ch
Feedback
EvoNext

EvoNext

前往频道在 Telegram

Hi, I’m Biruk! Software Engineer bridging the gap between Full-Stack Development (Frontend & Backend), Server Environments, Computer Networks, and AI-driven Digital Art. Beyond Telegram, I love sharing my technical insights & build updates.

显示更多
1 627
订阅者
-224 小时
-37 天
-3430 天
帖子存档
EvoNext
1 625
ቻናል/ግሩፕ Wave ማሰራት የምትፈልጉ @Special_wave1  inbox አናግሩኝ ክፍያ የለውም Free ነው

EvoNext
1 625
ቻናል/ግሩፕ Wave ማሰራት የምትፈልጉ @Special_wave1  inbox አናግሩኝ ክፍያ የለውም Free ነው

EvoNext
1 625
ቻናል/ግሩፕ Wave ማሰራት የምትፈልጉ @Special_wave1  inbox አናግሩኝ ክፍያ የለውም Free ነው

EvoNext
1 625
የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው ~~እግዚአብሔር አዳም እንደሚስት ያውቃል ስለምን ታድያ ዕጸ በለስን ፈጠረ ይላሉ?  የምን ያህሎቻችሁ ጥያቄ ነው?

EvoNext
1 625
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነህ/ሽ?

EvoNext
1 625
ቻናል/ግሩፕ Wave ማሰራት የምትፈልጉ @Special_wave1  inbox አናግሩኝ ክፍያ የለውም Free ነው

EvoNext
1 625
"ሁሉን የያዘውን ያዙት፤ ሁሉን የሚገዛውን አሠሩት፤ የህያውን አምላክ ልጅ አሠሩት፤ በቁጣ ጎተቱት፤ በፍቅር ተከተላቸው። በሚሸልተው ፊት እንደማይናገር እንደ የዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፤
"ሁሉን የያዘውን ያዙት፤ ሁሉን የሚገዛውን አሠሩት፤ የህያውን አምላክ ልጅ አሠሩት፤ በቁጣ ጎተቱት፤ በፍቅር ተከተላቸው። በሚሸልተው ፊት እንደማይናገር እንደ የዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፤ ሊቃነ መላእክት በመፍራት እና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት፤ ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት፥ በመኳንንት የሚፈርደውንም በእርሱ ፈረዱበት፤ ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የሾህ ዘውድ አቀዳጁት፤ ለኪሩቤል የገርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት፤ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሸፍነው በፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባሪያ አሥሮ ፊቱን ጸፋው፤ የመላእክት ሠራዊት በፍጹም መደንገጥ የሚሰግዱለት እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡ ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው? ይህን ያህል ትእግስት እንደምን ያለ ትእግስት ነው? ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው? ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው? ኃያል ወልድን ፍቅር ከዙፋኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት፡፡ ህይወትን የሠራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት፤ አዳምን የሠሩ እጆች በመስቀል ቀኖዎት ተቸነከሩ፤  ወዮ በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ተቸነከሩ፡፡ ወዮ በአዳም ፊት የህይወት እስትንፋስን እፍ ያለ አፍ ከሃሞት ጋር የተቀላቀለ የኮመጠጠ መፃፃን ጠጣ፤... ወዮ የወልድን መከራውን የሚናገር ምን አፍ ነው? ምን ከንፈር ነው? ምንስ አንደበት ነው? የፍቁሩ የጌታ ህማማት በተነገረ ጊዜ ልብ ይለያል፤ ህሊናም ይመታል፤ ነፍስም ትንቀጠቀጣለች፤ ሥጋም ይደክማል የማይሞተው ሞተ፤ ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ፤ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ። የምትወዱት ሰዎች ፈጽሞ አልቅሱለት፡፡" /ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/ @Orthodox_tewahdo_1 @Orthodox_tewahdo_1

