uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Korerima Graphics

Korerima Graphics

Відкрити в Telegram
1 876
Підписники
Немає даних24 години
+97 днів
+3530 днів
Архів дописів
ውድ የኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች በቅርብ ጊዜ ውስጥ የ አዶቤ ኢሉስትሬተር ሙሉ ኮርስ እንደተለመደው በነፃ የምናቀርብላችሁ ሲሆን ከታች ያሉትን ሶሻል ሚዲያ ሊንኮች በመቀላቀል እንድትደግፉን በአክብሮት እንጠይቃለን ቴሌግራም ሊንክ :- https://t.me/korerima_graphics ኢንስታግራም ሊንክ :- https://www.instagram.com/korerimastudio/profilecard/?igsh=eDVpOWRxNWRpeWxl ቲክቶክ ሊንክ :- https://www.tiktok.com/@korerima_studio?_t=8rr8L9G9VG3&_r=1

አዶቤ ፎቶሾፕ 2023 በነፃ አቅርበንላችዋል። ዳውንሎድ አድርጉት እና ተጠቀሙት 👌 👉 password ሲጠይቃችሁ :- 123 አስገቡለት 👉 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት internet እና Anti Virus ለጊዜው ማጥፋት አለባችሁ ። ምክንያቱም በገንዘብ የሚሸጥ ሶፍትዌር በነፃ እየጫናችሁ መሆኑን የ Adobe ካምፓኒ መረጃው እንዳይደርሰው ነው። እነዚህ ሁለቱን ሳታጠፉ ከጫናችሁት ብር እንድትከፍሉ ሊጠይቃችሁ ስለሚችል አጥፍታችሁ ጫኑት። ቻናላችንን ሼር በማድረግ እንዲያድግ ከጎናችን ሁኑ እናመሠግናለን @korerima_graphics

ሰላም የኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ ? በ international 3D community በተዘጋጀው የአኒሜሽን ውድድር ላይ የተወዳደርኩበትን ቪዲዮ ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ላይ በ Youtub
ሰላም የኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ ? በ international 3D community በተዘጋጀው የአኒሜሽን ውድድር ላይ የተወዳደርኩበትን ቪዲዮ ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ላይ በ Youtube ቻናላችን ላይ ይለቀቃል ። ሁላችሁም ገብታችሁ በማየት እንዲሁም ላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ። አመሠግናለሁ @korerima_graphics

ግራፊክ ዲዛይነሮች ጊዜያቸውን የሚቆጥቡበት 10 ወሳኝ የፎቶሾፕ ኪቦርድ ሾርትከቶችን በ 3 ደቂቃ ውስጥ አዘጋጅተን በ Youtube ቻናላችን ላይ የለቀቅን ሲሆን ከታች ባለው ሊንክ ማየት ትችላላችሁ https://youtu.be/uADruK6n8bI

አዲስ ቪዲዮ ለቀናል። በዚህ ቪዲዮ ሎጎዎችን በቀላሉ ወደ 3D እንዴት መለወጥ እንደምትችሉ በግልፅ ያሳያል ። የቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/XMJWY-n5L0E?si=49x20vVQQTUV13mS

ላሸናፊዎች 6000 የአሜሪካ ዶላር ሽልማት ያዘጋጀው አለም አቀፍ የ ዲዛይን ውድድር ሙሉ መረጃ የ Youtube ገፃችን ላይ ተለቋል ። መልካም እድል ለሁላችሁም የቪዲዮ ሊንክ :- https://www.
ላሸናፊዎች 6000 የአሜሪካ ዶላር ሽልማት ያዘጋጀው አለም አቀፍ የ ዲዛይን ውድድር ሙሉ መረጃ የ Youtube ገፃችን ላይ ተለቋል ። መልካም እድል ለሁላችሁም የቪዲዮ ሊንክ :- https://www.youtube.com/watch?v=DPRU-JRyO9o

6 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያሸልም አለም አቀፍ የዲዛይን ውድድር ተጀምሯል። ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ስለ ውድድሩ ሙሉ መረጃ የምታገኙበት ቪዲዮ በዚሁ ቻናል የሚለቀቅ ይሆናል። ሌሎች ይሄን ውድድር ቢወዳደ
6 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያሸልም አለም አቀፍ የዲዛይን ውድድር ተጀምሯል። ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ስለ ውድድሩ ሙሉ መረጃ የምታገኙበት ቪዲዮ በዚሁ ቻናል የሚለቀቅ ይሆናል። ሌሎች ይሄን ውድድር ቢወዳደሩ ያሸንፋሉ ብላችሁ የምታስቡት ዘመድ ወይም ጓደኛ ካላችሁም ይሄን መልእክት ሼር አድርጉላቸው ። @korerima_graphics

