fa
Feedback
Ethio satellite technology

Ethio satellite technology

رفتن به کانال در Telegram

✔ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ✔አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ ✔የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ ✔የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና ✔ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል 📱0941999741 📱0924790134 📩 @SAMSHIKOR

نمایش بیشتر
أثيوبيا3 878دسته بندی مشخص نشده است
6 882
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+77 روز
+20930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+60
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+131
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+139
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+223
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+267
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+135
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+118
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+184
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+2 271
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+7 766
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+6
20 دسامبر+2
19 دسامبر+6
18 دسامبر+5
17 دسامبر+5
16 دسامبر+3
15 دسامبر+2
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر0
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر0
07 دسامبر+4
06 دسامبر+11
05 دسامبر+9
04 دسامبر+6
03 دسامبر0
02 دسامبر0
01 دسامبر+1
پست‌های کانال
ዛሬ እለተ ሰኞ  ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::      🛰 YAHSAT 52E 📟 11785 H 27500 👉 በማንኛውም HD ዲኮደር 👉 ያለምንም ክፍያ 👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ 🖥 FOOTBALL HD 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🏆 SPANISH LALIGA 🏆 ⌚️4:30 ማታ ⚽️ Atletico Madrid 🆚 Granada 🖥 TV VARZISH 🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E 🏆ENGLAND PREMIERE LEAGUE 🏆 ⌚️4:00ማታ ⚽️ SEVILLE 🆚 VALENCIA 👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።      @ETHIOSATTECH       #ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ON TELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK JOIN US ON YOUTUBE 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡        ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬

2
ዛሬ እለተ አርብ  ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::      🛰 YAHSAT 52E 📟 11785 H 27500 👉 በማንኛውም HD ዲኮደር 👉 ያለምንም ክፍያ 👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ 🖥 FOOTBALL HD 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🏆 ENGLAND PREMIERE LEAGUE 🏆 ⌚️4:00 ማታ ⚽️ BURNLEY 🆚 MAN CITY 🖥 TV VARZISH 🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E 🏆 SPANISH LALIGA 🏆 ⌚️5:00ማታ ⚽️ SEVILLE 🆚 VALENCIA 👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።      @ETHIOSATTECH       #ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ON TELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK JOIN US ON YOUTUBE 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡        ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬
