uk
Feedback
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸

Відкрити в Telegram

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ቻናሉ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸

Канал S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 (@strong_iman) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 21 320 підписників, посідаючи 3 603 місце в категорії Релігія і духовність та 1 638 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 21 320 підписників.

За останніми даними від 27 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -60, а за останні 24 години на 8, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 18.20%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 10.79% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 881 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 300 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 64.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ቻናሉ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 28 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

21 320
Підписники
+824 години
-147 днів
-6030 днів
Архів дописів
የባለፈውን iPhone 13 አሸንፌ ተሸልሜ ቢሆን ኖሮኮ እንደዚህ አላስቸግራችሁም ነበር! 😅 ቆይ ግን በዚህ ቻናል ውስጥ አንድም iPhone ተጠቃሚ የለም ማለት ነው? inbox ከመጡት ውስጥ አንድ እንኳን iphone ስልክ ያለው አልመጣም😭 ​በinbox ለመጣችሁ በሙሉ በጣም ሹክረን🫶 ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች አሪፍ የሆነውን አፕ Research አድርጌ ሰሞኑን የተሻለውን አፕ ለእናንተ አቀርባለው😊 ተኙ በቃ😁

+3
ተፍሲር 01 ከገጽ 001-176 ጎላ ባለ ገጽ.apk241.17 MB

Fast network ያለው ሰው inbox ይምጣ @ibro_smile አንዴ app download እንደሚሰራ check የሚያረግልኝ

የዚን የቁርዓን ተፍሲር app እንዴት ማግኘት እንደምችል የምታውቁ ጠቁሙኝ እስኪ አብዛኛው app ወይ በፅሁፍ ብቻ ነው ወይ ደግሞ ሙሉ 30 ጁዝዕ የለውም። play store ላይም የለም
የዚን የቁርዓን ተፍሲር app እንዴት ማግኘት እንደምችል የምታውቁ ጠቁሙኝ እስኪ አብዛኛው app ወይ በፅሁፍ ብቻ ነው ወይ ደግሞ ሙሉ 30 ጁዝዕ የለውም። play store ላይም የለም

በመንገዴ ላይ ሁሌ ማየው ብቻውን ሚለፈልፍ እብድ ነው ሚሉት ሰውዬ አያለው.... ልብሱም ቆሻሻ እና የተቀዳደደ ነው እናም ወደ መስጊድ ስሄድ ሀጂ ና አንድ ሁሌ ማድረግ ያለብህ ዱአ ልንገርህ አለኝና ይሄን አለኝ "رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ" በጣም እየተገረምኩኝ ወደ መስጂድ መሄዴን ቀጠልኩኝ ሱብሀን አላህ በጣም ተገረምኩኝ ለካ አላህ ሰውን በውስጣዊ እንጂ በውጫዊ ማንነት አልመዝንም ያለው ለካ እኛ ሰዎች ምንንቃቸው even ከሰው የማቆጥራቸው ነገር ግን አላህ ዘንድ ከኛ የበለጠ የነሱ ሚዛን መድፋቱን ተረዳሁኝ!! ጤነኝነትን ከሚጠቀሙበት ያድርገና🤲🤲 @strong_iman

ምስል ሸይኽ ሙሀመድ ሰኢድ ረመዳነል ቡጡ ቀደሰላሁ ሲረሁ😊

"አላህ አንድን ባሪያ ሲወደው ሶስት ባህሪያትን ይለግሰዋ:: እንደ ባሕር ሰፊ የሆነ ልግስናን: እንደ ፀሐይ ለሁሉም የሚያበራ እራራሄን (ደግነትን) እና እንደ መሬት ዝቅ ያለ ትሕትናን (መተናነስን)
"አላህ አንድን ባሪያ ሲወደው ሶስት ባህሪያትን ይለግሰዋ:: እንደ ባሕር ሰፊ የሆነ ልግስናን: እንደ ፀሐይ ለሁሉም የሚያበራ እራራሄን (ደግነትን) እና እንደ መሬት ዝቅ ያለ ትሕትናን (መተናነስን) ነው።" አባ የዚድ አል-በስጧሚ 🥀🤎 @strong_iman

And it's like, why the hell did no one in my entire bloodline lock in and make a billion dollars? Like the hell were y'all doing that whole time? Why do I gotta be the one to do it, man?😫