በ 15 ደቂቃ ለ ሪልስቴቶች እንዴት ማስታወቂያ ፖስተር ዲዛይን እንደምንሰራላቸው የሚያስተምር ቪዲዮ ተለቋል። መልካም ትምህርት ቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/j0a_uAV-wuQ
በ 15 ደቂቃ ለ ሪልስቴቶች እንዴት ማስታወቂያ ፖስተር ዲዛይን እንደምንሰራላቸው የሚያስተምር ቪዲዮ ተለቋል። መልካም ትምህርት ቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/j0a_uAV-wuQ

የ ሪልስቴት ፖስተር ዲዛርን ለመስራት የተጠቀምናቸው 4 ፎቶዎች እነዚህ ናቸው ። ፎቶዎቹን አውርዳችሁ አሁን ከቪዲዮ እኩል መስራት ትችላላችሁ
+3
የ ሪልስቴት ፖስተር ዲዛርን ለመስራት የተጠቀምናቸው 4 ፎቶዎች እነዚህ ናቸው ። ፎቶዎቹን አውርዳችሁ አሁን ከቪዲዮ እኩል መስራት ትችላላችሁ

ግራፊክ ዲዛይነሮችን ከስራ ያስወጣል የሚል ስጋት እየፈጠረ ስለሚገኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንዲሁም ከዚህ ስጋት መውጣት የምንችልበትን መፍትሄ የሚጠቁም አጭር የ 3 ደቂቃ ቪዲዮ ለቀናል። ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንድታዩ እንጋብዛለን https://youtu.be/E_FmrcQd454?si=fuH01yqt5PNEc1IV

ግራፊክ ዲዛይነሮችን ከስራ ያስወጣል የሚል ስጋት እየፈጠረ ስለሚገኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንዲሁም ከዚህ ስጋት መውጣት የምንችልበትን መፍትሄ የሚጠቁም አጭር የ 3 ደቂቃ ቪዲዮ ለቀናል። ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንድታዩ እንጋብዛለን https://youtu.be/E_FmrcQd454?si=fuH01yqt5PNEc1IV

ተጀምሯል 🎉 ዲዛይናችሁን በYoutube ቻናላችን ላይ ለህዝብ የምታሳዩበት እንዲሁም እውቅና የምታገኙበት ፕሮግራም ተጀምሯል ። Youtube ላይ እየገባችሁ ተሳተፉ የቪዲዮ ሊንክ 👇 https://youtu.be/gW7oMDOtQqA?si=AsU05J4mgSx22RtQ

ጥሩ እድል ለግራፊክ ዲዛይነሮች 🎉 ዲዛይናችሁን በYoutube ቻናላችን ላይ ለህዝብ የምታሳዩበት እንዲሁም እውቅና የምታገኙበት እድል ይዘንላችሁ መጥተናል ። ነገ ጥር 1 ይጀመራል ።
ጥሩ እድል ለግራፊክ ዲዛይነሮች 🎉 ዲዛይናችሁን በYoutube ቻናላችን ላይ ለህዝብ የምታሳዩበት እንዲሁም እውቅና የምታገኙበት እድል ይዘንላችሁ መጥተናል ። ነገ ጥር 1 ይጀመራል ።

አሁን ለተለቀቀው በ7 ደቂቃ ቲሸርት ዲዛይን የማድረግ ትምህርት ላይ የተጠቀምነው ፎቶ ይሄ ነው ። አውርዳችሁ ከቪዲዮ እኩል መማር ትችላላችሁ ። - በዚህ ቪዲዮ ፅሁፎችን እንዴት ከርቭ እንዲሰሩ ማድረግ እንደምትችሉ - ግሬዲየንት አጠቃቀም - ቀለሞችን ማፍዘዝ - ስትሮክ አጠቃቀም - እና ጥላ አጠቃቀም በ 7 ደቂቃ ውስጥ ትማሩበታላችሁ።