cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

የታላላቅ ዳኢዎችን ፈዋኢድ የሚያገኙበት ቻናል ነው።ይቀላቀሉ።

Більше
Рекламні дописи
2 776
Підписники
+16824 години
+7737 днів
+85230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ  በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል    የኪታቡ ስም ቀዋኢዱል አርበዓ         የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
➾የፍቅር ቃል እና ትዳር በቃላት ማሳመር ብቻ የተገነባ ፍቅር በቃላት ይፈርሳል። በውበት ላይ የተመሰረተ ፍቅር በውበት መለወጥ/መቀየር ይፈርሳል።( ውበት አያመሺምና) በሀብት የተገነባ ፍቅር በሀብት መውደም / መጥፋት ይፈርሳል ( ሀብት አላፊ ጠፊ ነውና) እና ምን ይሻላል!??? ለምትሉ የሚሻለውማ !! ፍቅርን ተግባር እንጅ የቃላት ኪራይ አያስፈልገውም። ፍቅር በቃላት የምናወራውን በተግባር እየተቀየረ የተገነባ ትልቅ ግንብ ነው። ☞ተግባር ምሶሶ ሁኖ  ቃላቶች የምሶሶው ቀለም ነው መሆን ያለበት! ገና ☞ ምሶሶችንን ከተግባር ይልቅ ቃላት ካደረግን አትጠራጠሩ ይህ የሀላል ትዳር(ፍቅር) ሳይሆን ጊዜያዊ ስሜት ነው። የፍቅር ቃላታችን አያልቅም አትሳሱ ፍቅርን ግልፁ አድርጉ በተግባርም በሚገባ አሳዩ ሁለቱን ባንድ አስኪዱ አትጎዱም ትጠቀማላችሁ ።
Показати все...
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ? social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ። ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
Показати все...
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
የሶስተኛው ፕሮግራም
ቲላዋ  ግብዣ 🎙በወንድም ابو ايمن
ተ    ጀ       መ            ረ  ሊንኩን ሸርርር እያደረጋችሁ ገባ ገባ በሉ !! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉https://t.me/Ahlu_Tewhid_Mesjid
Показати все...
አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❸ተኛ ዙር)

ውድ የግሩፓችን አባላቶች ይህ ግሩፕ 🏞በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ #ሰለፍዮች ማስተባበር የተመሰረተ ነው ።

የሁለተኛው  ፕሮግራም
     ርዕስ ፦ ስለ  ሶደቃ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ  حفظه الله
ተ    ጀ       መ            ረ  ሊንኩን ሸርርር እያደረጋችሁ ገባ ገባ በሉ !! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉https://t.me/Ahlu_Tewhid_Mesjid
Показати все...
አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❸ተኛ ዙር)

ውድ የግሩፓችን አባላቶች ይህ ግሩፕ 🏞በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ #ሰለፍዮች ማስተባበር የተመሰረተ ነው ።

የመጀመሪያው ፕሮግራም
ابو عبد الرحيم عبدالر حمن  ወንድም 🎙       ርዕስ፦ ስለ ኢልም
ተ    ጀ       መ            ረ  ሊንኩን ሸርርር እያደረጋችሁ ገባ ገባ በሉ !! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉https://t.me/Ahlu_Tewhid_Mesjid
Показати все...
አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❸ተኛ ዙር)

ውድ የግሩፓችን አባላቶች ይህ ግሩፕ 🏞በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ #ሰለፍዮች ማስተባበር የተመሰረተ ነው ።

🛑 የ መጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎈የፈታዋ ፕሮግራሙ ሊጀምር ነው። 👇 🎙<ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Показати все...
ኢንሽ አላህ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ሰዓት እየደረሰ ስለሆነ ሁላችንም ሸርርርር በማድረግ ላልደረሳቸው በማድረስ የአጂሩ ተካፋይ እንሁን !!
Показати все...
ኹጥባ በእርሻና አትክልት ዙሪያ ሐርቡ የሰለፊዮች(አህሉ_ተውሒድ)መስጂድ قال ﷺ((من كانت له أرض فليزرعها، أو ليمنَحها أخاه…))؛ [رواه البخاري، ومسلم] መሬት ያለችው ሰው ይዝራት ወይም ለወንድሙ(ለሚያርስ ሰው)ይስጣት አሉ t.me/abumuazhusenedris
Показати все...
ኹጥባ ስለ ግብርና .mp35.32 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⭕️        📲ማስታወቂያ🌾 📍የፈተዋ ፕሮግራም በኡዝታዛችን ⭕️ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ 📍የሙሀደራ ፕሮግራም 🛑 በኡስታዛችን አብዱረዛቅ አል ባጂዛሬ ምሽት 3:00 ስአት ይጠብቁ ሸር ለሌሎችም ፈተዋ ጥያቄያቸውን ግልፅ በሆነ መልኩ አጠር አድርገው ያዘጋጁ! ሰአቱ ሲደር መላኪያ bot ይላክላችኋል 🛑  የፕሮግራሙ መሪ አቡ ዑበይዳ ✅ ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ትዳር እና ኢስላም ቻናል 👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.