0
3
እንሆ ታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች በዚ ሳምንት ይጀመራሉ እኛም እንደተለመደው ሁሉንም ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው መከታተል የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘን እንቀርባለን 🖥 TV VARZISH 🖥 FOOTBALL HD ለ ብዙ አመታት የ ብዙዎች ተመራጭ የ ስፖርት ቻናል የሆኑት ሁለቱ የ Tajikistan TV በዚህም አመት ታላላቆቹን የ አውሮፖ ሊጎች ጨምሮ ሌሎች የስፖርት ውድድሮችን በቀጥታ በ HD ጥራት እንደሚያስተላልፉ አስታውቀዋል። ጠቀሜታቸው 👉 በሁሉም HD RECIEVER መስራት መቻላቸው 👉 ከ ethiosat ጋር አንድ ላይ በ አንድ ሳህን መሰራት መቻሉ 👉 የሚከፍቱት በ BISS KEY በመሆኑ ምንም አይነት ካርድ ኢንተርኔት ሰርቨር አለመጠቀማቸው ደካማ ጎናቸው 👉 ሁለት ቻናሎች በመሆናቸው በተመሳሳይ ሰዐት የሚደረጉ ጨዋታዎች አንዱን መምረጣቸው 👉 አንዳንድ ጊዜ የሀገር ውስጥ ውድድር ሲኖርባቸው ቅድሚያ ለዛ መስጠታቸው 👉 ኮሜንታተር ቋንቋ የራሳቸው መሆኑ 👉 በ ደቡብ እና ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ coverage አለመኖሩ 🖥 AMOS PACKAGE / YES SPORT 1,2,3,4.. የ አስራኤል ሀገር መሰረቱን ያደረገ እንደ canal እና Dstv ያለ ሲሆን በውስጥ ከ 5 በላይ ቀጥታ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ tv እና ሌሎች ተወዳጅ መዝናኛ ጣቢያ ያቀፈ ሲሆን ምንም እንኳን በ ክፍያ የሚሰራ ቢሆንም ምስጋና ለቴክኖሎጂ የመቆለፊያ ሲስተም server በመስበር በነፃ በ አነስተኛ የ internet ግኑኝነት መከታተል ይቻላል። አብዛኛውኞቹ አሁን ገበያ ላይ ያሉት ሪሴቨሮች ይህን function የያዙ ሲሆን በነፃ በተሞላባቸው ሰርቨር መከታተል ስንችል የተሞላው ሰርቨር ሲያልቅ በአነስተኛ ዋጋ በማስሞላት መጠቀም ይቻላል። ጠቀሜታቸው 👉 ብዙ የመዝናኛ ቻናሎች መያዛቸው sport , documentary, music movie.. 👉 ለ ኳስ አፍቃርያን ከ አምስት በላይ ቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎች መኖራቸው አማርጠን ማየት መቻላችን 👉 በ HD ጥራት የሚተላለፉ ከ DSTV ጋር ተመሳሳይ መሆናቸው 👉 ከ ጥቅማቸው አንፃር ሰርቨር የሚሞላበት ዋጋ አነስተኛ መሆኑ 👉 በ ናይል ሳት አቅጣጫ የሚገኙ በመሆኑ በ አንድ ሰሀን ከ ናይል (MBC1,2/ መረጃ tv የሚገኙበት) መሰራት መቻሉ። ደካማ ጎን 👉 ሁሉም HD RECIEVER አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው 👉 አነስተኛም ቢሆን internet connection መፈለጋቸው 👉 የተሞላው ሰርቨር ጊዜ ሲያልቁ አነስተኛም ቢሆን ክፍያ ማስፈለጉ 👉 Ethiosat ተጠቃሚ የሆነ ሁለቱም ለማግኘት ተጨማሪ ሳህን ማስፈለጉ 🖥 IPTV Internet protocol television ወይም በአጭሩ IPTV የተለያዩ የቴሌቪዥን ስርጭቶች በ internet መመልከት የሚያስችል መንገድ ሲሆን ይህን አገልግሎት የሚሰጡ website , mobile app እንዲሁም iptv የተሞላባቸው ሪሴቨሮች አማካኝነት ይገኛሉ። ጥቅማቸው 👉 ዲሽ አለማስፈለጉ 👉 በ mobile ስልካችን በ ኮምፒውተር መጠቀም መቻላችን 👉 የተለያዩ ነፃ APP በመጠቀም አለም ላይ የሚገኙ ቻናሎችን ማግኘት መቻላችን ደካማ ጎን 👉 ኢንተርኔት የግድ ማስፈለጉ 👉 የ ኢንተርኔት ፍጥነት በተለይ አንዳንዶች የሚፈልጉ በመሆኑ 👉 ሁሉንም ጨዋታዎች ወይም tv ለመመልከት በተለይ በ ካርድ ከሆነ ከ economy አንፃር ተመራጭ አለመሆኑ። የሚፈለጉትን አማራጭ ከሚያስፈልጉት አቃዎች ጋር በጥራት የምንሰራ ሲሆን ለማንኛውም ስራ እና ዲሽ ሪሴቨር ሰርቨር ሲፈልጉ ይደውሉልን ። 📲 0941 999741 📲 0924 790134 ለጥያቄ 👉 በ ኮሜንት እና በ fB መልዕክት አስቀምጡልን በተቻለን አቅም እንመልስለን ቴሌግራም👉 @samshikor #JOIN #SHARE #LIKE @ETHIOSATTECH ከላይ የተጠቀሱት ዋናወቹ ሲሆኑ ሌሎችን ደሞ በሂደት እየፈለግን ለ እናንተ ማቅረባችን የምንቀጥል ሲሆን LIKE JOIN FOLLOW SHARE ማድረግ ለሁሉም አድርሱ ።
0
4
