cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪🇹 ኢትዮ SDA STUDENT ™

Ethiopia Seventh Day Adventist PCM ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME 🇪🇹 ETHIO SDA STUDENT ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ Verified official channel ® አዳዲስ መረጃ ለመላክ 👉 @CaLL_ZEKI ይህ Channel የተመሰረተበት ቀን፦ ግንቦት 13/09/2013 ዓ.ም

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
278
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔴#ትናንት_የዛሬ_ባሪያ #ዛሬ_ለነገ_ንጉስ_ነው !! ⭐️ ጊዜ ውስጥ ትናንት ትዝታ ነገ የተስፋ ጎተራዎች ናቸው ከሔደው ትናንት ያልመጣው ነገ ይሻላል ከሁሉም ከሁሉም ግን ዛሬ ይበልጣል። /ከሌላ ሰው ገፆች/ ⭐️ ምን ይዞ እንደሚመጣ ለማይታወቀው መጪው ጊዜ መፈንጠዝና በምኞት ፈረስ መጋለብ ካላቆምክ፣ ትናንትናንና ነገን ትተህ ዛሬን መኖር እስካልጀመርክ ነፃ አትወጣም። ነፃነት አሁን እዚህ ናት። /ከኦሾ ገፆች/ ⭐️ ብሩህ ነገ የሚባል ቀን የለም፡፡ ማንም ቢሆን ነገን ኖሮ የሚያውቅ የለም። ምክንያቱም ነገን መኖር ስንጀምር ዛሬ ተብሏል፡፡ ቡዙዎቻችን ግን ሁሌም ብሩህ ነገን ለመኖር ስንናፍቅ ብዙ ዛሬያችን ያልፈናል፡፡ እናም ብሩህ የሚባል ቀን ሳይኖረን እናልፋለን፡፡ ብሩህ ቀን ማለት በእጃችን ያለው ዛሬ ነው! /ከጠበኛ እውነቶች ገፆች/ ⭐️ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ነው ። /ከሜሎሪና ገፆች/ ⭐️ የእምነት የቅርብ ወዳጁ እና ጓደኛው ተስፋ ነው። ተስፋ ነገ ሲሆን እምነት ደግሞ ዛሬ ነው። ተስፋ ነገን አይቶ ሰው እንዲደሰት የማድረግ አቅም ሲኖረው እምነት ደግሞ ተስፋውን ሄዶ ያመጣውና ዛሬ ላይ ያደርገዋል ። ተስፋ ነገ ላይ ሆኖ መደሰት ሲሆን እምነት ደግሞ ዛሬ ላይ ሆኖ መደሰት ነዉ ። ዛሬ ግን በእጃችን ላይ ነው። ስለዚህ ስለ ትላንት በማሰብ ስለነገም በመጨነቅ ዛሬን አናበላሸዉ። ትልቅ ጥበብ ዛሬን መኖር ነው ከዛሬም ደሞ አሁን፡፡ ትናንት የዛሬ ባርያ ፣ ዛሬ ለነገ ንጉስ ነው!!! /ከሬማ እና ሌጎስ ገፆች/ የዛሬ ሰው ያድርገን!!😊💪
Показати все...
የቀረበላትን ምግብ ከመብላት ይልቅ ትጫወትበት የነበረች ልጁን አባት ‹‹የእኔ ልጅ ምግቡን ለምን አትበይም?›› ሲል ጠየቃት፡፡ ልጁም ‹‹አልራበኝም›› ብላ መለሰች፡፡ አባትየውም ‹‹ማደግ የምትፈልጊ ከሆነ እኮ የግድ መብላት አለብሽ›› አላት፡፡ ትንሽዋም ልጅ ‹‹አባቴ እኔ ማደግ አልፈልግም፡፡ ምክንያቱም ትልቅ ከሆንኩ ማርጀቴ ካረጀሁ ደግሞ መሞቴ አይቀርም፡፡ እኔ ደግሞ መሞት አልፈልግም!›› አለች፡፡(Anthony M.C እንደ ተረኩት) የዚህችን ልጅ መልስ ስናነብ ፈገግ ብለን ይሆናል፡፡ ግን እውነት ዕድሜ መጨመራችን ወደ ሞት የሚያቀርበን ከሆነ ማደጋችን ምን ጥቅም አለው? ለሞት ከሆነ ለምን እናድጋለን? እኛ ክርስቲያኖች ማደግ ወደ ሞት ለመቅረብ የሚደረግ እርምጃ እንደ ሆነ ብቻ አናስብም፡፡ ይልቅ ማደግ ከሞት በኋላ ለሚኖረን ሰማያዊ ሕይወት የምንዘጋጅበት ሂደት ነው፡፡ በዚህ ምድር አንድ ቀን ውለን ባደርን ቁጥር ከጊዜያዊው ወደ ዘላለማዊው ሕይወት ለመሸጋገር የእለት ዕድሜ እየቀነስን እንሄዳለን፡፡ ዕድሜያችን ሲገፋ እርሱ ወደ አዘጋጀልን ስፍራ ሄደን ከክርስቶስ ጋር ለመኖር እየተቃረብን መሆኑን ስለምናውቅ ደስ ይለናል፡፡ ዲያቆን አቤል ካሳሁን
Показати все...
