WU Freshman program
Відкрити в Telegram
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Показати більше3 820
Підписники
-424 години
-477 днів
-11030 день
Архів дописів
3 820
Wollo University
Freshman Program Dean Office
First Semester Final Exam Schedule
For 2014 Entry /Dessie Campus/
3 820
It is to remind you about the end of the class and the Beginning of the Final Examination for the First Semester Freshman Program.
Alone We Can Do So Little,
Together We Can Do So Much.
3 820
Dear all 2014 EC first semester students Good Morning!
As we know you have left Economics, Physics and Geography mid exam. So this is to remind you that the exam was scheduled on Monday and Tuesday, respectively morning @ 2:30 LT
3 820
በህመም ምክንያት ማጠቃለያ ፈተና ያልተፈተናችሁ ካላችሁ የህክምና ማስረጃ በመያዝ ብሎክ 06 ቢሮ ቁጥር 104 እስከ ሀሙስ 14/11/14 6:00 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ
3 820
በህመም ምክንያት ማጠቃለያ ፈተና ያልተፈተናችሁ ካላችሁ የህክምና ማስረጃ በመያዝ ብሎክ 06 ቢሮ ቁጥር 104 እስከ ሀሙስ 6:00 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ
3 820
ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
በፈተና ወቅት ሞባይል ወደ መፈተኛ ክፍል ይዛችሁ እንዳትመጡ በተደጋጋሚ ብንገልጽም አንዳንድ ተማሪዎች ግን ትእዛዙን ባለመቀበል ሞባይል ይዛችሁ በመምጣት ከመምህርን ጋር ያልተገባ አታካራ በመፍጠር እያስቸገራችሁ መሆኑን አረጋግጠናል፤ በሌላም በኩል ሁለት ሞባይል ይዛችሁ ወደ ፈተና ክፍል የምትመጡ ተማሪዎች ከዚህ ድርጊታችሁ እንድተቆጠቡ እያሳሰብኩ ይህንን ትእዛዝ ጥሶ ሞባይል ወደ ፈተና ክፍል ይዞ የመጣ ተማሪ ላይ ግን ከነገ ቅዳሜ 09/11/2014ዓ.ም ጀምሮ በቀጥታ ክፍል ገብቶ የማይፈተን መሆኑን እናሳውቃለhu፡፡
ማሳሰቢያ፡- ሞባይላችሁን ለብሎክ ሃላፊዎቻችሁ በመስጠት ኩፖን በመቀበል ወደ መፈተኛ ክፍላችሁ መምጣት የምትችሉ መሆኑን አሳስባለሁ፡፡
የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ዲን
