canales
Get PRO
agosto '210
en 0 canales
Get PRO
julio '210
en 0 canales
Get PRO
junio '210
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+136
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | 0 |
Publicaciones del Canal
Notice ⚠️⚠️
እንዴት ከረማቹ የጌታ ቤተሰቦች? ጊቢ የመግቢያ ጊዜ እየደረሰ መሆኑ ይታወቃል። ስለዚህ ከጊቢ ስትወጡ ከTeam ,ከgeneral fellow or &familu ላይ ኩፖን ለመሸጥ የወሰዳቹ ሽጣቹ መስከረም or ጥቅምት ላይ ወደ ጊቢ ስትመለሱ ይዛቹ እንድትመጡ ለማስታወስ ነው።
ጌታ ይባርካችሁ ።
| 2 | እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሰን መልካም አዲስ ዓመት
🌻🌻🌻
"፤ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።"
(መዝሙረ ዳዊት 65: 11) | 0 |
| 3 | ዕብራውያን 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ፊተኛይቱም ደግሞ የአገልግሎት ስርዓትና የዚህ ዓለም የሆነው መቅደስ ነበራት።
² የመጀመሪያይቱ ድንኳን ተዘጋጅታ ነበርና፥ በእርስዋም ቅድስት በምትባለው ውስጥ መቅረዙና ጠረጴዛው የመስዋዕቱም ኅብስት ነበረባት፤
³ ከሁለተኛውም መጋረጃ ወዲያ ቅድስተ ቅዱሳን የምትባለው ድንኳን ነበረች፥
⁴ በዚያም ውስጥ የወርቅ ማዕጠንት ነበረ ሁለንተናዋም በወርቅ የተለበጠች የኪዳን ታቦት፤ በእርስዋም ውስጥ መና ያለባት የወርቅ መሶብና የበቀለች የአሮን በትር የኪዳኑም ጽላት ነበሩ፥
⁵ በላይዋም ማስተስሪያውን የሚጋርዱ የክብር ኪሩቤል ነበሩ፤ ስለ እነዚህም ስለ እያንዳንዳቸው ልንናገር አሁን አንችልም።
⁶ ይህም እንደዚህ ተዘጋጅቶ ሳለ፥ ካህናት አገልግሎታቸውን እየፈጸሙ ዘወትር በፊተኛይቱ ድንኳን ይገቡባታል፤
⁷ በሁለተኛይቱ ግን ሊቀ ካህናት ብቻውን በዓመት አንድ ጊዜ ይገባባታል፥ እርሱም ስለ ራሱና ስለ ሕዝቡ ስሕተት የሚያቀርበውን ደም ሳይዝ አይገባም፤
⁸ ፊተኛይቱም ድንኳን በዚህ ገና ቆማ ሳለች፥ ወደ ቅድስት የሚወስደው መንገድ ገና እንዳልተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ያሳያል።
⁹-¹⁰ ይህም ለአሁኑ ጊዜ ምሳሌ ነው፥ እንደዚህም መባና መስዋዕት ይቀርባሉ፤ እነዚህም እስከ መታደስ ዘመን ድረስ የተደረጉ፥ ስለ ምግብና ስለ መጠጥም ስለ ልዩ ልዩ መታጠብም የሚሆኑ የሥጋ ሥርዓቶች ብቻ ናቸውና የሚያመልከውን በህሊና ፍጹም ሊያደርጉት አይችሉም።
🛎🛎 የዕብራዊያን መጽሐፍ የጥናት ክፍል ዕብ9:1-10
📌 የፊተኛው አገልግሎት እና ስርዓት ጥላነት | 0 |
| 4 | ዕብራውያን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹-¹² በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን።
¹³-¹⁴ እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ፦ በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ ብሎ፥ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ፥ በራሱ ማለ፤
¹⁵ እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ።
¹⁶ ሰዎች ከእነርሱ በሚበልጠው ይምላሉና፥ ለማስረዳትም የሆነው መሐላ የሙግት ሁሉ ፍጻሜ ይሆናል፤
¹⁷-¹⁸ ስለዚህም እግዚአብሔር፥ የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ ፈቃዱ እንደ ማይለወጥ አብልጦ ሊያሳያቸው ስለ ፈቀደ፥ እግዚአብሔር ሊዋሽ በማይቻል በሁለት በማይለወጥ ነገር፥ በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ፥ በመሓላ በመካከል ገባ፤
¹⁹ ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው፤
²⁰ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።
📜📜 የዕብራውያን መልዕክት ጥናት
🛎🛎 የዕለቱ የጥናት ክፍል ዕብ6:13-20
📌 በእምነትና በትዕግስት የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን ምሰሉ።
📌 እግዚአብሔር የሰጠውን የተስፋ ቃል እስከ መጨረሻ ሊጠብቅ የታመነ ነው።
⚠️ ተባረኩ መልካም የጥናት ጊዜ!!! | 0 |