የኦቶማን ቱርክ ንጉስ አሕመድ ወደ ጦር ሜዳ ከመሄዱ በፊት ሚስቱን (በጣም ቆንጂዬ ናት¡) የሚያስፈልጋትን ነገር አሟልቶ በአንድት ክላስ ውስጥ ቆለፈባትና መክፈቻውን ቁልፍ ሙሳ ለሚባል ጓደኛው «በአራት ቀናት ውስጥ ካልተመለስኩ (ያው ሙቼ ስለሚሆን) በሩን ክፈትና ያንተው ናት!» ይለዋል። ከዚያም ፈረሱን ጋለበና ወደ ጦር ሜዳው አቀና። ልክ ግማሽ ሰዓት እንደሆነው ከኋላው ኃይለኛ የአቧራ ትቢያ አስተዋለ። አቆመና ወደ ኋላ ሲመለከት ያ ቁልፍ የሰጠው ጓደኛው ጋልቦ በኃይለኛው እየተጣደፈ ወደርሱ እየመጣ ኖሯል። ጠበቀውና ደረሰበት። «ምን ችግር አጋጠመህ?» አለው ንጉስ አሕመድ። ጓደኛው ሙሳም በፍጥነት ስለመጣ እያለከለከ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ አይደለም፦ «የተሳሳተ ቁልፍ ነው የሰጠኸኝ!» አላሁ ሙስተዓን! ከምኔው ሞከረው በአላህ⁉️ ከ4 ቀን በኋላ ቢባል አላስችለው ብሎ፣ አማናውን ከድቶ 4 ደቂቃ እንኳ ሳይቆይ የርሱን መሄድ ተጠባብቆ ይሞክራል? ደግሞ ስግጥናው ሳያፍር ለመጠየቅ መምጣቱ! ጉድ'ኮ ነው! Before King Ahmed of Ottoman went to war, he locked his wife (the beautiful Queen) in a private room and gave the key to his best friend Mussa and said: "If I'm not back in four days, open the room and she's yours ... " He climbed on his horse and gallops off towards the battlefield. Half an hour later, the King noticed a cloud of dust behind him. He stopped and saw his friend galloping very fast towards him. "What's wrong ?" Asked the King. Out of breath, his friend Mussa responded: "You gave me the wrong key" What???? Can you imagine ! He didn't even wait for the said 4 days before trying the keys. Be careful with the one you consider your best "friends" and whom you think you can entrust them with your hard earned treasure - they could be wishing you dead soon and hopefully inherit your God-given fortune! በተለይ በዚህ ጉዳይ ላይ ከምንም በላይ የቅርብ ጓደኛዬ ብላችሁ የምታምኑትን ሰው አታቅርቡ። ይህንን ስል በጓደኝነታችሁ መካከል መጠራጠር እንዲፈጠር ፈልጌ አይደለም። ግን የሸይጧንም ተንኮል ስላለ በዚህ ጉዳይ ተሸናፊው ይበዛልና የእውነት በሌላው ዘርፍ ያለው ጓደኝነታችሁ ሳይሻክር እንደለሰለሰ እንዲቀጥል ከተፈለገ በዚህ መስክ አታቅርቧቸው፤ አትመኗቸውም። Just an Advice. Indeed it's a lesson to be learnt. Test of friendship. Imagine he didnt even get to his destination. the friend was ready to take his wife. In this world you can not trust anyone. Trust Allaah only.Test of loyalty, trust, honesty and respect from a friend. In human context trust no one even your best friend. We can only trust Allaah.The king did not trust the man, otherwise he could had given him the right key, the king was testing the honesty of his so called friend. Not his real friend bye eko new. Ajibko new. በአጭር ቃል ስነግራችሁ፦ በዚህ መልኩ የቅርብ ጓደኛችሁን ካቀረባችሁት ጓደኝነታችሁ እንዲሻክር አለፍ ሲልም እንዲቋረጥና ወደ ጠላትነት እንዲቀዬር መንገዱን አመቻችታችኋል ማለት ነው። እንዳውም ባልተጠበቀ ሁኔታ በዚህ መስክ ላይ ብዙ ጊዜ አገር የሚጠፋው የቅርብ ጓደኛዬ ብላችሁ እንደ ቤተሰብ ባቀረባችሁት ሰው ነው። በቃ አንተ ከሌለህ ማንም አጅ ነቢይ ወንድ አይግባ! በተለይ የምትጠረጥረው ሰው። አንቺም ባለቤትሽ ቤቱ ውስጥ እርሱ ሳይኖር እንዲገባ የማይፈልገውን ሰው ባለማስገባት ተባበሪው። https://t.me/Al_Islam_Media_Et
Показати все...
🇸🇦 Al Islam Media 🇸🇦

