Ethio satellite technology
Відкрити в Telegram
✔ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ✔አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ ✔የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ ✔የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና ✔ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል 📱0941999741 📱0924790134 📩 @SAMSHIKOR
Показати більшеЕфіопія3 878Категорія не вказана
6 882
Підписники
Немає даних24 години
+77 днів
+20930 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
грудень '24
грудень '24
+60
в 0 каналах
листопад '24
+131
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '24
+139
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+223
в 2 каналах
Get PRO
липень '24
+43
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+93
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+54
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+46
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+12
в 0 каналах
Get PRO
грудень '230
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+54
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+267
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+102
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+91
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+96
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+72
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+80
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+75
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+56
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+57
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+95
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+90
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+135
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+27
в 0 каналах
Get PRO
серпень '220
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+91
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+62
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+95
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+82
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+54
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+73
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+56
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+45
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+81
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+112
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+143
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+118
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+47
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+24
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+45
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+65
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+184
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+2 271
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+7 766
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 21 грудня | +6 | |||
| 20 грудня | +2 | |||
| 19 грудня | +6 | |||
| 18 грудня | +5 | |||
| 17 грудня | +5 | |||
| 16 грудня | +3 | |||
| 15 грудня | +2 | |||
| 14 грудня | 0 | |||
| 13 грудня | 0 | |||
| 12 грудня | 0 | |||
| 11 грудня | 0 | |||
| 10 грудня | 0 | |||
| 09 грудня | 0 | |||
| 08 грудня | 0 | |||
| 07 грудня | +4 | |||
| 06 грудня | +11 | |||
| 05 грудня | +9 | |||
| 04 грудня | +6 | |||
| 03 грудня | 0 | |||
| 02 грудня | 0 | |||
| 01 грудня | +1 |
Дописи каналу
ዛሬ እለተ ሰኞ ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ
🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078
🏆 SPANISH LALIGA 🏆
⌚️4:30 ማታ
⚽️ Atletico Madrid 🆚 Granada
🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E
🏆ENGLAND PREMIERE LEAGUE 🏆
⌚️4:00ማታ
⚽️ SEVILLE 🆚 VALENCIA
👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።
🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE
👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬
| 2 | ዛሬ እለተ አርብ ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ
🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078
🏆 ENGLAND PREMIERE LEAGUE 🏆
⌚️4:00 ማታ
⚽️ BURNLEY 🆚 MAN CITY
🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E
🏆 SPANISH LALIGA 🏆
⌚️5:00ማታ
⚽️ SEVILLE 🆚 VALENCIA
👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።
🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE
👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ | 0 |
| 3 | እንሆ ታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች በዚ ሳምንት ይጀመራሉ እኛም እንደተለመደው ሁሉንም ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው መከታተል የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘን እንቀርባለን
🖥 TV VARZISH
🖥 FOOTBALL HD
ለ ብዙ አመታት የ ብዙዎች ተመራጭ የ ስፖርት ቻናል የሆኑት ሁለቱ የ Tajikistan TV በዚህም አመት ታላላቆቹን የ አውሮፖ ሊጎች ጨምሮ ሌሎች የስፖርት ውድድሮችን በቀጥታ በ HD ጥራት እንደሚያስተላልፉ አስታውቀዋል።
ጠቀሜታቸው
👉 በሁሉም HD RECIEVER መስራት መቻላቸው
👉 ከ ethiosat ጋር አንድ ላይ በ አንድ ሳህን መሰራት መቻሉ
👉 የሚከፍቱት በ BISS KEY በመሆኑ ምንም አይነት ካርድ ኢንተርኔት ሰርቨር አለመጠቀማቸው
ደካማ ጎናቸው
👉 ሁለት ቻናሎች በመሆናቸው በተመሳሳይ ሰዐት የሚደረጉ ጨዋታዎች አንዱን መምረጣቸው
👉 አንዳንድ ጊዜ የሀገር ውስጥ ውድድር ሲኖርባቸው ቅድሚያ ለዛ መስጠታቸው
👉 ኮሜንታተር ቋንቋ የራሳቸው መሆኑ
👉 በ ደቡብ እና ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ coverage አለመኖሩ
🖥 AMOS PACKAGE / YES SPORT 1,2,3,4..