EvoNext
1 625
📲 Unscreen.com የአንድን video back ground ለማጥፋት እና video quality ለመጨመር። 📲 https://www.score808.tv/ የትኛውንም League ኳስ ጨዋታ በቀጥታ ለማየት ይጠቅማችኋል። 📲 math.he.net ማንኛውንም የmaths ጥያቄ መስራት የምትችሉቀት website ነው ጅ። 📲 ALLPCWORLD.COM በጣም ብዙ እና አዳዲስ software ታገኙበታላችሁ። 📲 IFIXIT.COM ማንኛውንም ነገር ሲበላሽባችሁ የትም ሳትሄዱ እራሱ GUIDE እያረገ እንድትሰሩት ያስችላችኋል ለምሳሌ ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ TV፣ REDIO፣ ሳይክል የመሳሰሉትን። 📲 Accountingcouch.com Accounting የምትማሩ ከሆነ በጣም ይጠቅማችኋል። 📲 bit.ly/learn-eh2 በነፃ ethical hacking (hacking) የምትማሩበት web site ነው ሰርተፍኬትም አለው። 📲 durable.ai በ 5 ደቂቃ ብቻ ገራሚ AI WEB SITE የምትሰሩበት WEB SITE ነው ከናንተ የሚጠበቀው ስለምትፈልጉት website መፃፍ ነው እራሱ ይጨርስላችኋል። 📲 Podcast.adobe.com video record ያደረጋችሁትን Video አላስፈላጊ ድምፅ ያጠፋላችኋል እንዲሁም የvoice quality ይጨምርላችኋል። 📲 https://www.logoai.com/ የተለያዩ logo በነፃ ይሰራላችኋል ከናንተ የሚጠበቀው ስም ማስገባት ብቻ ነው።

EvoNext
1 625
እግዚአብሔር ለካሌብ በገባለት ቃል መሰረት ተለይቶ የተሰጠው ርስት ማናት?

EvoNext
1 625
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነህ/ሽ?

EvoNext
1 625
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔        👉👉 ጥያቄ 👈👈 ፩. ቅዱስ ዮሐንስ ለሐዋርያነት ከመጠራቱ በፊት በምን ሥራ ተሰማርቶ ነበር?

EvoNext
1 625
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔        👉👉 ጥያቄ 👈👈 ፩. ቅዱስ ዮሐንስ ለሐዋርያነት ከመጠራቱ በፊት በምን ሥራ ተሰማርቶ ነበር?

EvoNext
1 625
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነህ/ሽ?

EvoNext
1 625
photo content

EvoNext
1 625
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነህ/ሽ?

EvoNext
1 625
ቻናል/ግሩፕ Wave ማሰራት የምትፈልጉ @Special_wave1  inbox አናግሩኝ ክፍያ የለውም Free ነው

EvoNext
1 625
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔        👉👉 ጥያቄ 👈👈 ፩. ቅዱስ ዮሐንስ ለሐዋርያነት ከመጠራቱ በፊት በምን ሥራ ተሰማርቶ ነበር?

EvoNext
1 625
እርሶስ ከ5 ስንት ይመልሱ ይሆን? 🤔        👉👉 ጥያቄ 👈👈 ፩. ቅዱስ ዮሐንስ ለሐዋርያነት ከመጠራቱ በፊት በምን ሥራ ተሰማርቶ ነበር?

EvoNext
1 625
Top Frontend Frameworks of Javascript for web Developers: 1. React 2. jQuery 3. Vue.js 4. Svuelte 5. Angular 6. Backbone.js 7
Top Frontend Frameworks of Javascript for web Developers: 1. React 2. jQuery 3. Vue.js 4. Svuelte 5. Angular 6. Backbone.js 7. Ember.js 8. Semantic-UI 9. Foundation 10. Preact 📌📌📌📌📌📌📌📌📌🔱🔱🔱🔱 Share | Join @PROGRAMINGLANGUAGES1 Any help? don't worry just ask me here @FightAgainNow Want Short Tech Videos? FindMeHere Youtube is Just Great Platform? JoinItNow ✳️✳️✳️✳️📌🔱📌📌📌📌🔱🔱🔱🔱🔱 #WebDevelopment #LearnToCode #HTML #CSS #JavaScript #CodingBootcamp #leetcode #problemSolving #hackerrank #codeforece #algorithms #datastructures #competitiveProgramming #CodingBootcamp #frameworks #react