es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 106
Suscriptores
Sin datos24 horas
+97 días
+3930 días
Archivo de publicaciones
#አርብ_28_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥10 “In this the children of God are manifest, and the children of the devil: whosoever doeth not righteousness is not of God, neither he that loveth not his brother.” — 1 John 3፥10

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 23 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 23 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21

photo content

#ሐሙስ_27_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።” — ዮሐንስ 3፥34 “For he whom God hath sent speaketh the words of God: for God giveth not the Spirit by measure unto him.” — John 3፥34

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20

photo content
+2

photo content
+9

photo content
+9

#ረቡዕ_26_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።” — መዝሙር 23፥4 “Let them now that fear the LORD say, that his mercy endureth for ever.” — Psalms 23፥4

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19

#ማክሰኞ_25_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።” — መዝሙር 118፥8 (KJV)“It is better to trust in the LORD than to put confidence in man.” — Psalms 118፥8

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 18

የተወደዳችሁ የመካኒሳ ወጣቶች በሰሚናሪዮም ትምህርት ቤት የPGD ትምህርት ፕሮግራም የነጻ ትምህርት እድል ስለተዘጋጀ መማር የምትፈልጉ ሴቶች የነጻ እድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። ጾታ - ሴቶች የትምህርት ደረጃ - የመጀመርያ ዲግሪ ቀነ ገደብ - 25/11/15 ከሰዓት ድረስ ትምህርቱን መከታተል የምትፈልጉ በአስቸኳይ ከስር ባለው ስልክ እንድትደውሉና የሚዘጋጅላችሁን የድጋፍ ደብዳቤ እንድትወስዱ እናሳስባለን። 0925751367 0934167361

23/11/15 አገልጋይ - ዮናስ ነስሩ የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_24_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሮሜ 6 ¹² እንግዲህ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አይንገሥ፤ ¹³ ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ። Romans 6 ¹² Let not sin therefore reign in your mortal body, that ye should obey it in the lusts thereof. ¹³ Neither yield ye your members as instruments of unrighteousness unto sin: but yield yourselves unto God, as those that are alive from the dead, and your members as instruments of righteousness unto God.

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17

#ቅዳሜ_22_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው፤” — ቆላስይስ 1፥28 “Whom we preach, warning every man, and teaching every man in all wisdom; that we may present every man perfect in Christ Jesus:” — Colossians 1፥28

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 23 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 23 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16