EvoNext
Відкрити в Telegram
Hi, I’m Biruk! Software Engineer bridging the gap between Full-Stack Development (Frontend & Backend), Server Environments, Computer Networks, and AI-driven Digital Art. Beyond Telegram, I love sharing my technical insights & build updates.
Показати більше1 629
Підписники
+224 години
-37 днів
-3530 днів
Архів дописів
1 628
Repost from ETHIO VORTEX 💸💸
"ሁሉን የያዘውን ያዙት፤ ሁሉን የሚገዛውን አሠሩት፤ የህያውን አምላክ ልጅ አሠሩት፤ በቁጣ ጎተቱት፤ በፍቅር ተከተላቸው። በሚሸልተው ፊት እንደማይናገር እንደ የዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፤ ሊቃነ መላእክት በመፍራት እና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት፤
ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት፥ በመኳንንት የሚፈርደውንም በእርሱ ፈረዱበት፤ ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የሾህ ዘውድ አቀዳጁት፤ ለኪሩቤል የገርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት፤ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሸፍነው በፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባሪያ አሥሮ ፊቱን ጸፋው፤ የመላእክት ሠራዊት በፍጹም መደንገጥ የሚሰግዱለት እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡
ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው? ይህን ያህል ትእግስት እንደምን ያለ ትእግስት ነው? ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው? ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው? ኃያል ወልድን ፍቅር ከዙፋኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት፡፡ ህይወትን የሠራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት፤ አዳምን የሠሩ እጆች በመስቀል ቀኖዎት ተቸነከሩ፤ ወዮ በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ተቸነከሩ፡፡
ወዮ በአዳም ፊት የህይወት እስትንፋስን እፍ ያለ አፍ ከሃሞት ጋር የተቀላቀለ የኮመጠጠ መፃፃን ጠጣ፤... ወዮ የወልድን መከራውን የሚናገር ምን አፍ ነው? ምን ከንፈር ነው? ምንስ አንደበት ነው? የፍቁሩ የጌታ ህማማት በተነገረ ጊዜ ልብ ይለያል፤ ህሊናም ይመታል፤ ነፍስም ትንቀጠቀጣለች፤ ሥጋም ይደክማል የማይሞተው ሞተ፤ ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ፤ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ። የምትወዱት ሰዎች ፈጽሞ አልቅሱለት፡፡"
/ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/
@Orthodox_tewahdo_1
@Orthodox_tewahdo_1
1 628
Repost from Front End Development
📲 Unscreen.com የአንድን video back ground ለማጥፋት እና video quality ለመጨመር።
📲 https://www.score808.tv/ የትኛውንም League ኳስ ጨዋታ በቀጥታ ለማየት ይጠቅማችኋል።
📲 math.he.net ማንኛውንም የmaths ጥያቄ መስራት የምትችሉቀት website ነው ጅ።
📲 ALLPCWORLD.COM በጣም ብዙ እና አዳዲስ software ታገኙበታላችሁ።
📲 IFIXIT.COM ማንኛውንም ነገር ሲበላሽባችሁ የትም ሳትሄዱ እራሱ GUIDE እያረገ እንድትሰሩት ያስችላችኋል ለምሳሌ ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ TV፣ REDIO፣ ሳይክል የመሳሰሉትን።
📲 Accountingcouch.com Accounting የምትማሩ ከሆነ በጣም ይጠቅማችኋል።
📲 bit.ly/learn-eh2 በነፃ ethical hacking (hacking) የምትማሩበት web site ነው ሰርተፍኬትም አለው።
📲 durable.ai በ 5 ደቂቃ ብቻ ገራሚ AI WEB SITE የምትሰሩበት WEB SITE ነው ከናንተ የሚጠበቀው ስለምትፈልጉት website መፃፍ ነው እራሱ ይጨርስላችኋል።
📲 Podcast.adobe.com video record ያደረጋችሁትን Video አላስፈላጊ ድምፅ ያጠፋላችኋል እንዲሁም የvoice quality ይጨምርላችኋል።
📲 https://www.logoai.com/ የተለያዩ logo በነፃ ይሰራላችኋል ከናንተ የሚጠበቀው ስም ማስገባት ብቻ ነው።
1 628
Repost from ✝ጽርሐ አርያም✝
የማለዳ ጸሎት••...
የጊዜያት ባለቤት #እግዚአብሔር_አምላክ_ሆይ
የጨለማውን ግርማ ገፈህ ብርሃንህን እንድመለከት ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ በመኝታዬም ሰለጠበከኝ ከሞት ስለሰውርከኝ እጅ መንሳቴን አቀርባለሁ ቸር እረኛዬ ትጉህ የማታንቀላፋ ነህና ሌሊቱን ከእኔ ጋር ሆነህ እንደጠበከኝ ይህንን ማለዳ ባርከህ ቀድሰህ የሰላም ውሎ እንድውል ቀኝህ ትርዳኝ መንገዴን ሁሉ ከፊቴ እየሆንክ ምራኝ ከደካማ ፍጡርነቴ የተነሳ በአላማዬም ምን እንዳለ አላውቅምና አንተ ጠብቀኝ በዙሪያዬ ሁሉ ጠላት ያስቀመጠብኝን እንቅፋትና መሰናክል አስወግድልኝ በመልካም እሴቶች አስጊጠኝ ከፈተና የተነሳ እንኳን ብወድቅ አንሳኝ እንጂ አትተወኝ አንተ ያልከው ይሆን ዘንድ የግድ ነውና በከንቱ ከመጨነቅና ከመተከዝ ተስፋም ከመቁረጥ ሰውረኝ ለዘለሃለሙ አሜን ወአሜን🙏🙏🙏
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማረግ አይርሱ።
@orthodox26
@orthodox26
1 628
Top Frontend Frameworks of Javascript for web Developers:
1. React
2. jQuery
3. Vue.js
4. Svuelte
5. Angular
6. Backbone.js
7. Ember.js
8. Semantic-UI
9. Foundation
10. Preact
📌📌📌📌📌📌📌📌📌🔱🔱🔱🔱
Share | Join @PROGRAMINGLANGUAGES1
Any help? don't worry just ask me here @FightAgainNow
Want Short Tech Videos? FindMeHere
Youtube is Just Great Platform? JoinItNow
✳️✳️✳️✳️📌🔱📌📌📌📌🔱🔱🔱🔱🔱
#WebDevelopment #LearnToCode #HTML #CSS #JavaScript #CodingBootcamp #leetcode #problemSolving #hackerrank #codeforece #algorithms #datastructures #competitiveProgramming #CodingBootcamp #frameworks #react
