uk
Feedback
ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ

ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ

Відкрити в Telegram

"የኦርቶዶክስ ክርስትና ጥልቅ ትምህርቶችን እና ጊዜ የማይሽረው እውነቶችን እወቅ።በእምነት ጥበብ በእምነታችን ላይ የተመሰረቱ ትርጉም ያላቸው መልሶችን እናካፍላለን። ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ቪዲዮዎችን በመመልከት ቤተሰብ ይሁኑ! https://www.youtube.com/@ChristianAnswersE?sub_confirmation=1

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ

Канал ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ (@wisdomofthefaith) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 16 508 підписників, посідаючи 5 158 місце в категорії Релігія і духовність та 2 028 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 16 508 підписників.

За останніми даними від 19 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -454, а за останні 24 години на -10, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 1.71%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.64% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 282 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 106 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
"የኦርቶዶክስ ክርስትና ጥልቅ ትምህርቶችን እና ጊዜ የማይሽረው እውነቶችን እወቅ።በእምነት ጥበብ በእምነታችን ላይ የተመሰረቱ ትርጉም ያላቸው መልሶችን እናካፍላለን። ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ቪዲዮዎችን በመመልከት ቤተሰብ ይሁኑ! https://www.youtube.com/@ChristianAnswersE?sub_confirmat...

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 20 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

16 508
Підписники
-1024 години
-777 днів
-45430 день
Архів дописів
በምድራዊ ሀብት ሌላው ሳይደኸይ አንዱ ሀብታም ሊሆን አይችልም፤ በመንፈሳዊ ሀብት ግን ሌላውን ባለጠጋ ካላደረገ በቀር ማንም ባለጠጋ ሊሆን አይችልም፤ በሥጋዊ ነገር መካፈል ሀብትን ያሳንሳል፥ በመንፈሳዊ ነገር ግን ያበዛል።
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ሎቃስ  19:27ትን ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግስ ያልወደዱትን ጠላቶቸን ወደዚህ አምጣቸው በፊቴም እረዷቸው ማለት ምን ማለት ነው?
ጠላቶቹ የተባሉት በላያቸው ላይ እንዲነግሥ ያልወደዱት አይሁድና ክርስቶስን ያልተቀበሉ ነፍሳት ሁሉ እና ዓመፀኞች ክርስቲያኖችንም ያካትታል ። ወደዚህ አምጧቸውና በፊቴ እረዷቸው ማለቱ ግን በገሃነም እሳት ለሚሆን ለዘላለም ጥፋት አሳልፎ መስጠትን ያመለክታል። በፊቱ መታረዳቸውም መለኮታዊው ፍርድ ምንም ሳይሰወር በግልጽ የሚፈጸም መሆኑን ያሳያል።

ካሁን በኃል እዚህ ቻናል ስለሥራ የማንለቅ ስለሆነ ስለሥራ የምትፈልጉ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ በቅርቡ ሥራ የምታገኙባቸው በታችሁ ሁናችሁ የምትሰሯቸው ሥራዎች እንለቅ አለን እንዲሁም ትሬደር ከሆናችሁ ሴት አፕ በነጻ ነው የምንለቀው @CryptotradersEthchat

ያልገባችሁ ተመዝገቡና ዩቱብ ማታ እሰራላችሁ አለሁ

check-in በማለት ብቻ በ90 የምትሰሩት 66.59 ዶላር ነው ብሮ 😁 የምትሰሩትን ሳይጨምር እንኳን ሰነፍ ሰው እራሱ በ90 ቀን ይሄን መሥራት ይችላል

