fa
Feedback
WU Freshman program

WU Freshman program

رفتن به کانال در Telegram

Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program

نمایش بیشتر
3 820
مشترکین
-424 ساعت
-477 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
የተማሪው የፈተና ወቅት ጥፋት እና ለጥፋቱ የተሰጠው ውሳኔ

Wollo University Freshman Program Dean Office First Semester Final Exam Schedule For 2014 Entry /Dessie Campus/

Dear, 2014 entry social science students this is your Economics Assignment

It is to remind you about the end of the class and the Beginning of the Final Examination for the First Semester Freshman Program. Alone We Can Do So Little, Together We Can Do So Much.

+2
ዲሲፕሊን-1.pdf4.16 KB

ፈተና ሲፈተኑ መልስ ሲላላኩ የተያዙ ተማሪዎች ላይ የተወሰደባቸውን የዲሲፕሊን እርምጃ ስለማሳወቅ፤

Dear all 2014 EC first semester students Good Morning! As we know you have left Economics, Physics and Geography mid exam. So this is to remind you that the exam was scheduled on Monday and Tuesday, respectively morning @ 2:30 LT

photo content

photo content

CLEARANCE
CLEARANCE

For all other natural and other social science students........
For all other natural and other social science students........

photo content

በህመም ምክንያት ማጠቃለያ ፈተና ያልተፈተናችሁ ካላችሁ የህክምና ማስረጃ በመያዝ ብሎክ 06 ቢሮ ቁጥር 104 እስከ ሀሙስ 14/11/14 6:00 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ

በህመም ምክንያት ማጠቃለያ ፈተና ያልተፈተናችሁ ካላችሁ የህክምና ማስረጃ በመያዝ ብሎክ 06 ቢሮ ቁጥር 104 እስከ ሀሙስ 6:00 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ

Corrected on the exam date
Corrected on the exam date

Corrected on the exam date
Corrected on the exam date

photo content

ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ በፈተና ወቅት ሞባይል ወደ መፈተኛ ክፍል ይዛችሁ እንዳትመጡ በተደጋጋሚ ብንገልጽም አንዳንድ ተማሪዎች ግን ትእዛዙን ባለመቀበል ሞባይል ይዛችሁ በመምጣት ከመምህርን ጋር ያልተገባ አታካራ በመፍጠር እያስቸገራችሁ መሆኑን አረጋግጠናል፤ በሌላም በኩል ሁለት ሞባይል ይዛችሁ ወደ ፈተና ክፍል የምትመጡ ተማሪዎች ከዚህ ድርጊታችሁ እንድተቆጠቡ እያሳሰብኩ ይህንን ትእዛዝ ጥሶ ሞባይል ወደ ፈተና ክፍል ይዞ የመጣ ተማሪ ላይ ግን ከነገ ቅዳሜ 09/11/2014ዓ.ም ጀምሮ በቀጥታ ክፍል ገብቶ የማይፈተን መሆኑን እናሳውቃለhu፡፡ ማሳሰቢያ፡- ሞባይላችሁን ለብሎክ ሃላፊዎቻችሁ በመስጠት ኩፖን በመቀበል ወደ መፈተኛ ክፍላችሁ መምጣት የምትችሉ መሆኑን አሳስባለሁ፡፡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ዲን

If there any change we will announce you!!!
If there any change we will announce you!!!

Only for Natural Science