| 5 | ዕብራውያን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹-¹² በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን።
¹³-¹⁴ እግዚአብሔርም ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ፦ በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ ብሎ፥ ከእርሱ በሚበልጥ በማንም ሊምል ስላልቻለ፥ በራሱ ማለ፤
¹⁵ እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ።
¹⁶ ሰዎች ከእነርሱ በሚበልጠው ይምላሉና፥ ለማስረዳትም የሆነው መሐላ የሙግት ሁሉ ፍጻሜ ይሆናል፤
¹⁷-¹⁸ ስለዚህም እግዚአብሔር፥ የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ ፈቃዱ እንደ ማይለወጥ አብልጦ ሊያሳያቸው ስለ ፈቀደ፥ እግዚአብሔር ሊዋሽ በማይቻል በሁለት በማይለወጥ ነገር፥ በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ፥ በመሓላ በመካከል ገባ፤
¹⁹ ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው፤
²⁰ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።
📌 በእምነትና በትዕግስት የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን ምሰሉ።
📌 እግዚአብሔር የሰጠውን የተስፋ ቃል እስከ መጨረሻ ሊጠብቀው የታመነ ነው። | 0 |
| 6 | ዕብራውያን ምዕራፍ 5፥11-6፥12
📌የዛሬው የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት በመንፈሳዊ ህይወታችን እያደግን እንድንመጣ እንዲሁም የተስፋውን ቃል ለመውረስ እስከ መጨረሻው እንድንተጋ ይሞግተናል።
ተባረኩ 🙌 መልካም የጥናት ጊዜ! | 0 |
| 7 | ዕብራውያን 5 (Hebrews)
1፤ ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤
2፤ እርሱ ራሱም ደግሞ ድካምን ስለሚለብስ፥ ላልተማሩትና ለሚስቱት ሊራራላቸው ይችላል፤
3፤ በዚህም ምክንያት ስለ ሕዝብ እንደሚያቀርብ እንዲሁ ስለ ራሱ ደግሞ መሥዋዕትን ስለ ኃጢአት ሊያቀርብ ይገባዋል።
4፤ እንደ አሮንም በእግዚአብሔር ከተጠራ በቀር ማንም ክብሩን ለራሱ የሚወስድ የለም።
5፤ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ ካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም፡ ነገር ግን፡— አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፡ ያለው እርሱ ነው፤
6፤ እንደዚህም በሌላ ስፍራ ደግሞ፡— አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ፡ ይላል።
7፤ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤
8፤ ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤
9-10፤ ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።
ተባረኩ መልካም የጥናት ጊዜ!!! | 0 |
| 8 | ዕብራውያን 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ እንደሚል፦
⁸-⁹ ዛሬ ድምፁን ብትሰሙት፥ አባቶቻችሁ እኔን የፈተኑበት የመረመሩበትም አርባ ዓመትም ሥራዬን ያዩበት በምድረ በዳ በፈተና ቀን በማስመረር እንደ ሆነ፥ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።
…
¹⁹ ባለማመናቸውም ጠንቅ ሊገቡ እንዳልተቻላቸው እናያለን።
ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ ወደ ዕረፍቱ ለመግባት ተስፋ ገና ቀርቶልን ከሆነ፥ ምናልባት ከእናንተ ማንም የማይበቃ መስሎ እንዳይታይ እንፍራ።
…
¹³ እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።
📜📜 የዕብራውያን መልዕክት ጥናት
🛎🛎 የዕለቱ የጥናት ክፍል ዕብ3:7-4:-1-13
📌 ስለ አለማመን የተሰጠ ማስጠንቀቂያ
📌 በመጀመሪያ ያለንን እምነት እስከ መጨረሻ አጽንቶ መያዝ
📌 እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያዘጋጀው እረፍት
📌 ቃሉን በእምነት ስለ መቀበል
📌የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሰራ ነው
⚠️ ተባረኩ መልካም የጥናት ጊዜ!!! | 0 |
| 9 | 📜📜የዕብራውያን መልዕክት ጥናት
🛎🛎 የመልእክቱን መግቢያ በአጭሩ እንከልስ!