🇸🇦ቅድሚያ ለተውሂድ🇸🇦 🕋ቁርአን እና ሀዲስ🕋 ✍️የሰሀቦች ታሪክ⚔️🛡️🏹 ✍️ የሰለፎች ታሪክ ✍️የኡለሞች ታሪክ📝 👑የሙስሊም_መንግስታት_ ታሪክ⚔️ ⚔️የሙጃሂዶች_ታሪክ🛡️ For Any Comment 👇👇👇👇👇👇

Показати все...
አካሄዴ ተበላሽቶ - ዘማሪ ኢያሱ ረጋሳ ፡ Eyasu Regassa - akahede tebelashito | Adventist songs Ethiopia

🔴አካሄዴ ተበላሽቶ እንደ መንገድህ ባልሄድም (Although my path is broken, I do not walk in your ways) ዘማሪ ኢያሱ ረጋሳ : Singer Eyasu Regassa ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ዝግጅቶችንና ዝማሬዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብረን የወንጌልን ስራ እንድትሰሩ እንጋብዛቹኋለን። Welcome to the "Worship God Ministry" YouTube channel! We bring you various programs and Gospel songs. If you’re new here, don’t forget to hit that 🔔subscribe button and the bell to stay updated on our next video release! Please be member of our channel and support us as much as you can! የቻናላችን አባል እሁኑ። እኛን በቻላችሁ መጠን ይደግፉ። እናመሰኛለን!

https://www.youtube.com/channel/UCds_0UDGzkxYgfAdXXAA1MA/join

🔴FOLLOW US ON 👇👇👇👇 ✅Facebook:

https://www.facebook.com/WorshipGodMinistry7

✅Telegram:

https://t.me/Babylonfallen​​​​​

✅YouTube:

https://www.youtube.com/WorshipGodMinistry

✅Twitter:

https://twitter.com/WorshipGODmedia

✅ Instagram:

https://www.instagram.com/worshipgodministry/

✅Subscribe:

https://www.youtube.com/c/WorshipGodMinistry/featured?sub_confirmation=1

Please 🔔Subscribe! @Worship God Ministry Official channel 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛቹኋለን። ለአስተያየት፡ 0923022462 #Worship_God_Ministry​​​​​ #Adventist_Songs_Ethiopia #Worship_God Worship God Ministry mezmur Worship God Ministry songs Worship GOD preaching Worship GOD in truth Worship GOD Tv Hope channel Ethiopia Parousia Mission ፍኖተ ብርያን Hope ውዳሴ