ዛሬ እለተ እሁድ  ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ በነፃ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::      🛰 YAHSAT 52E 📟 11785 H 27500 👉 በማንኛውም HD ዲኮደር 👉 ያለምንም ክፍያ 👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ 🖥 FOOTBALL HD 🔑 1234 0046 ABCD 0078 ⌚️8:30 ⚽️ LECEE 🆚 TORINO ⌚️11:00 ⚽️ FULHAM 🆚 ARSENAL ⌚️1:30 ማታ ⚽️ WERDER BREMEN 🆚 BAYUR LEVERKUSEN ⌚️4:45 ማታ ⚽️ JUVENTUS 🆚 SAMPDORIA 🖥 TV VARZISH 🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E ⌚️1:30 ማታ ⚽️ NEWCASTLE 🆚 WOLVES ⌚️5:00ማታ ⚽️ A. BILBAO 🆚 BARCELONA 👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።      @ETHIOSATTECH       #ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ON TELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK JOIN US ON YOUTUBE 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡        ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬
0
5
ዛሬ እለተ ቅዳሜ ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ሊጎች ጨዋታ መካከል በ Yahsat 52e በሚገኙ TV VARZISH እና FOOTBALL TV በቀጥታ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል::      🛰 YAHSAT 52E 📟 11785 H 27500 👉 በማንኛውም HD ዲኮደር 👉 ያለምንም ክፍያ 👉 በቀላሉ ከ ኢትዮሳት ጋር በ አንድ ሳህን የሚሰራ 🖥 FOOTBALL HD 🔑 1234 0046 ABCD 0078 ⌚️9:30 ⚽️ Bournemouth 🆚 liverpool ⌚️12:00 ⚽️ Leicester 🆚 Chelsea ⌚️2:30 ማታ ⚽️ Shalk 04 🆚 Dortmund ⌚️5:00 ማታ ⚽️ Stade brest 🆚 Psg 🖥 TV VARZISH 🔑 03A0 1BBE 20C1 6D4E ⌚️2:30 ⚽️ C. Palace 🆚 Man City ⌚️4:45 ⚽️ Bologna 🆚 lazio 👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን።      @ETHIOSATTECH       #ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን  መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ON TELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK JOIN US ON YOUTUBE 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡        ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬
0
6
የ ፊልም ቤት እቃዎች በቅናሽ dell 760............. 8000ብር seagate 4TB EXTERNAL HDD 3tB ፊልሞች ያሉት ..........12000ብር ነጭ mdf መደርደሪያ 2.0m×1.20m ......... 7000ብር internal hdd 500gb........ 3×1500=4500ብር 📲 0941999741 📲 0924790134
0
7
ለ DSTV ተጠቃሚዎች ከ መልቲ ቾይዝ የተሰጠ መግለጫ የሀገርኛ DSTV ቻናሎች በአንድ ተርታ ከ ቻናል 465 እስከ 488 ይገኛሉ። ለሌሎች እንዲደርስ SHARE አድርጉ @ETHIOSATTECH #SHAR
ለ DSTV ተጠቃሚዎች ከ መልቲ ቾይዝ የተሰጠ መግለጫ የሀገርኛ DSTV ቻናሎች በአንድ ተርታ ከ ቻናል 465 እስከ 488 ይገኛሉ። ለሌሎች እንዲደርስ SHARE አድርጉ @ETHIOSATTECH #SHARE #JOIN
0
8
🏆AFCON 🏆 AFRICAN CUP OF NATIONS OPENING CEREMONY LIVE NOW የ አፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ መርሀ ግብር በቀጥታ አሁን ላይ በነፃ ይታደሙ፡፡ 📺 ETV ENTERTAINMENT 🛰 NSS12 / ETHIOSAT 📺 PROGRAMME NATIONAL 🛰 NILESAT 📺 RTI 1 🛰 ARABSAT 📺 5 SPORT 🛰 AMOS /YES SPORT @ETHIOSATTECH
0
9
Vola Sports Live v6.2 82360.apk
0
10
👇VOLA SPORT TV👇
0
11
HD_STREAMZ_Update_18-May-20_v3.3.5 (1) 16610.apk
0
12
👇HD STREAMZ👇 SPORT ENTERTAINMENT MUSIC DOCUMENTARY FILM WORLD WIDE CHANNELS
0
13
YACCINE TV (BEIN PACKAGE )
0
14
BLACK TV PRO APP 7542028103
0
15
BLACK TV PRO
0
16
👆AIRMAX👆
0
17
pkg.apk
0
18
በስልካቹ የትኛውንም የ እግር ኳስ ውድድሮች መመልከት የምትችሉባቸው FREE IPTV APP ከዚ በመቀጠል POST እናደርጋለን DOWNLOAD አድርጋቹ በ ስልክ ታብሌት ስማርት TV ላይ በመጫን በ ኢንተርኔት ተከታተሉ፡፡ @ETHIOSATTECH
0
19
+1
بدون متن...