1-ፀሐፊው፡
📌 ማንነቱን አልገለጠም።
📌 ከ400-1600 አ.ም. ጳውሎስ እንድሆነ ይታሰብ ነበር ።
📌 ከ ቤተክርስቲያን ዘመነ ተሀድሶ በኋላ በዕብራውያን መልዕክትና በጳውሎስ መልዕክቶች መካከል የሚታየው ከፍተኛ የአፃፃፍ ስልት ልዩነት ሀሳቡን ውድቅ አድርጎታል ።
📌2ቱ መላምቶች
I--'በርናባስ ፅፎታል' ፡ በ"20 ዲፑሺያ" የጠርጡሊያኖስ ፅሁፍ ውስጥ በተገኘው መረጃ መሰረት፣
II--'አጵሎስ ፅፎታል' ፡ ማርቲን ሉተር ና ብዙ ምሁራን በዕውቀቱና በንግግር ችሎታው የታውቀውን አይሁዳዊውን ክርስቲያን አጵሎስ ይህን መልዕክት መፃፉን ይደግፋሉ።
2-መቼት፡
📌መልዕክት የተፃፈው የኢየሩሳሌም ከተማና ቤተመቅደስ ሳይደመሰሱ በፊት በ70 አ.ም. ነበር፤ ምክንያቱም
I--ከዚያ በኋላ ቢሆን ኖሮ ይህ ክስተት በመልዕክቱ ውስጥ በተጠቀሰ ነበር።
II--የካህናት አገልግሎትን ሲጠቅስ በግሪክ ቋንቋ የቅርብ ጊዜ አመልካችን ተጠቅሟል።
3-ተደራሲያኑ፡
📌ብሉይኪዳንን ጠንቅቀው ለሚውቁ አይሁዳዊ ክርስቲያኖች ሲሆን፤
--ይህም ወደ ይሁዲነት በመሳብ ለነበሩ ወይም
--ወንጌልን ከአይሁድ ጋር ለመቀላቀል ይጥሩ ለነበሩ ምዕመናን ነው።
4-መሪ-ሀሳብ
📌ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔርን ፀጋ ለመግለጥና በእርሱም በኩል ይህ ፀጋ ወደ ሰው ሁሉ እንዲደርስ ፍፁም ወደር የማይገኝለት ብቃት ያለው መሆኑን ማሳየት ነው።
ምንጭ፡ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከማጥኛ ፅሁፍ ጋር (በ2003 ዓ.ም. የታተመ)
⚠️ ተባረኩ መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላቹ!!!
#የመንግስቱ #አገልጋዮች #ነን! | 0 |
| 10 | 📜📜የዕብራውያን መልዕክት ጥናት
🛎🛎 የመልእክቱን መግቢያ በአጭሩ እንከልስ!
1-ፀሐፊው፡
📌 ማንነቱን አልገለጠም።
📌 ከ400-1600 አ.ም. ጳውሎስ እንድሆነ ይታሰብ ነበር ።
📌 ከ ቤተክርስቲያን ዘመነ ተሀድሶ በኋላ በዕብራውያን መልዕክትና በጳውሎስ መልዕክቶች መካከል የሚታየው ከፍተኛ የአፃፃፍ ስልት ልዩነት ሀሳቡን ውድቅ አድርጎታል ።
📌2ቱ መላምቶች
I--'በርናባስ ፅፎታል' ፡ በ"20 ዲፑሺያ" የጠርጡሊያኖስ ፅሁፍ ውስጥ በተገኘው መረጃ መሰረት፣
II--'አጵሎስ ፅፎታል' ፡ ማርቲን ሉተር ና ብዙ ምሁራን በዕውቀቱና በንግግር ችሎታው የታውቀውን አይሁዳዊውን ክርስቲያን አጵሎስ ይህን መልዕክት መፃፉን ይደግፋሉ።
2-መቼት፡
📌መልዕክት የተፃፈው የኢየሩሳሌም ከተማና ቤተመቅደስ ሳይደመሰሱ በፊት በ70 አ.ም. ነበር፤ ምክንያቱም
I--ከዚያ በኋላ ቢሆን ኖሮ ይህ ክስተት በመልዕክቱ ውስጥ በተጠቀሰ ነበር።
II--የካህናት አገልግሎትን ሲጠቅስ በግሪክ ቋንቋ የቅርብ ጊዜ አመልካችን ተጠቅሟል።
3-ተደራሲያኑ፡
📌ብሉይኪዳንን ጠንቅቀው ለሚውቁ አይሁዳዊ ክርስቲያኖች ሲሆን፤
--ይህም ወደ ይሁዲነት በመሳብ ለነበሩ ወይም
--ወንጌልን ከአይሁድ ጋር ለመቀላቀል ይጥሩ ለነበሩ ምዕመናን ነው።
4-መሪ-ሀሳብ
📌ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔርን ፀጋ ለመግለጥና በእርሱም በኩል ይህ ፀጋ ወደ ሰው ሁሉ እንዲደርስ ፍፁም ወደር የማይገኝለት ብቃት ያለው መሆኑን ማሳየት ነው።
ምንጭ፡ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከማጥኛ ፅሁፍ ጋር (በ2003 ዓ.ም. የታተመ)