📢 ከቤት ሆናችሁ በስልካችሁ ዶላር መስራት የምትፈልጉ በሙሉ! 📢 ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ ወይም ካፒታል ሳይጠይቅ፣ በየቀኑ በስልካችሁ ማስታወቂያዎችን በማየት፣ አጫጭር ቪዲዮዎችን በመመልከት እና ቀላል ስራዎችን (Tasks) በመስራት ብቻ በዶላር የሚከፍል ታማኝ ዌብሳይት ይឤላችሁ መጥቻለሁ። እስካሁን ያልተመዘገባችሁ አሁኑኑ እድሉን ተጠቀሙበት! 👇 ለመመዝገብ ሰማያዊውን ሊንክ ይጫኑ፡ 👇 እዚህ በመንካት አሁኑኑ ተመዝገቡ! https://timebucks.com/?refID=221104254 ⚠️ አካውንታችሁ እንዳይታገድ እና ቦነሱ እንዲቆጠር እነዚህን 3 ነገሮች በጥብቅ ተግብሩ፡ 🔴 በGoogle (Gmail) ብቻ ተመዝገቡ፦ ከላይ ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ስትገቡ በኢሜይል እና ፓስወርድ መፃፍ ሳይሆን "Sign up with Google" የሚለውን ቀይ ቁልፍ በመንካት ብቻ ተመዝገቡ። አለበለዚያ ሲስተሙ አካውንታችሁን ውድቅ ያደርገዋል። 🔴 VPN በፍጹም አትክፈቱ፦ ቪፒኤን (VPN) ወይም ፕሮክሲ (Proxy) አብርታችሁ ከገባችሁ፣ ሲስተሙ ወዲያውኑ ይይዛችኋል፤ የሰራችሁትም ሳንቲም አይከፈልም፣ አካውንታችሁም ይታገዳል። 🔴 በራሳችሁ ኢንተርኔት (ሞባይል ዳታ) ስሩ፦ በአንድ ዋይፋይ (WiFi) ወይም ሆትስፖት (Hotspot) ከአንድ በላይ ሰው አካውንት ከፍቶ መስራት አይችልም። ሲስተሙ ማጭበርበር አድርጎ ስለሚቆጥረው እባካችሁ እያንዳንዱ ሰው በራሱ ስልክ እና በራሱ የሞባይል ዳታ ብቻ ይስራ። 🎁 በየቀኑ እስከ $5 ዶላር የሚደርስ "Daily Streak" ቦነስ በቀላሉ ለማግኘት፡ ሳታቋርጡ በየቀኑ እየገባችሁ "Check-In" ስታደርጉ፣ ሲስተሙ ከቀን 1 እስከ ቀን 90 ድረስ በየቀኑ ተጨማሪ ነፃ ቦነስ ይሰጣችኋል። ቀን 90 ላይ ስትደርሱ ብቻ የምታገኙት የዕለቱ ቦነስ $5.00 ዶላር ነው! አጠቃላይ ከ 90 ቀኑ ብቻ $66.59 ዶላር ተጨማሪ ነፃ ቦነስ ይሰበሰባል። 📌 ነገር ግን ቦነሱ እንዳይቋረጥባችሁ ይህንን ህግ እወቁ፦ ከቀን 10 ጀምሮ፣ በየቀኑ "Check-In" ከመጫናችሁ በፊት ቢያንስ 1 ማናቸውንም አይነት የገቢ ስራ (Earning Activity) (ለምሳሌ ማስታወቂያ ማየት ወይም ታስክ መስራት) ማጠናቀቅ አለባችሁ። ዝም ብሎ ክሊክ ማድረግ አይሰራም። በአንድ ቀን ውስጥ መግባት ከረሳችሁ፣ የነበራችሁ የዕለት ቆጠራ ሙሉ በሙሉ ተሰርዞ ወደ ቀን 1 (Rookie ደረጃ) ይመልሳችኋል። ስለዚህ በየቀኑ መግባታችሁን አትርሱ! 🛠 ምዝገባውን እንደጨረሳችሁ አሁኑኑ ይህንን አድርጉ፡ 1️⃣ መጀመሪያ ወደ አካውንታችሁ ግቡና Settings -> User Profile ውስጥ በመሄድ ሙሉ ስማችሁን፣ አድራሻችሁን እና የልደት ቀናችሁን በትክክል ሙሉ (ይህንን ካላደረጋችሁ ሰርቬዮችና ብዙ ታስኮች አይከፈቱላችሁም)። 2️⃣ በመቀጠል "Earn" የሚለው ውስጥ በመግባት ያሉትን ቀላል ማስታወቂያዎች ማየት (Clicks)፣ ቪዲዮዎችን ማየት እና ታስኮችን መስራት መጀመር ትችላላችሁ። አሁኑኑ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ! 💰🔥 🔗 የምዝገባ ሊንክ፡ https://timebucks.com/?refID=221104254

