WU Freshman program
Відкрити в Telegram
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Показати більше3 820
Підписники
-424 години
-477 днів
-11030 день
Архів дописів
3 820
ለሁሉም ተማሪዎች
የዲፓርትመንት ምደባ ተሰርቶ ያለቀ መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም ተማሪ እርስ በርስ በመስማማት መቀያየር ለሚፈልግ ማመልከቻ በመፃፍ የዩኒቨርሲቲ መታወቂያ ኮፒ በማድረግ አስከ ሮቡ 10/09/14 6:00 ድረስ ብቻ ብሎክ 06 ቢሮ ቁጥር 103/104 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዲን ቢሮ ወይም ማስተባበሪያ ቢሮ በአካል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- ከነገ ማክሰኞ 09/0914 ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ ግቢ ወደ ደሴ ግቢ መጓጓዝ ስለምትጀምሩ ዝርዝሩ በማስታወቂያ እስኪገለፅላችሁ ቅደወመ ዝግጂት እያደረጋችሁ ጠብቁ።
3 820
ለአንደኛ ዓመት መደበኛ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ
እንስሳት ህክምና ከመረጡ ተማሪዎች በተጨማሪ በጎደለ ቁጥር የተወሰኑ ተማሪዎችን ማወዳደር ስለተፈለገ Veterinary Medicine መግባት የምትፈልጉ
1. Full Name
2. ID Number
3. Section
4. previous field preference/በኦንላይን የመረጣችሁትን የትምህርት መስክ
በመግለፅ ከዛሬ ቅዳሜ 06/09/14 ዓ.ም ጀምሮ ማመልከቻ በመፃፍ መታወቂያ ኮፒ በመጨመር አንደኛ ዓመት ዲን ቢሮ ወይም አንደኛ ዓመት ማስተባበሪያ ቢሮ እስከ ሰኞ 08/09/14 6:00 ድረስ ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ: ቢሮ 103/104 በመሄድ ቢሮው ዝግ ከሆነ በበር ስር ማስገባት ትችላላችሁ።
3 820
ፊዚክስ ትምህርት ያልተፈተናችሁ ተማሪዎች የፊዚክስ ትምህርት ክፍል በመሄድ ሪፖርት እንድታደርጉ ረብዕ ፈተና ይኖራችኋል:: የ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ-ግብር ዲን ጽ/ቤት
3 820
የLogic and Critical Thinking ማጠቃለያ ፈተናን ይመለከታል
ሰኞ በ17/08/14 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የ Logic and Critical thinking ማጠቃለያ ፈተና በፈታኝ መምህራንና ተማሪዎች ጥያቄ መሰረት ወደ ሮብ ማለትም 19/08/14 ዓ.ም
