cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

AASTU-ECSF

The Official Telegram Channel Of Evangelical Christian Students Fellowship at AASTU. Acc no: AMANUEL KETEMA AND/OR SELIHOM DEMEKE 1000510257492 Contact Us: +251907743926 Stay tuned via: @galleryaastuecsfBot @souceoflifeBot @AASTU_Anony_Counseling_bot

Більше
Рекламні дописи
3 119
Підписники
+524 години
+257 днів
+13230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰላም ቅዱሳን እንዴት አላችሁ? ነገ በያዝነው ፕርግራም ላይ እዛ አካበቢ  በልማቱ ምክንያት ከቦሌ ወደ መገናኛ የሚሄደው ዋናው መንገድ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ እንደሚደረግ በትናንትናው ዕለት መግለጫ ወጥቶ ነበር እና አማራጭ መንገዶችን አቅጣጫ ለመስጠት ያህል ነው ምናልባት መኪና ይዛችሁ የምትመጡ እንግዶቻችን ከቦሌ ድልድይ ወደ መገናኛ መጥቶ ምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ጋር መግባት ክልክል ስለሆነ በላይኛው በኩል እንድትመጡ ቢሆን መልካም ነው። በላይ ማለት በኤድናሞል በኩል አድርጋችሁ በአደይ አበባ ስቴዲየሙ ልክ ኤጂ ግሬስ ጋር መስቀለኛ መብራቱ ላይ ወደቀኝ ወደ ገርጂ የሚወስደው መንገድ ላይ ሳሚ ህንፃ ደርሳችሁ ሳሚ ህንፃ ስር በሚያስገባው ኮብልስቶን ወደ ውስጥ ስትገቡ ታገኙታላችሁ። በታክሲ የምትመጡ ወገኖች ደግሞ ቦራ ጋር ወይም ቦሌ ድልድይ የመገናኛ ታክሲ መጫኛ ጋር በእግር 500 ሜትር ወደ መገናኛ መስመር እንደሔዳቹ ወደ ቀኝ ስትታጠፋ ታገኙታላቹ ከመገናኛ መስመር ምትመጡ እስከሚፈቀድበት ድረስ መታቹ ኢምፔሪያል ጋር ወርዳችሁ ቀጥታ ወደ ቦሌ መንገድ  በመሄድ  ሞያ ብስኩትን አለፍ እንዳላቹ ወደ ግራ ስትታጠፉ ታገኙታላቹ። ተባረኩ
Показати все...
👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
11👍 1
🚌 Bus metual tolo wetu gebi yalachu..
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 2 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1
ይህ ፎርም የሚያገለግለው በ ኢቫሱ የተመራቂ ተማሪዎች ፕሮግራም ላይ በ 2016 ተመራቂ ከሆኑ ተማሪዎች ውስጥ ውጤታቸው 3.6 እና ከዛ በላይ የሆነ ተማሪዎች እውቅና ለመስጠት እና ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን በዝግጅቱ ለመሸለምና ለማበረታት ነው። ስለዚህም በ2016 ተመራቂ የሆናችሁ እና ውጤታች ክ3.6 በላይ የሆነ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። https://forms.gle/9WuFT6AJ8Yh21L567
Показати все...
ውጤት ማሰብሰቢያ ፎርም

ይህ ፎርም የሚያገለግለው በ ኢቫሱ የተመራቂ ተማሪዎች ፕሮግራም ላይ በ 2016 ተመራቂ የሆኑ ተማሪዎችን ውጤታቸው 3.6 እና ከዛ በላይ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች እውቅና ለመስጠት እና ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን በዝግጅቱ ለማበረታት ነው።

4
https://forms.gle/h1mfWtDdaBPMVScu6 Register for EVASUE Graduation Ceremony on the coming sunday 7:00 local time @ Misrak Meserete Kristos Church
Показати все...
EVASUE Graduation Ceremony 2024

“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” — ማቴዎስ 5፥16 ሰላም ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ከዚህ ቀደሞ በማስታወቂያ እንደተነገረው የፊታችን እሁድ ማለትም ሰኔ 23/10/2016 ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ2016 ዓ.ም የኢቫሱ ምሩቃን ስነ-ስረዓት ስለሚካሄድ ሁላችሁም እንድትገኙ እያሳሰብን ፣ በእለቱ የሚገኘውን የተማሪ ቁጥር እንዲሁም የመመረቂያ ጋውን ብዛት ለማወቅ እንዲያመች ይህን Google Form በአስቸኳይ እንድትሞሉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ማሳሰቢያ፡ 1. የመመረቂያ ጋውን ኪራይ 70 ብር ብቻ እንደሆነ እናሳስባለን፡፡ 2. ለምርቃ ስነ-ስረዓቱ ስትመጡ ቢያንስ 1 ወላጅ ወይም ቤተሰብ መጋበዝ እንዳትረሱ፡፡ #GC_2024 #AASTU_ECSF

2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
7👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#መልካም_ፈተና ሰላም 👋  ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ? ከነገ ጀምሮ #Exit exam ያላችሁ ተመራቂ ተማሪዎች እና በFinal ፈተና ላይ የምትሆኑ 1ኛ አመት ተማሪዎች እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ፣ ያጠናችሁትን ይባርክላችሁ፣ በማስተዋል መስራት እንድትችሉ ጌታ ይርዳችሁ፣ ከክፉ ሁሉ ጌታ ይሰውራችሁ። 📌 በዚህም ጊዜ ደግመን ደጋግመን አደራ ልንላችሁ የምንፈልገው ራሳችሁን በማያስፈልግ ውጥረት እንዳትከቱ፣ ከሁሉ ወደ ሚበልጠው እግዚአብሔር በመጠጋት እሱን በመፍራት እና ሁሉንም ለጌታ ክብር በማድረግ እንድታልፉ አደራ እንላችኃለን። በርቱልን! #እንወዳችኃለን #AASTU_ECSF
Показати все...
35🔥 5👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
4
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.