0
20
ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እንደሚታወቀው በጉጉት የሚጠበቀው 33ኛ የ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በ ካሜሩን አስተናጋጅነት ዛሬ ምሽት ይጀመራል። ይህ ውድድር በ አለም የ እግር ኳስ አፍቃርያን ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል ለዚህም ዋነኛ ምክንያት ከ ጊዜ ወደ ጊዜ አፍሪካውያን ፈርጦች በ ታላላቅ ውድድሮች እና ክለቦች ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና የ ክለቦቹ የጀርባ አጥንት እየሆኑ ምጣት በዋነኝነት ይጠቀሳል። በዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫ ተፎካካሪ የሆኑት 24 ሀገራት የሚከተሉት ናቸው። #ቡድን_1 #ቡድን_2 🇨🇲ካሜሮን 🇬🇳ጊኒ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇲🇼ማላዊ 🇧🇫 ቡርኪና ፋሶ 🇸🇳ሴኔጋል 🇨🇻 ኬፕቨርዲ 🇿🇼ዚምባብዌ #ቡድን_3 #ቡድን_4 🇲🇦ሞሮኮ 🇪🇬ግብፅ 🇬🇭ጋና 🇳🇬ናይጀሪያ 🇬🇦 ጋቦን 🇬🇼ጊኒ ቢሳው 🇰🇲 ኮሞሮስ 🇸🇩 ሱዳን #ቡድን_5 #ቡድን_6 🇩🇿አልጀሪያ 🇹🇳ቱኒዚያ 🇨🇮ኮቲዲቯር 🇲🇱ማሊ 🇬🇶 ኢ.ጊኒ 🇬🇲ጋምቢያ 🇸🇱 ሴራሊዮን 🇲🇷 ሞሪታኒያ ታዲያ ይህን ውድድር ለ ውድ የ ቻናላችን ተከታታዮቻችን በነፃ በቤትዎ በቀጥታ መመልከት የምትችሉበትን አማራጮች ይዘን መጥተናል ከ እነዚህም መካከል 🛰NILE SAT/ናይል ሳት አብዛኞቻችኝ የምንጠቀመው ናይል ሳት ነው። ባለቤትነቱ የ ግብፅ የሆነው ሳተላይት በዛ ያሉ የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ግብፅን ጨምሮ የ SPORT ቻናሎች ይዟል እነዚህም ቻናሎች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዋና ዋናዎቹም የሚባሉት 🖥 PROGRAMME NATIONAL 📟 11680 H 27500 🔑 BISS : 1100 0011 0000 0000 🖥 Time Sports 📟11450/11488 H 27500 🖥On Sports 📟10853 H 27500 🖥 AD sports 2 📟12226 H 27500 🛰 Amos 4w ይህ የ እስራኤል ሳተላይት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተወዳጅነት ያገኘው Yes package መገኛ ነው በዚ ውስጥ ደሚገኙት ከ 6 በላይ የ ስፖርት ቻናሎች የ እንግሊዝን ጨምሮ የብዙ ሊጎችን በቀጥታ ያስተላልፋሉ እነዚህን ቻናሎች የተቆለፉ በካርድ የሚሰሩ ሲሆን ነገር ግን ለመጠቀም በ server ባላቸው ሪሴቨር እና በአነስተኛ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መክፈት ይቻላል አሁን ላይ ገበያ ላይ ያሉ አብዛኛዎቹ HD ሪሴቨሮች ይከፍታሉ፡፡ ሙሉ ጨዋታዎችን ያስተላልፋሉ፡፡ 🖥 5SPORT / 5PLUS 📟 10972 V 27500 🛰 YAHSAT 1A ይህ ለ ለብዛኞቻችን እግር ኳስ አፍቃሪዎች ቤተኛ ሳተላይት ሁለት ዋና ዋና የ እግር ኳስ ቻናሎችን ይዟል 100% የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም በተለይም ከ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ጀምሮ ያሉትን እንደሚያስተላልፍ እየተገለፀ ነው፡፡ 🖥 TV VARZISH /FOOTBALL HD 📟 11785 H 27500 ከ እነዚህ በተጨማሪ👇 🛰 ARAB SAT 26E 🖥 RT1 📟 11996 H 27500 🛰 INTELSAT 68E (GOD CHANNEL) 🖥 BOTSWANA TV 📟 12657 V 4883 🌐 IPTV 🌍 IPTV- INTERNET PROTOCOL TV ይህ መንገድ የተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን በ ኢንተርኔት አማካኝነት የምናይበት ሲሆን አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን በስልክ፣ በSMART TV ወይም በ PC በየትኛውም ቦታ መከታተል ያስችለናል፡፡ ይህን ለመጠቀም 👉 INTERNET ACCESS 2MB/S ጀምሮ 👉 FREE IPTV APP ያስፈልጋል፡፡ የእለቱን መርሀ ግብሮች እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን እና አማራጮች አየተከታተልን እናደርሳለን። አብሮነታቹ አይለየን። @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH SHARE SHARE SHARE SHARE JOIN JOIN JOIN JOIN JION
0