የ አስራኤል ሀገር መሰረቱን ያደረገ እንደ canal እና Dstv ያለ ሲሆን በውስጥ ከ 5 በላይ ቀጥታ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ tv እና ሌሎች ተወዳጅ መዝናኛ ጣቢያ ያቀፈ ሲሆን ምንም እንኳን በ ክፍያ የሚሰራ ቢሆንም ምስጋና ለቴክኖሎጂ የመቆለፊያ ሲስተም server በመስበር በነፃ በ አነስተኛ የ internet ግኑኝነት መከታተል ይቻላል።
አብዛኛውኞቹ አሁን ገበያ ላይ ያሉት ሪሴቨሮች ይህን function የያዙ ሲሆን በነፃ በተሞላባቸው ሰርቨር መከታተል ስንችል የተሞላው ሰርቨር ሲያልቅ በአነስተኛ ዋጋ በማስሞላት መጠቀም ይቻላል።
ጠቀሜታቸው
👉 ብዙ የመዝናኛ ቻናሎች መያዛቸው sport , documentary, music movie..
👉 ለ ኳስ አፍቃርያን ከ አምስት በላይ ቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎች መኖራቸው አማርጠን ማየት መቻላችን
👉 በ HD ጥራት የሚተላለፉ ከ DSTV ጋር ተመሳሳይ መሆናቸው
👉 ከ ጥቅማቸው አንፃር ሰርቨር የሚሞላበት ዋጋ አነስተኛ መሆኑ
👉 በ ናይል ሳት አቅጣጫ የሚገኙ በመሆኑ በ አንድ ሰሀን ከ ናይል (MBC1,2/ መረጃ tv የሚገኙበት) መሰራት መቻሉ።
ደካማ ጎን
👉 ሁሉም HD RECIEVER አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው
👉 አነስተኛም ቢሆን internet connection መፈለጋቸው
👉 የተሞላው ሰርቨር ጊዜ ሲያልቁ አነስተኛም ቢሆን ክፍያ ማስፈለጉ
👉 Ethiosat ተጠቃሚ የሆነ ሁለቱም ለማግኘት ተጨማሪ ሳህን ማስፈለጉ
🖥 IPTV
Internet protocol television ወይም በአጭሩ IPTV የተለያዩ የቴሌቪዥን ስርጭቶች በ internet መመልከት የሚያስችል መንገድ ሲሆን ይህን አገልግሎት የሚሰጡ website , mobile app እንዲሁም iptv የተሞላባቸው ሪሴቨሮች አማካኝነት ይገኛሉ።
ጥቅማቸው
👉 ዲሽ አለማስፈለጉ
👉 በ mobile ስልካችን በ ኮምፒውተር መጠቀም መቻላችን
👉 የተለያዩ ነፃ APP በመጠቀም አለም ላይ የሚገኙ ቻናሎችን ማግኘት መቻላችን
ደካማ ጎን
👉 ኢንተርኔት የግድ ማስፈለጉ
👉 የ ኢንተርኔት ፍጥነት በተለይ አንዳንዶች የሚፈልጉ በመሆኑ
👉 ሁሉንም ጨዋታዎች ወይም tv ለመመልከት በተለይ በ ካርድ ከሆነ ከ economy አንፃር ተመራጭ አለመሆኑ።
የሚፈለጉትን አማራጭ ከሚያስፈልጉት አቃዎች ጋር በጥራት የምንሰራ ሲሆን ለማንኛውም ስራ እና ዲሽ ሪሴቨር ሰርቨር ሲፈልጉ ይደውሉልን ።
📲 0941 999741
📲 0924 790134
ለጥያቄ 👉 በ ኮሜንት እና በ fB መልዕክት አስቀምጡልን በተቻለን አቅም እንመልስለን
ቴሌግራም👉 @samshikor
#JOIN #SHARE #LIKE
@ETHIOSATTECH
ከላይ የተጠቀሱት ዋናወቹ ሲሆኑ ሌሎችን ደሞ በሂደት እየፈለግን ለ እናንተ ማቅረባችን የምንቀጥል ሲሆን LIKE JOIN FOLLOW SHARE ማድረግ ለሁሉም አድርሱ ። | 0 |
| 4 | ዛሬ እለተ እሁድ ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ
🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078
⌚️8:30
⚽️ LECEE 🆚 TORINO
⌚️11:00
⚽️ FULHAM 🆚 ARSENAL
⌚️1:30 ማታ
⚽️ WERDER BREMEN 🆚 BAYUR LEVERKUSEN
⌚️4:45 ማታ
⚽️ JUVENTUS 🆚 SAMPDORIA
🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E
⌚️1:30 ማታ
⚽️ NEWCASTLE 🆚 WOLVES
⌚️5:00ማታ
⚽️ A. BILBAO 🆚 BARCELONA
👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።
🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE
👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ | 0 |
| 5 | ዛሬ እለተ ቅዳሜ ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::