photo content

መጀመሪያ Profile መረጃቸሁን (Settings ውስጥ ገብታችሁ) ሙሉ በሙሉ ሙሉ እንዲሁም መታወቂያችሁን አያይዙ። ይህንን ካላደረጋችሁ ብዙ ሰርቬዮችና ስራዎች አይከፈቱላችሁም አሰራሩን ዩቱብ ላይ በአማርኛም በእንግሊዝኛም ነፍ አለ  ። Timebucks አሰራር ብላችሁ ሰርች አድርጉ😁

VPN ግን እንዳታበሩ ይዘጋባችኃል ስትሞሉ ትክክለኛ መረጃ ሙሉ ሌላ ጊዜ survey ሲጠይቃችሁ የተለያዬ ኮሞላችሁ survey bonus አይሰጣችሁም

ብዙ ግዜ ስልክ ይዞ ሰው 500 ብር ፣ 1000 ብር አበድሩኝ የምትሉ ሰዎች በቃ ስልክ ይዛችሁ ከምትቸገሩ ለምን ይሄን አትሰሩም የምበላው የለኝም የሚልም አለ ስማርት ስልክ ይዙ ብሮ ወይ ሽጠው አሁን ስማርት ስልክህ ይዘህ የምበላው የለኝም አይመጣውም እኮ ለማንኛውም ከስልኩ ፍቅር ከያዘህ ይሄን ሥራ በቃ wifi እየፈለጋችሁ በዚህ ተመዝግባችሁ መሥራት ትችላላችሁ ምንም ሥራ ከሌላችሁ ደግሞ ይሄን ብቻ መሥራት ትችላላችሁ ከ5000 ብር በላይ በወር ታስክ መሥራት ብቻ ነው https://timebucks.com/?refID=221104254

እኔ እንድህ ስናገር የተሳደባችሁ አሁንስ ሞራሉ አላችሁ እኔ ይሄ ሰው ምንም አይነት ስህተት ቢናገር አይደንቀኝም ምክንያቱም ምንም ዓይነት እውቀት እንደሌለው ስለማቅ😁

የአንዳድ ክርስቲያኖች ቅድስና እኮ ለዬት ይላል አንተን ማን ፈራጅ አደረግህ ይሉና አንተ ፈሪሳዊ አንተን ብሎ ክርስትያን ብለው ጥንብ እርኩስህን ያወጡታል የነዚህ ቅድስና የትም የለም😁