⚠️ ተባረኩ መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላቹ!!! | 0 |
| 11 | 📜📜የዕብራውያን መልዕክት ጥናት
🛎🛎 የዕለቱ የጥናት ክፍል ዕብ1፥5-14
📌 ክርስቶስ ከመላዕክት ይልቃል።
📌 ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ መንግስቱም እስከ ዘላለም ይኖራል።
📌 መላዕክት ግን ስለ ሰዎች መዳን የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት ናቸው።
⚠️ ተባረኩ መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላቹ!!! | 0 |
| 12 | 📜📜የዕብራውያን መልዕክት ጥናት
🛎🛎 የዕለቱ የጥናት ክፍል ዕብ1:-1-4
📌 እግዚአብሔር ለአባቶች የተናገረበት መንገድ
📌 በመጨረሻው ዘመን እግዚአብሔር ለእኛ በልጁ ተናገረን
📌 ልጁ የተገለጸበት መንገድ እና በልጁ የሆነው መገለጥ ብልጫ
⚠️ ተባረኩ መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላቹ!!! | 0 |
| 13 | መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ! S1E2
💡 መፅሐፍ ቅዱስ ምንድነው?
💡 የእግዚአብሔር ቃል ለመሆኑ ውስጣዊ ማረጋገጫው ምንድነው?
አዳማ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሰቲ Action Team ከ ማራናታ Team ጋር በመሆን
@imminentcoming | @action_team | 0 |
| 14 | 🧎♂➡️ #ፀሎት_ለዛይ_ሕዝብ_ክፍል 🧎♀
ሰላም Actions ከጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
በዛይ ሕዝብ ክፍልን ይህን ሳምንት በእግዚአብሔር ፊት ይዘን መጸለያችንን እንቀጥላለን!
#የጸሎት_ጥቅስ
“እግዚአብሔር የተቀደሰውን ክንዱን በአሕዛብ ሁሉ ፊት ገልጦአል፥ በምድር ዳርቻ የሚኖሩትም ሁሉ የአምላካችንን መድኃኒት ያያሉ።”
— ኢሳይያስ 52፥10
#የጸሎት_ነጥቦች
🧎♂➡️እግዚአብሔር ለኃይሉ እና ፍቅሩ ምስክር እንዲሆን በዛይ ሕዝብ ያሉ missionary እንዲረዳቸው እንጸልይ!
🧎♂➡️አማኞች በህዝቡመካከል ወንጌልን ለመስማት እና ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ የሆኑ ልቦችን እንዲያዩ ጸልዩ
🧎♂➡️ በ ዛይ ህዝብ መካከል ስላልዳኑት ግድ የሚላትና ያመኑት ፀንተው እዲኖሩና በትጋት እንዲያገለግሉ የምታደርግ ቤተክርስቲያን እንድትተከልና እንድትሰፋ እንፀልይ! | 0 |
| 15 | " የተሐድሶ አምስቱ ብቻዎች " S1E1
መግቢያ
አዳማ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሰቲ ከ ማራናታ Team ጋር በመሆን
@action_team | @imminentcoming. | 0 |
| 16 | 🧎♂➡️ #ፀሎት_ለቤጃ በደዊ_ሕዝብ_ክፍል 🧎♀
ሰላም Actions ከጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
የቤጃ በደዊ ሕዝብ ክፍልን ይህን ሳምንት በእግዚአብሔር ፊት ይዘን መጸለያችንን እንቀጥላለን!
#የጸሎት_ጥቅስ
፦“መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ፦ በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ።”
— ገላትያ 3፥8
#የጸሎት_ነጥቦች
🧎♂➡️እግዚአብሔር ለኃይሉ እና ፍቅሩ ምስክር እንዲሆን በቤጃ በደዊ ሕዝብ ያሉ missionary እንዲረዳቸው እንጸልይ!