🛰 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
👉 በማንኛውም HD ዲኮደር
👉 ያለምንም ክፍያ
👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ
🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078
⌚️9:30
⚽️ Bournemouth 🆚 liverpool
⌚️12:00
⚽️ Leicester 🆚 Chelsea
⌚️2:30 ማታ
⚽️ Shalk 04 🆚 Dortmund
⌚️5:00 ማታ
⚽️ Stade brest 🆚 Psg
🖥 TV VARZISH
🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E
⌚️2:30
⚽️ C. Palace 🆚 Man City
⌚️4:45
⚽️ Bologna 🆚 lazio
👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።
🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK
JOIN US ON YOUTUBE
👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0941999741
📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ | 0 |
| 6 | የ ፊልም ቤት እቃዎች በቅናሽ
dell 760............. 8000ብር
seagate 4TB EXTERNAL HDD 3tB ፊልሞች ያሉት ..........12000ብር
ነጭ mdf መደርደሪያ 2.0m×1.20m ......... 7000ብር
internal hdd 500gb........ 3×1500=4500ብር
📲 0941999741
📲 0924790134 | 0 |
| 7 | ለ DSTV ተጠቃሚዎች ከ መልቲ ቾይዝ የተሰጠ መግለጫ
የሀገርኛ DSTV ቻናሎች በአንድ ተርታ ከ ቻናል 465 እስከ 488 ይገኛሉ።
ለሌሎች እንዲደርስ SHARE አድርጉ
@ETHIOSATTECH
#SHARE #JOIN | 0 |
| 8 | 🏆AFCON 🏆
AFRICAN CUP OF NATIONS
OPENING CEREMONY LIVE NOW
የ አፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ መርሀ ግብር በቀጥታ አሁን ላይ በነፃ ይታደሙ፡፡
📺 ETV ENTERTAINMENT
🛰 NSS12 / ETHIOSAT
📺 PROGRAMME NATIONAL
🛰 NILESAT
📺 RTI 1
🛰 ARABSAT
📺 5 SPORT
🛰 AMOS /YES SPORT
@ETHIOSATTECH | 0 |
| 9 | Vola Sports Live v6.2 82360.apk | 0 |
| 10 | 👇VOLA SPORT TV👇 | 0 |
| 11 | HD_STREAMZ_Update_18-May-20_v3.3.5 (1) 16610.apk | 0 |
| 12 | 👇HD STREAMZ👇
SPORT
ENTERTAINMENT
MUSIC
DOCUMENTARY
FILM
WORLD WIDE CHANNELS | 0 |
| 13 | YACCINE TV
(BEIN PACKAGE ) | 0 |
| 14 | BLACK TV PRO APP
7542028103 | 0 |
| 15 | BLACK TV PRO | 0 |
| 16 | 👆AIRMAX👆 | 0 |
| 17 | pkg.apk | 0 |
| 18 | በስልካቹ የትኛውንም የ እግር ኳስ ውድድሮች መመልከት የምትችሉባቸው FREE IPTV APP ከዚ በመቀጠል POST እናደርጋለን DOWNLOAD አድርጋቹ በ ስልክ ታብሌት ስማርት TV ላይ በመጫን በ ኢንተርኔት ተከታተሉ፡፡
@ETHIOSATTECH | 0 |
| 19 | Немає тексту... | 0 |
| 20 | ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እንደሚታወቀው በጉጉት የሚጠበቀው 33ኛ የ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በ ካሜሩን አስተናጋጅነት ዛሬ ምሽት ይጀመራል። ይህ ውድድር በ አለም የ እግር ኳስ አፍቃርያን ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል ለዚህም ዋነኛ ምክንያት ከ ጊዜ ወደ ጊዜ አፍሪካውያን ፈርጦች በ ታላላቅ ውድድሮች እና ክለቦች ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና የ ክለቦቹ የጀርባ አጥንት እየሆኑ ምጣት በዋነኝነት ይጠቀሳል።
በዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫ ተፎካካሪ የሆኑት 24 ሀገራት የሚከተሉት ናቸው።
#ቡድን_1 #ቡድን_2
🇨🇲ካሜሮን 🇬🇳ጊኒ
🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇲🇼ማላዊ
🇧🇫 ቡርኪና ፋሶ 🇸🇳ሴኔጋል
🇨🇻 ኬፕቨርዲ 🇿🇼ዚምባብዌ
#ቡድን_3 #ቡድን_4
🇲🇦ሞሮኮ 🇪🇬ግብፅ
🇬🇭ጋና 🇳🇬ናይጀሪያ
🇬🇦 ጋቦን 🇬🇼ጊኒ ቢሳው
🇰🇲 ኮሞሮስ 🇸🇩 ሱዳን
#ቡድን_5 #ቡድን_6
🇩🇿አልጀሪያ 🇹🇳ቱኒዚያ
🇨🇮ኮቲዲቯር 🇲🇱ማሊ 🇬🇶 ኢ.ጊኒ 🇬🇲ጋምቢያ
🇸🇱 ሴራሊዮን 🇲🇷 ሞሪታኒያ
ታዲያ ይህን ውድድር ለ ውድ የ ቻናላችን ተከታታዮቻችን በነፃ በቤትዎ በቀጥታ መመልከት የምትችሉበትን አማራጮች ይዘን መጥተናል ከ እነዚህም መካከል
🛰NILE SAT/ናይል ሳት
አብዛኞቻችኝ የምንጠቀመው ናይል ሳት ነው። ባለቤትነቱ የ ግብፅ የሆነው ሳተላይት በዛ ያሉ የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ግብፅን ጨምሮ የ SPORT ቻናሎች ይዟል እነዚህም ቻናሎች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዋና ዋናዎቹም የሚባሉት
🖥 PROGRAMME NATIONAL
📟 11680 H 27500
🔑 BISS : 1100 0011 0000 0000
🖥 Time Sports
📟11450/11488 H 27500
🖥On Sports
📟10853 H 27500
🖥 AD sports 2
📟12226 H 27500
🛰 Amos 4w
ይህ የ እስራኤል ሳተላይት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተወዳጅነት ያገኘው Yes package መገኛ ነው በዚ ውስጥ ደሚገኙት ከ 6 በላይ የ ስፖርት ቻናሎች የ እንግሊዝን ጨምሮ የብዙ ሊጎችን በቀጥታ ያስተላልፋሉ እነዚህን ቻናሎች የተቆለፉ በካርድ የሚሰሩ ሲሆን ነገር ግን ለመጠቀም በ server ባላቸው ሪሴቨር እና በአነስተኛ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መክፈት ይቻላል አሁን ላይ ገበያ ላይ ያሉ አብዛኛዎቹ HD ሪሴቨሮች ይከፍታሉ፡፡
ሙሉ ጨዋታዎችን ያስተላልፋሉ፡፡
🖥 5SPORT / 5PLUS
📟 10972 V 27500
🛰 YAHSAT 1A
ይህ ለ ለብዛኞቻችን እግር ኳስ አፍቃሪዎች ቤተኛ ሳተላይት ሁለት ዋና ዋና የ እግር ኳስ ቻናሎችን ይዟል 100% የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም በተለይም ከ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ጀምሮ ያሉትን እንደሚያስተላልፍ እየተገለፀ ነው፡፡
🖥 TV VARZISH /FOOTBALL HD
📟 11785 H 27500
ከ እነዚህ በተጨማሪ👇
🛰 ARAB SAT 26E
🖥 RT1
📟 11996 H 27500
🛰 INTELSAT 68E (GOD CHANNEL)
🖥 BOTSWANA TV
📟 12657 V 4883
🌐 IPTV 🌍
IPTV- INTERNET PROTOCOL TV ይህ መንገድ የተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን በ ኢንተርኔት አማካኝነት የምናይበት ሲሆን አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን በስልክ፣ በSMART TV ወይም በ PC በየትኛውም ቦታ መከታተል ያስችለናል፡፡
ይህን ለመጠቀም
👉 INTERNET ACCESS 2MB/S ጀምሮ
👉 FREE IPTV APP ያስፈልጋል፡፡
የእለቱን መርሀ ግብሮች እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን እና አማራጮች አየተከታተልን እናደርሳለን። አብሮነታቹ አይለየን።
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
SHARE SHARE SHARE SHARE
JOIN JOIN JOIN JOIN JION | 0 |
