EECMYMC-YM
Відкрити в Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Показати більше1 106
Підписники
Немає даних24 години
+97 днів
+3930 день
Архів дописів
1 106
#አርብ_28_11_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥10
“In this the children of God are manifest, and the children of the devil: whosoever doeth not righteousness is not of God, neither he that loveth not his brother.”
— 1 John 3፥10
1 106
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#ዝማሬ
⏰ 10፡30
🗓 ሃምሌ 23 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 106
#ሐሙስ_27_11_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።”
— ዮሐንስ 3፥34
“For he whom God hath sent speaketh the words of God: for God giveth not the Spirit by measure unto him.”
— John 3፥34
1 106
#ረቡዕ_26_11_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።”
— መዝሙር 23፥4
“Let them now that fear the LORD say, that his mercy endureth for ever.”
— Psalms 23፥4
1 106
#ማክሰኞ_25_11_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።”
— መዝሙር 118፥8
(KJV)“It is better to trust in the LORD than to put confidence in man.”
— Psalms 118፥8
1 106
የተወደዳችሁ የመካኒሳ ወጣቶች በሰሚናሪዮም ትምህርት ቤት የPGD ትምህርት ፕሮግራም የነጻ ትምህርት እድል ስለተዘጋጀ መማር የምትፈልጉ ሴቶች የነጻ እድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
ጾታ - ሴቶች
የትምህርት ደረጃ - የመጀመርያ ዲግሪ
ቀነ ገደብ - 25/11/15 ከሰዓት ድረስ
ትምህርቱን መከታተል የምትፈልጉ በአስቸኳይ ከስር ባለው ስልክ እንድትደውሉና የሚዘጋጅላችሁን የድጋፍ ደብዳቤ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
0925751367
0934167361
1 106
23/11/15
አገልጋይ - ዮናስ ነስሩ
የወጣቶች ፕሮግራም
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 106
#ሰኞ_24_11_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ሮሜ 6
¹² እንግዲህ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አይንገሥ፤
¹³ ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።
Romans 6
¹² Let not sin therefore reign in your mortal body, that ye should obey it in the lusts thereof.
¹³ Neither yield ye your members as instruments of unrighteousness unto sin: but yield yourselves unto God, as those that are alive from the dead, and your members as instruments of righteousness unto God.
1 106
#ቅዳሜ_22_11_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው፤”
— ቆላስይስ 1፥28
“Whom we preach, warning every man, and teaching every man in all wisdom; that we may present every man perfect in Christ Jesus:”
— Colossians 1፥28
1 106
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ክፍል 2
⏰ 10፡30
🗓 ሃምሌ 23 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
