uk
Feedback
Smartstudy Stream

Smartstudy Stream

Відкрити в Telegram

እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

Показати більше
3 174
Підписники
+824 години
+837 днів
+23330 днів
Архів дописів
+2
#High_Quality Ministry Exam Grade 8 All subjects 2015 E.C ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

💥Updates Grade 12 result.... 🌀 የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ውጤት...
ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 እኢአ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ይለቀቃል
ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et በቴሌግራም፡ https://t.me/EAESbot አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284   
══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

#የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 2018/2026 💥 የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል?
ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል?
በአጠቃላይ 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 12.8 በመቶ (70,544 ተማሪዎች) ናቸው።
🔹 ተፈጥሮ ሳይንስ፡ 16.5% አልፈዋል 🔹 ማህበራዊ ሳይንስ፡ 8.33% አልፈዋል
🌀 ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች/ከተማ አስተዳደሮች በቅደም ተከተል፦ 1. አዲስ አበባ (32.4%) 2. ሐረሪ (22.76%) 3. አማራ (15.0%) 4. ድሬደዋ (11.92%) 5. ትግራይ (11.2%) 💥 ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ? በተፈጥሮ ሳይንስ፦
591.6 / 600 (ወንድ) - ከኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ 583 / 600 (ሴት) - ከእንጅባራ አገው ምድር ት/ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ፦
* 576.25 / 600 (ወንድ) ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት * 569 / 600 (ሴት) ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት
🔹 የትምህርት ቤቶች ሁኔታ፦
100% ያሳለፉ ት/ቤቶች፦ 88 ትምህርት ቤቶች (ከነዚህም ውስጥ 37 በኦሮሚያ እና 24 በአዲስ አበባ ይገኛሉ)
ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ት/ቤቶች፦
585 ትምህርት ቤቶች
🔹 በኦንላይን እና በወረቀት ከተፈተኑት፦
በኦንላይን ከተፈተኑት፦ 18.37% አልፈዋል በወረቀት ከተፈተኑት፦ 4.2% አልፈዋል
🔹 ስለ ሬመዲያል (Remedial) ፕሮግራም፦
በዘንድሮው የሬመዲያል ፕሮግራም የሚወሰደው የተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ Textbooks based on the #New Curriculum ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ KG 1               KG 2                 KG 3 GRADE 1        GRADE 2         GRADE 3 GRADE 4       GRADE 5          GRADE 6 GRADE 7       GRADE 8          GRADE 9 GRADE 10     GRADE 11       GRADE 12 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል። በኦንላይን/
+1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ   የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።  
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡   በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡   ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

+8
GRADE 12 MODEL EXAM 
Second semester May-2018E.C/2026 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

sticker.webp0.05 KB

+2
#High_Quality Ministry Exam Grade 8 All subjects 2015 E.C ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+5
GRADE 8 MODEL EXAM 
Second semester May-2017E.C/2025 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

Repost from Smartstudy Stream
🌀 G-6 Ministry 2017 E.C       ✨አማርኛ ✨አካባቢ ሳይንስ       ✨English ✨ግብረ ገብ       ✨ሒሳብ ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+4
GRADE 6 MODEL EXAM 
Second semester May-2017E.C/2025 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

What do you want to see posted next?
Anonymous voting

Revised 2018 Exam Schedule for Grades 1-12. By: AACAEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫
Revised 2018 Exam Schedule for
Grades 1-12.
By: AACAEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+5
GRADE 8 MODEL EXAM 
Second semester May-2018E.C/2026 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ 🌀 የ6ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 8 - 10/2018 🌀 የ8ኛ ክፍል
+1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡     🌀 የ6ኛ ክፍል ፈተና
ሰኔ 8 - 10/2018
🌀 የ8ኛ ክፍል ፈተና 
ሰኔ 11 - 12/2018
🧤በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጠቃላይ
የ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች በ199  የመፈተኛ ጣቢያዎች 
የ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች በ201 የመፈተኛ ጣቢያዎች
 ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡    መልካም  ፈተና ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+5
GRADE 8 MODEL EXAM 
Second semester May-2017E.C/2025 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

sticker.webp0.14 KB

+4
GRADE 6 MODEL EXAM 
Second semester May-2017E.C/2025 G.C
By: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

Voting is over.
The majority-chosen vote (previous year Model exams) will be posted for grade 6, 8, and 12.
Thanks for participating. Watch for the next vote.

What do you want to see posted next
Anonymous voting