1 876
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+97 روز
+3530 روز
آرشیو پست ها
1 876
ውድ የኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች በቅርብ ጊዜ ውስጥ የ አዶቤ ኢሉስትሬተር ሙሉ ኮርስ እንደተለመደው በነፃ የምናቀርብላችሁ ሲሆን ከታች ያሉትን ሶሻል ሚዲያ ሊንኮች በመቀላቀል እንድትደግፉን በአክብሮት እንጠይቃለን
ቴሌግራም ሊንክ :- https://t.me/korerima_graphics
ኢንስታግራም ሊንክ :- https://www.instagram.com/korerimastudio/profilecard/?igsh=eDVpOWRxNWRpeWxl
ቲክቶክ ሊንክ :- https://www.tiktok.com/@korerima_studio?_t=8rr8L9G9VG3&_r=1
1 876
አዶቤ ፎቶሾፕ 2023 በነፃ አቅርበንላችዋል። ዳውንሎድ አድርጉት እና ተጠቀሙት 👌
👉 password ሲጠይቃችሁ :- 123 አስገቡለት
👉 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት internet እና Anti Virus ለጊዜው ማጥፋት አለባችሁ ። ምክንያቱም በገንዘብ የሚሸጥ ሶፍትዌር በነፃ እየጫናችሁ መሆኑን የ Adobe ካምፓኒ
መረጃው እንዳይደርሰው ነው። እነዚህ ሁለቱን ሳታጠፉ ከጫናችሁት ብር እንድትከፍሉ ሊጠይቃችሁ ስለሚችል አጥፍታችሁ ጫኑት።
ቻናላችንን ሼር በማድረግ እንዲያድግ ከጎናችን ሁኑ እናመሠግናለን
@korerima_graphics
1 876
ሰላም የኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ ?
በ international 3D community በተዘጋጀው የአኒሜሽን ውድድር ላይ የተወዳደርኩበትን ቪዲዮ ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ላይ በ Youtube ቻናላችን ላይ ይለቀቃል ። ሁላችሁም ገብታችሁ በማየት እንዲሁም ላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ። አመሠግናለሁ
@korerima_graphics
1 876
ግራፊክ ዲዛይነሮች ጊዜያቸውን የሚቆጥቡበት 10 ወሳኝ የፎቶሾፕ ኪቦርድ ሾርትከቶችን በ 3 ደቂቃ ውስጥ አዘጋጅተን በ Youtube ቻናላችን ላይ የለቀቅን ሲሆን ከታች ባለው ሊንክ ማየት ትችላላችሁ
https://youtu.be/uADruK6n8bI
1 876
አዲስ ቪዲዮ ለቀናል። በዚህ ቪዲዮ ሎጎዎችን በቀላሉ ወደ 3D እንዴት መለወጥ እንደምትችሉ በግልፅ ያሳያል ። የቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/XMJWY-n5L0E?si=49x20vVQQTUV13mS
1 876
ላሸናፊዎች 6000 የአሜሪካ ዶላር ሽልማት ያዘጋጀው አለም አቀፍ የ ዲዛይን ውድድር ሙሉ መረጃ የ Youtube ገፃችን ላይ ተለቋል ። መልካም እድል ለሁላችሁም
የቪዲዮ ሊንክ :- https://www.youtube.com/watch?v=DPRU-JRyO9o
1 876
6 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያሸልም አለም አቀፍ የዲዛይን ውድድር ተጀምሯል። ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ስለ ውድድሩ ሙሉ መረጃ የምታገኙበት ቪዲዮ በዚሁ ቻናል የሚለቀቅ ይሆናል።
ሌሎች ይሄን ውድድር ቢወዳደሩ ያሸንፋሉ ብላችሁ የምታስቡት ዘመድ ወይም ጓደኛ ካላችሁም ይሄን መልእክት ሼር አድርጉላቸው ።
@korerima_graphics
1 876
በ 15 ደቂቃ ለ ሪልስቴቶች እንዴት ማስታወቂያ ፖስተር ዲዛይን እንደምንሰራላቸው የሚያስተምር ቪዲዮ ተለቋል። መልካም ትምህርት
ቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/j0a_uAV-wuQ
1 876
የ ሪልስቴት ፖስተር ዲዛርን ለመስራት የተጠቀምናቸው 4 ፎቶዎች እነዚህ ናቸው ። ፎቶዎቹን አውርዳችሁ አሁን ከቪዲዮ እኩል መስራት ትችላላችሁ
1 876
ግራፊክ ዲዛይነሮችን ከስራ ያስወጣል የሚል ስጋት እየፈጠረ ስለሚገኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንዲሁም ከዚህ ስጋት መውጣት የምንችልበትን መፍትሄ የሚጠቁም አጭር የ 3 ደቂቃ ቪዲዮ ለቀናል። ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንድታዩ እንጋብዛለን
https://youtu.be/E_FmrcQd454?si=fuH01yqt5PNEc1IV
1 876
ግራፊክ ዲዛይነሮችን ከስራ ያስወጣል የሚል ስጋት እየፈጠረ ስለሚገኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንዲሁም ከዚህ ስጋት መውጣት የምንችልበትን መፍትሄ የሚጠቁም አጭር የ 3 ደቂቃ ቪዲዮ ለቀናል። ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንድታዩ እንጋብዛለን
https://youtu.be/E_FmrcQd454?si=fuH01yqt5PNEc1IV
1 876
ተጀምሯል 🎉
ዲዛይናችሁን በYoutube ቻናላችን ላይ ለህዝብ የምታሳዩበት እንዲሁም እውቅና የምታገኙበት ፕሮግራም ተጀምሯል ። Youtube ላይ እየገባችሁ ተሳተፉ
የቪዲዮ ሊንክ 👇
https://youtu.be/gW7oMDOtQqA?si=AsU05J4mgSx22RtQ
1 876
ጥሩ እድል ለግራፊክ ዲዛይነሮች 🎉
ዲዛይናችሁን በYoutube ቻናላችን ላይ ለህዝብ የምታሳዩበት እንዲሁም እውቅና የምታገኙበት እድል ይዘንላችሁ መጥተናል ። ነገ ጥር 1 ይጀመራል ።
1 876
አሁን ለተለቀቀው በ7 ደቂቃ ቲሸርት ዲዛይን የማድረግ ትምህርት ላይ የተጠቀምነው ፎቶ ይሄ ነው ። አውርዳችሁ ከቪዲዮ እኩል መማር ትችላላችሁ ።
- በዚህ ቪዲዮ ፅሁፎችን እንዴት ከርቭ እንዲሰሩ ማድረግ እንደምትችሉ
- ግሬዲየንት አጠቃቀም
- ቀለሞችን ማፍዘዝ
- ስትሮክ አጠቃቀም
- እና ጥላ አጠቃቀም በ 7 ደቂቃ ውስጥ ትማሩበታላችሁ።