FB ላይ ካገኘውትና ካሳቀኝ ግን ደግሞ እውነታ😁
FB ላይ ካገኘውትና ካሳቀኝ ግን ደግሞ እውነታ😁

አንድን ትውልድ በጠመንጃ ሳይሆን በሃሳብና በሞራል መግደል ይቻላል። እነዚህ ሰዎች ዝም ሲባሉ የሚከተሉት ጥፋቶች ይከሰታሉ፡- ዝሙትና ምንዝርና የሚበረታታበት ማኅበረሰብ ውስጥ ጠንካራ ቤተሰብ ሊኖር አይችልም። ቤተሰብ ካልኖረ ደግሞ የተረጋጋና በሥነ-ምግባር የታነጸ ዜጋ አይወጣም። ይህ በቀጥታ የአገርንና የወደፊቱን ትውልድ መሠረት መናድ ነው። ባለሀብት ቢደፍረኝ በደስታ እቀበላለሁ" የሚለው ንግግር ለገንዘብ ሲባል ክብርን አሳልፎ የመስጠትን፣ ለቁስ መገዛትንና ራስን አለማክበርን ያስተምራል። ይህም ወጣቶች ለሥራና ለጥረት ሳይሆን ለብልሹ አቋራጭ መንገድ እንዲጓጉ ያደርጋቸዋል። ለክፉ ሰዎች መበራከት ምክንያት የሚሆነው የደግ ሰዎች ዝምታ ነው" እንደሚባለው፣ እንዲህ ያሉ አሳሳች ንግግሮች ሲሰሙ ዝም ማለት እንደ መተባበር ይቆጠራል። እውነትን ይዞ ዝም ማለት ሐሰት እንዲነግሥ መፍቀድ ነው። ዝም ስንል ወጣቱ ትውልድ "ይህ ነገር ትክክል ስለሆነ ነው ማንም የማይቃወመው" ብሎ እንዲያስብ እናደርገዋለን። እንደነዚህ ያሉ አስተማሪዎች ትውልድን የሚገድሉት በዝግታ በሚሰራ መርዝ ነው። ፍቅርን ከዝሙት፣ ደስታን ከኃጢአት፣ ክብርን ከውርደት ጋር በማደባለቅ ወጣቱን ግራ ያጋባሉ። ስለዚህ እንዲህ ያሉ አሳሳች ትምህርቶች ሲሰሙ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትና በማኅበራዊ ዕውቀት መቃወም፣ ትውልዱን ደግሞ ከእንዲህ ዓይነት "መንፈሳዊ መርዝ" መጠበቅ የሁላችንም ድርሻ ነው። Ezekiel 33 አማ - ሕዝቅኤል 8: ኃጢአተኛውን፦ ኃጢአተኛ ሆይ፥ በእርግጥ ትሞታለህ፡ ባልሁ ጊዜ፥ ኃጢአተኛውን ከመንገዱ ታስጠነቅቅ ዘንድ ባትናገር ያ ኃጢአተኛ በኃጢአቱ ይሞታል፥ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ። አይ በአደባባይ ልጅቷን ምናምን እንዴት የሰው ኃጢአት የሚሉ ሰውን ቀና ብለው የማያዩ ጻድቃን እና ትሁታን ሊኖሩ ይችላሉ ልጅቷ እኮ በአደባባይ ኃጢአቷን የገለጸችው እራሷ ነች የተገለጠን ኃጢአት እሸቱ እንደገለጠው አድርጎ ማቅረብ ምን ማለት ነው 😁 ኃጢአትን ልክ አድርጕ ለትውልድ ያቀረበን አካል መንግሥት ቢኖረን እንደውም ይች ልጅ መታሰር ነበረባት

እሸቱ እንዳለው ከሆነ እኔ ስለማላቃት እሸቱ ልክ ነው እሸቱ ልክ አይደለም ማለት ግልሙትና ልክ ነው እንደማለት ነው😁ለጋለሞታ ሰው እንዴት ጥብቅና ይቆማል

17000 በላይ ሰው እያለ ግን watch hour መቸገር ነበረብኝ ያሳዝናል የምር 😁 https://www.youtube.com/@ChristianAnswersET ሰሞኑን ካልሞላችሁት ልሸጠው ነኝ በቃ ስለዚህ ቢያንስ 2300 ሰው አንድ አንድ ስዓት ቢያይ እንኳን ይሞላ ነበር እኮ

ምንም እውቀት የሌለው ሰው ጥራ ብባል የምጠራው ሰው የመናፍቃን መዶሻ ተብሎ ቂጠራ ስታይ አልቻልኩም😁
ምንም እውቀት የሌለው ሰው ጥራ ብባል የምጠራው ሰው የመናፍቃን መዶሻ ተብሎ ቂጠራ ስታይ  አልቻልኩም😁

ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን! በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን! አሰሮ ለሰይጣን! አግዐዞ ለአዳም! ሰላም! እምይእዜሰ! ኮነ! ፍስሐ ወሰላም! 😊 ለቀጣይ የሚመለስ ጥያቄ ኮመንት ላይ አስቀምጡ እስኪ እስካሁን ያልተመለሰ ከዚያ መልሱ ይለቀቃል ካስቀመጣችኃቸው ውስጥ