Smartstudy Stream
前往频道在 Telegram
እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
显示更多3 174
订阅者
+824 小时
+837 天
+23330 天
帖子存档
3 177
#High_Quality Ministry Exam
Grade 8 All subjects 2015 E.C
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
💥Updates Grade 12 result....
🌀 የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ውጤት...
ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 እኢአ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ይለቀቃልውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et በቴሌግራም፡ https://t.me/EAESbot አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
Repost from 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
#የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 2018/2026
💥 የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል?
ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል?
በአጠቃላይ 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 12.8 በመቶ (70,544 ተማሪዎች) ናቸው።
🔹 ተፈጥሮ ሳይንስ፡ 16.5% አልፈዋል 🔹 ማህበራዊ ሳይንስ፡ 8.33% አልፈዋል🌀 ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች/ከተማ አስተዳደሮች በቅደም ተከተል፦ 1. አዲስ አበባ (32.4%) 2. ሐረሪ (22.76%) 3. አማራ (15.0%) 4. ድሬደዋ (11.92%) 5. ትግራይ (11.2%) 💥 ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ? በተፈጥሮ ሳይንስ፦
591.6 / 600 (ወንድ) - ከኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ 583 / 600 (ሴት) - ከእንጅባራ አገው ምድር ት/ቤትበማህበራዊ ሳይንስ፦
* 576.25 / 600 (ወንድ) ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት * 569 / 600 (ሴት) ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት🔹 የትምህርት ቤቶች ሁኔታ፦
100% ያሳለፉ ት/ቤቶች፦ 88 ትምህርት ቤቶች (ከነዚህም ውስጥ 37 በኦሮሚያ እና 24 በአዲስ አበባ ይገኛሉ)ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ት/ቤቶች፦
585 ትምህርት ቤቶች🔹 በኦንላይን እና በወረቀት ከተፈተኑት፦
በኦንላይን ከተፈተኑት፦ 18.37% አልፈዋል በወረቀት ከተፈተኑት፦ 4.2% አልፈዋል🔹 ስለ ሬመዲያል (Remedial) ፕሮግራም፦
በዘንድሮው የሬመዲያል ፕሮግራም የሚወሰደው የተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
3 177
የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ
Textbooks based on the #New Curriculum
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
KG 1 KG 2 KG 3
GRADE 1 GRADE 2 GRADE 3
GRADE 4 GRADE 5 GRADE 6
GRADE 7 GRADE 8 GRADE 9
GRADE 10 GRADE 11 GRADE 12
══════════════
🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
+1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡ በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡ ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
3 177
GRADE 12 MODEL EXAM
Second semester May-2018E.C/2026 G.CBy: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
#High_Quality Ministry Exam
Grade 8 All subjects 2015 E.C
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
GRADE 8 MODEL EXAM
Second semester May-2017E.C/2025 G.CBy: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
Repost from Smartstudy Stream
🌀 G-6 Ministry 2017 E.C
✨አማርኛ ✨አካባቢ ሳይንስ
✨English ✨ግብረ ገብ
✨ሒሳብ
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
GRADE 6 MODEL EXAM
Second semester May-2017E.C/2025 G.CBy: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
Revised 2018 Exam Schedule for
Grades 1-12.By: AACAEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
GRADE 8 MODEL EXAM
Second semester May-2018E.C/2026 G.CBy: Addis Ababa City Administration Education Bureau Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
3 177
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
🌀 የ6ኛ ክፍል ፈተና
ሰኔ 8 - 10/2018🌀 የ8ኛ ክፍል ፈተና
ሰኔ 11 - 12/2018🧤በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጠቃላይ
የ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች በ199 የመፈተኛ ጣቢያዎች
የ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች በ201 የመፈተኛ ጣቢያዎችፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡ መልካም ፈተና ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
GRADE 8 MODEL EXAM
Second semester May-2017E.C/2025 G.CBy: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
GRADE 6 MODEL EXAM
Second semester May-2017E.C/2025 G.CBy: Addis Ababa City Administration Education Bureau ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
3 177
Voting is over.
The majority-chosen vote (previous year Model exams) will be posted for grade 6, 8, and 12.Thanks for participating. Watch for the next vote.