Показати все...
የሰልፉ መሪ እግዚአብሔር - ዘማሪ ገነቱ ጋጋዶ

የሰልፉ መሪ እግዚአብሔር ሆኖ ሽንፈት የገጠመው ማነው በእርሱ ተማምኖ ድል ባደረገው ለሕዝቡ ተሙዋግተው መኖር ትርፍ አለው ከእርሱ ተስማምተው ፃድቅ አይራብም ይኖራል ጠግቦ ሳይረግፍ ያፈራል ተስፋው አብቦ .... ዘማሪ ገነቱ ጋጋዶ ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ዝግጅቶችንና ዝማሬዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብረን የወንጌልን ስራ እንድትሰሩ እንጋብዛቹኋለን። Welcome to the "Worship God Ministry" YouTube channel! We bring you various programs and Gospel songs. If you’re new here, don’t forget to hit that 🔔subscribe button and the bell to stay updated on our next video release! Support us as much as you can. God bless you! እኛን በቻላችሁ መጠን ይደግፉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

https://www.youtube.com/channel/UCds_0UDGzkxYgfAdXXAA1MA/join

🎶🔊🎵🎤🎙🎸🔊🎤🎵🔊🎵🎤🎙🎸🔉 🔴FOLLOW US ON 👇👇👇👇 ✅Facebook:

https://www.facebook.com/WorshipGodMinistry7

✅Telegram:

https://t.me/Babylonfallen​​​​​

✅YouTube:

https://www.youtube.com/WorshipGodMinistry

✅Twitter:

https://twitter.com/WorshipGODmedia

✅ Instagram:

https://www.instagram.com/worshipgodministry/

✅Subscribe:

https://www.youtube.com/c/WorshipGodMinistry/featured?sub_confirmation=1

Please 🔔Subscribe! @Worship God Ministry Official channel 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛቹኋለን። ለአስተያየት፡ 0923022462 #Worship_God_Ministry​​​​​ #Adventist_Songs_Ethiopia #Worship_God Worship God Ministry mezmur Worship God Ministry songs Worship GOD preaching Worship GOD in truth Worship GOD Tv Hope channel Ethiopia Parousia Mission ፍኖተ ብርያን Hope ውዳሴ

ምን ለማግኘት ይፈለጋሉ ❓እስኪ ይምረጡ 👇
Показати все...
📕 የትንቢት መጽሐፍ 📕
📘 ሰንበት ትምህርት 📘
📙 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ 📙
አሁን ይመልሱ ይሸልሙ Bible Quiz ጥያቄና መልስ ዉድድር ልንጀምር ነው🙏 ዝግጁ ከሆናችሁ #ጀምር የሚለው ይጫኑ👇
Показати все...
9ኛ ሰንበት ትምህርት .pdf @SDTheOGCaLLMinistry @Mesayd
Показати все...
መ ል ካ ም ሰ ን በ ት
Показати все...
Показати все...
Amana'ya ll Sidama, Jara Adventist choir; Sidama Ethiopia SDA @Worship God Ministry

Amana'ya qaru dayiro ba'anota ikkitonke || Sidamu afoo Adventistete faarso ጃራ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ርስቲያን መዝምራን ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ዝግጅቶችንና ዝማሬዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብረን የወንጌልን ስራ እንድትሰሩ እንጋብዛቹኋለን። Welcome to the "Worship God Ministry" YouTube channel! We bring you various programs and Gospel songs. If you’re new here, don’t forget to hit that 🔔subscribe button and the bell to stay updated on our next video release! Support us as much as you can. God bless you! እኛን በቻላችሁ መጠን ይደግፉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

https://www.youtube.com/channel/UCds_0UDGzkxYgfAdXXAA1MA/join

🎶🔊🎵🎤🎙🎸🔊🎤🎵🔊🎵🎤🎙🎸🔉 🔴FOLLOW US ON 👇👇👇👇 ✅Facebook:

https://www.facebook.com/WorshipGodMinistry7

✅Telegram:

https://t.me/Babylonfallen​​​​​

✅YouTube:

https://www.youtube.com/WorshipGodMinistry

✅Twitter:

https://twitter.com/WorshipGODmedia

✅ Instagram:

https://www.instagram.com/worshipgodministry/

✅Subscribe:

https://www.youtube.com/c/WorshipGodMinistry/featured?sub_confirmation=1

Please 🔔Subscribe! @Worship God Ministry Official channel 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛቹኋለን። ለአስተያየት፡ 0923022462 #Worship_God_Ministry​​​​​ #Adventist_Songs #Worship_God Worship God Ministry mezmur Worship God Ministry songs Worship GOD preaching Worship GOD in truth Worship GOD Tv Hope channel Ethiopia Parousia Mission ፍኖተ ብርያን Hope ውዳሴ