🧎♂➡️አማኞች በህዝቡመካከል ወንጌልን ለመስማት እና ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ የሆኑ ልቦችን እንዲያዩ ጸልዩ
🧎♂➡️ በቤጃ በደዊ ህዝብ መካከል ስላልዳኑት ግድ የሚላትና ያመኑት ፀንተው እዲኖሩና በትጋት እንዲያገለግሉ የምታደርግ ቤተክርስቲያን እንድትተከልና እንድትሰፋ እንፀልይ! | 0 |
| 17 | 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
✨ማሳሰብያ✨
"“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”
— መዝሙር 133፥1
👨🏫👩🏫ውድ የaction team አባላት እንዴት ናችሁ?
👉ከላይ የተጠቀሰው በAction team የተዘጋጀ የSmall group Bible study የሚካሄደው በአካል ሳይሆን በያለንበት ሆነን Telegram group ላይ በሳምንት አንድ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት online በመገናኘት ነው ።
👉ይህም የTelegram group ተመሳሳይ ቀን በሚመቻቸው የAction team አባላት small group የሚመሰረት ይሆናል።
👉አንድ small group ውስጥ የምንሆን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ባለፈ አንድ ላይ ለመንፈሳዊ እድገታችን የሚያግዙንን ሌሎች ክንውኖችንም (ምሳሌ፡ የሰንሰለት ፀሎት ...) እየተነጋገርን በህብረትና በመስማማት ማድረግ እንችላለን ።
👉 Small groupኦቹ የሚመሰረቱት በተመዘገቡ የህብረቱ አባላት ብቻ ስለሆነ ለመሳተፍ የምትችሉና የምትፈልጉ ሁሉ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንድትመዘገቡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
🙌 ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
https://forms.gle/Q4qjC4N8tdA8BXkC6 | 0 |
| 18 | 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
ሻሎም ሻሎም Actions እንዴት ናችሁ?
በዚህ ክረምት በእግዚአብሔር ቃል እየታነፅን በህብረት የምናድግበት የSmall group Bible Study ተዘጋጅቷል።
✨በዚህም Bible study የሚላክልንን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል በግል የምናጠና ሲሆን ከዚያም ከSmall groupኣችን ጋር የምንወያይበት አንድ ቀን በሳምንት ይኖረናል።
✨በየሳምንቱም እሁድ እሁድ ስናጠና በነበርነው ክፍል ልንረዳ የተገባንን መልእክት ማጠቃለያ ASTUECSF ACTION OFFICIAL channel ላይ የሚለቀቅ ይሆናል።
✨ስለዚህም በዚህ የBible Study ፕሮግራም ለመሳተፍ የምትችሉና የሚመቻችሁ የAction team አባላት ከስር ብለው link በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ!
👉ምዝገባ ፡ ሐምሌ 17-19
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ 🙌
https://forms.gle/Q4qjC4N8tdA8BXkC6 | 0 |
| 19 | Mensaje de voz | 0 |
| 20 | 🧎♂➡️ #ፀሎት_ለወሎ_ሕዝብ_ክፍል 🧎♀
ሰላም Actions ከጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
ለ ወሎ ሕዝብ ክፍል ይህን ሳምንት ሙሉ በእግዚአብሔር ፊት ይዘን መጸለያችንን እንቀጥላለን!
#የጸሎት_ጥቅስ
መዝሙር 99
¹ እግዚአብሔር ነገሠ፥ አሕዛብ ይደንግጡ በኪሩቤል ላይ ተቀመጠ፥ ምድር ትናወጥ።
² እግዚአብሔር በጽዮን ታላቅ ነው፤ እርሱም በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ አለ።
³ ግሩምና ቅዱስ ነውና ሁሉ ታላቅ ስምህን ያመስግኑ።
፦
#የጸሎት_ነጥቦች
🧎♂➡️እግዚአብሔር ለኃይሉ እና ፍቅሩ ምስክር እንዲሆን በወሎ ሕዝብ ያሉ missionary እንዲረዳቸው እንጸልይ!
🧎♂➡️አማኞች በወሎ ህዝብ መካከል ወንጌልን ለመስማት እና ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ የሆኑ ልቦችን እንዲያዩ ጸልዩ
🧎♂➡️ በ ወሎ ህዝብ መካከል ስላልዳኑት ግድ የሚላትና ያመኑት ፀንተው እዲኖሩና በትጋት እንዲያገለግሉ የምታደርግ ቤተክርስቲያን እንድትተከልና እንድትሰፋ እንፀልይ! | 0 |
