cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio Scholars Info

Scholarships, call for papers, grants, projects, job vacancies, etc For any comment @ethiolbot

Більше
Рекламні дописи
3 998Підписники
+324 години
-77 днів
-6130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

" ኑሮ ውድነቱ መፍትሄ ይሻል። መፍትሄ እንሻለን " - የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ‼️ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የስራ ግብር እንዲቀነስ ፤ የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቋም እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ ከኑሮ ውድነቱ አንፃር የዘገየው የሰራተኞች ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል እና የግብር ቅነሳ ምላሽ ማግኘት እንዳለበት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። " አሁንም #በቀን_አንድ_ጊዜ ብቻ በልቶ ለመዋል የሚቸገር ሰራተኛ ነው ያለው " ያሉት አቶ ካሳሁን ሰራተኛው ካለው ገቢ አንፃር ችግሩ የሰፋ እንደሆነ አስረድተዋል። እነዚህ ጥያቄዎች #በአዎንታዊ_መልኩ መታየት እንዳለባቸው ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን " ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል በሚመለከት ስራና ክህሎት ሚኒስቴር የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል የሚወስን ቦርድ የሚቋቋምበት ደምብ ላይ ጥናት ማድረጋቸውን በቅርቡ አሳውቀውናል " ሲሉ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነት በጣም አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ሰራተኛው ችግር ውስጥ መግባቱን የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ " ትክክለኛ ግብር ከፋይ ሰራተኛው ነው። ለመንግስት ቀኝ እጁ በሚከፍለው ግብር ሰራተኛው ነው። የግብር ቅነሳው አንድ እና ሁለት የለውም ዘግይቷል " ሲሉ ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን ፤ ሚያዚያ 23 ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ በሚከበረው ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይዴይ) አዳራሽ ውስጥ እንደሚከበር አሳውቀዋል። " አሁንም ቢሆን ባልተመለሱልን ጉዳዮች ላይ ነው የምንወያየው። የቀኑ መሪ ቃል ' ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ እንሻለን ' የሚል ነው  ብለዋል። " የሰላም ችግር አለ። ሰራተኞች በአንዳንድ ቦታዎች ይታገታሉ ፣ ይሞታሉ " ያሉት አቶ ካሳሁን ፎሎ ፤ " ይሄ እስከ መቼ ይቀጥላል ? ማንኛውም ማህበረሰብ ላይ እንደሚደርሰው ጉዳት ሁሉ ሰራተኛውም ላይ እየደረሰ ነው ፤ ስለዚህ ለሰላም መፍትሄ መምጣት አለበት " ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
Показати все...
👏 6
👍 2
Показати все...
ከሰባት በላይ የተለያዩ ስራዎችን እሰራለው |@DawitDreams | Ethiopia | brook news

Join us on the latest episode of our podcast as we delve into the fascinating world of a news reporter on TikTok, Brook News, who delivers breaking news stories on the popular social media platform TikTok. In this episode, discover how he balances his roles as a news reporter and a teacher, providing unique insights into both professions. Brook discusses the challenges and rewards of building a presence on TikTok, from crafting engaging content to navigating the financial aspects of being a teacher. This episode offers a captivating glimpse into the life of a modern-day storyteller. Subscribe now for more intriguing conversations with individuals who are making a difference in their fields and beyond. Don't miss out on this insightful episode! ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ =

https://www.youtube.com/DawitDreams

For any information, please contact: +251 938 25 25 25 Telegram ፦

https://t.me/amazingviewss

TikTok ፦

https://www.tiktok.com/@dawi.../video/6993220557831458053

Facebook ;-

https://www.facebook.com/DawitDreams/?ref=bookmarks

#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

#Future and #Business Predicting the future of business is always challenging due to the dynamic nature of markets, technology, and societal trends. However, several areas are likely to shape the future of business: Technology Integration: Businesses will continue to integrate technology into every aspect of their operations, from AI and automation to blockchain and the Internet of Things (IoT). Companies that can harness technology to improve efficiency, personalize customer experiences, and innovate will thrive. Sustainability and ESG: Environmental, Social, and Governance (ESG) considerations will become increasingly important for businesses. Sustainability practices, ethical sourcing, and corporate social responsibility will be key drivers of consumer and investor decisions. Remote Work and Flexible Work Arrangements: The COVID-19 pandemic accelerated the shift towards remote work, and this trend is likely to continue. Businesses will need to adapt to accommodate remote and hybrid work models, invest in digital collaboration tools, and focus on employee well-being and engagement. E-commerce and Digital Transformation: The rise of e-commerce and digital platforms will reshape traditional retail and service industries. Businesses will need to invest in online presence, omnichannel strategies, and logistics to meet the growing demand for seamless digital experiences. Personalization and Customer Experience: Consumers expect personalized and seamless experiences across all touchpoints. Businesses will need to leverage data analytics, AI, and machine learning to understand customer preferences and deliver tailored products and services. Healthcare and Biotechnology: Advancements in healthcare, biotechnology, and genomics will create new opportunities for businesses. Precision medicine, telehealth, and personalized healthcare solutions will revolutionize the industry. Cybersecurity and Data Privacy: As businesses become increasingly reliant on digital technologies, cybersecurity and data privacy will be paramount. Companies will need to invest in robust cybersecurity measures, compliance with data regulations, and building trust with customers. Rise of the Gig Economy: The gig economy will continue to grow, driven by freelancers, independent contractors, and on-demand platforms. Businesses will need to adapt to the changing nature of work, including gig workers as part of their workforce and addressing issues of worker rights and protections. Green Energy and Sustainable Infrastructure: The transition to renewable energy sources and sustainable infrastructure will create opportunities for businesses in areas such as clean energy, electric vehicles, and green technology solutions. Globalization and Emerging Markets: Globalization will continue to shape the business landscape, with emerging markets offering significant growth opportunities. Businesses will need to navigate geopolitical risks, cultural differences, and regulatory challenges to succeed in diverse markets.
Показати все...
👍 2🕊 1
#ለምርምር ድጋፍ ጥቆማ ለ Fulbright African Research Scholars Program (FARSP) ያመልክቱ! የዩኒቨርሲቲ መምህር ነዎት? ምርምርዎትን በዩናይትድ ስቴትስ ማከናወን ይሻሉ? ዓመታዊው የፉልብራይት አፍሪካ የምርምር ምሁራን ፕሮግራም (FARSP) 2025/26 ለአመልካቾች ክፍት ሆኗል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው እስከ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ለማመልከት 👇 https://apply.iie.org/fvsp2025 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ተከታዩ አድራሻ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲን ያናግሩ፦ [email protected] (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) tikvahuniversity
Показати все...
😁 1
👍 1
በዓለማችን ለመጀመሪያ ጊዜ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተሰሩ ሞዴሎች የቁንጅና ዉድድር ሊካሄድ ነዉ እስካሁን በተለመዱት የቁንጅና ዉድድሮች ሴቶች ባላቸዉ ቁንጅና ተወዳድረዉ የቁንጅና አክሊል ይሸለሙ ነበር፡፡ አሁን ግን ውድድሩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤት በሆኑ ሞዴሎች መካከል ነው ይለናል የዴይሊ ሜይል ዘገባ፡፡ "ሚስ ኤ.አይ" የተሰኘዉ የቁንጅና ውድድር በዓለም አቀፉ የኤ.አይ ፈጣሪዎች ሽልማት አዘጋጆች (The World AI Creator Awards) ተሰናድቷል፡፡ ዓላማውም በዓለም አቀፍ ደረጃ የኤ.አይ ፈጠራ ስራ ዉስጥ ለሚሳተፉ አካላት እውቅና ለመስጠት ብሎም ለማበረታታት ነው። ሰዉ መሳይ ሮቦት ሞዴሎችን በመስራት ላይ ያሉ አካላት ምርቶቻችዉን በማስመዝገብ በውድድሩ ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተወዳዳሪ ሞዴሎቹ የተለያዩ የውበት እና መሰል መለኪያዎችን ያካተተ አጠቃላይ ግምገማን እንዲያልፉ ይደረጋል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያላቸዉ ተፅዕኖ ፈጣሪነትና እዉቅናም ከግምት ውስጥ የሚገባ ይሆናል። ውድድሩ ኤሚሊ ፔሌግሪኒ እና አይታና ሎፔዝ በተባሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ሁለት ታዋቂ ሞዴሎችን ጨምሮ በአራት ባለሙያዎች ይዳኛል። የዉድድሩ አሸናፊዎች የሚጋሩት 20 ሺ ዶላር የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ከቁንጅና መለኪያ ዘዉድ ጋር አሸናፊዋ ትቀዳጃለች፡፡ ምንጭ:- የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Показати все...
👍 1