የሰው የተመኘ የራሱንም ያጣል የያዙትን ይዞ መቀመጥ ይበልጣል 📱@strong_iman

አስቸኳይ‼️ ​በእጃችን ላይ ያሉትን ቁርአኖች በሚቀጥሉት 3 ቀናት ውስጥ ተገቢው ቦታ አድርሰን ማጠናቀቅ እንፈልጋለን። ስለዚህ 1, አዲስ አበባ ውስጥ የቁርአን እጥረት ያለበት ወይም ተማሪዎቹ ቁርአን መግዛት የማይችሉበት መድረሳ/መርከዝ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁን አሁኑኑ ጠቁሙን! (ለቅርቦቹ አስቀድመን ሰጥተን መጨረስ ስለምንፈልግ ቅድሚያ ለአዲስ አበባና ዙሪያዋ እንሰጣለን)። ​2, ከአዲስ አበባ ውጭ ለሆናችሁ፦ ኑራኒያ በከፍተኛ ሁኔታ የሚያስፈልጋቸው ቦታዎች ካሉ አሁኑኑ ጠቁሙን፤ እናደርሳለን! ​ቦታዎችን ለመጠቆምና ለበለጠ መረጃ 👉 @arisalah_admin

አስቡትማ... ቁርዐን ሙሉ 30 ጁዝ ሂፍዝ ጨርሳችሁ የ አላህን ከላም በልባችሁና በጭንቅላታችሁ አስቀምጣችሁ የመጨረሻዋን የኺትሚያ ዐያ አንብባችሁ ስጨርሱ ከዛ በደስታ ሱጁድ ስቶርዱ...🥺 ያረብ ወፍቀን ኢላሂዬ🤲

የጁመዐ ሰደቃ ተጀምሯል ያጋጠማቹ ሀጃ ካለ እየነያቹ በሰደቃ ህይወታቹን አስተካክሉ🥰 የሰደቃ አካውንት👉 @sodeqah

ሕይወትህ በአላህ መንገድ ላይ ካልሆነ ሞትህ ላንተ በላጭ ነው:: አብዱል ቃድር ጀይላኒ🥀🖤 @strong_iman

ጁምአ ላይ አላህ ዱአን የሚቀበልባት የተደበቀች ሰአት አለች ይቺ ሰአት ደግሞ ከአስር በኋላ ልትሆን ትችላለች ተብሎ ይገመታል። ስለዚህ ይህች ወርቃማ አጋጣሚ እንዳታመልጠን በዱአ እንበርታ🫶 ለራሳችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ፣ ለሞቱትና ለኡማው ዱአ አድርጉ፤ በተለይ ሀገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን ዱአ ማድረጉን አንርሳ 🙌 ሰሞኑን ሰዎች ወደ ኡምራ ሲሄዱ አይቼ በጣም ቀንቼባቸዋለሁ 🥺 አላህ ለኔም ለእናንተም የኡምራ ጉዞን እንዲወፍቀን አብራችሁኝ ዱአ አድርጉልኝ😁🫶

Can't wait

«ድንጋይ ከሆንክ ተገንባ » «ዛፍ ከሆንክ ፍሬ ስጥ » ሰው ከሆንክ አስብ ! Alex🥀🖤 @strong_iman

ወገን እንዳትበሉ ⚠️
@Al_Musaafirs ይህ ልጅ የሙስሊም ስሞችን እየተጠቀመ በጣም ብዙ የሚባሉ ወንድም እህቶችን Unlimited Internet በቅናሽ እሸጣለው እያለ እያጭበረበረ ነው እናም ከሳምንታት በፊት ስሙ ኢምራን ነበር የሚለው አሁን ደግሞ ዘከሪያ ብሎ መቷል እና ተጠንቀቁ !
የተጭበረበረ ካለ Comment 💌

ማንም በሌለን ግዜ አላህ ከኛ ጋር ነበር በሀዘናችን ተስፋ በቆረጥንበት መሀል መንገድ ላይ ብቻችንን ስንንከራተት መንታ መንገድ ላይ መሪ አጥተን ስንጨነቅ ይሄ ሁሉ አልፎ በደስታችንም ሰአት አላህዬ አብሮን ነበር አሁን አብሮን ነው እና work on ur relationship with Allah የክፋ ቀን መደበቂያችን እሱ ነውና

. telegram logout honobign mekfet alchalkum beyetgnaw version new ያለ ክፍያ mikeftew ?

"ሁለት ነገሮችን ዘወትር አስታውስ: ሁለት ነገሮችን ደግሞ ፈጥነህ እርሳ:: የምታስታውሳቸው፡ አላህንና ሞትን ሲሆን: የምትረሳቸው...ለሰዎች የዋልከውን መልካም ነገርና ሰዎች በአንተ ላይ የፈጸሙትን
"ሁለት ነገሮችን ዘወትር አስታውስ: ሁለት ነገሮችን ደግሞ ፈጥነህ እርሳ:: የምታስታውሳቸው፡ አላህንና ሞትን ሲሆን: የምትረሳቸው...ለሰዎች የዋልከውን መልካም ነገርና ሰዎች በአንተ ላይ የፈጸሙትን በደል ነው።” ሉቅማን ሀኪም🥀🖤 @strong_iman