ru
Feedback
ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ

ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ

Открыть в Telegram

"የኦርቶዶክስ ክርስትና ጥልቅ ትምህርቶችን እና ጊዜ የማይሽረው እውነቶችን እወቅ።በእምነት ጥበብ በእምነታችን ላይ የተመሰረቱ ትርጉም ያላቸው መልሶችን እናካፍላለን። ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ቪዲዮዎችን በመመልከት ቤተሰብ ይሁኑ! https://www.youtube.com/@ChristianAnswersE?sub_confirmation=1

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ

Канал ጥበበ አበው ዘኦርቶዶክስ (@wisdomofthefaith) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 15 293 подписчиков, занимая 5 504 место в категории Религия и духовность и 2 221 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 15 293 подписчиков.

Согласно последним данным от 13 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -437, а за последние 24 часа — -26, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.61%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 400 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
"የኦርቶዶክስ ክርስትና ጥልቅ ትምህርቶችን እና ጊዜ የማይሽረው እውነቶችን እወቅ።በእምነት ጥበብ በእምነታችን ላይ የተመሰረቱ ትርጉም ያላቸው መልሶችን እናካፍላለን። ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ቪዲዮዎችን በመመልከት ቤተሰብ ይሁኑ! https://www.youtube.com/@ChristianAnswersE?sub_confirmat...

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 14 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

15 293
Подписчики
-2624 часа
-967 дней
-43730 дней
Архив постов
እስኪ 12 ክፍል እዚህ ቻናል ያላችሁ ያለፋችሁ 1 ቀጥር ጻፉ 😁

አካውንቴን ለመቀበል ተፍ ተፍ እያልኩ ነው እነሱ ግሩፕ ጋ ግቡና በደንብ አውሩ እዚያ ጋ ለእናንተ ደግሞ Giveaway እንድሰጠኝ እጠይቀው አለው። እስከዚያ እነሱ ኮምንቲ ላይ የኔን username እ
አካውንቴን ለመቀበል ተፍ ተፍ እያልኩ ነው እነሱ ግሩፕ ጋ ግቡና በደንብ አውሩ እዚያ ጋ ለእናንተ ደግሞ Giveaway እንድሰጠኝ እጠይቀው አለው። እስከዚያ እነሱ ኮምንቲ ላይ የኔን username እየጠቀሳቹ አውሩ ጠንካራ community እንዳለን ይዩ ለመጠየቅም እንድያመቸኝ https://t.me/+K4ex3Iz3xrJjZGI0 አሸንፈናል ሰዎች 💪አመሰግናለሁ ሁላችሁንም አሁን ቀውጡት ግቡና ቻት ላይ እንዳትወጡ ግን

ውጤት ልታወቅ ነው ያልተቀላቀለ አፍጥኑት

ውጤት ልናውቅ አንድ ስዓት ብቻ ነው የቀረ ሰዎች ያልተቀላቀለ አለ?

ስትቀላቀሉ "Click here to prove you're human" የሚለውን እየተጫናችሁ ካልሆነ ቦቱ ቦት ናችሁ ብሎ ያሶጣችኃል

ትንሽ ስዓት ብቻ ነው ያለን መቸም እናንተ እያላችሁ አልሸነፍም ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ እስካሁን ተበልጨ ይሆናል😁

ሰዎች አንደኛ ላይ ተቀምጠናል ግን አሁንም ተፎካካሪአችን ጋ አንድ ልዩነት ብቻ ነው ያለን ስለዚህ ያልተቀላቀላችሁ አሁንም ተቀላቀሉ በዚህ በማስቀምጠው ሊንክ፡ https://t.me/+K4ex3Iz3xrJjZGI0

ዛሬ ላስቸግራችሁ ነኝ ይሄን ግሩፕ ተቀላቀሉልኝ ከፈለጋችሁ ከ4 ቀን በኃላ leave ትላላችሁ ይሄን ለማሸነፍ ስለሚያግዘኝ ነው 😊 https://t.me/+K4ex3Iz3xrJjZGI0
ዛሬ ላስቸግራችሁ  ነኝ ይሄን ግሩፕ ተቀላቀሉልኝ  ከፈለጋችሁ ከ4 ቀን በኃላ leave ትላላችሁ ይሄን ለማሸነፍ ስለሚያግዘኝ ነው 😊                                                                      https://t.me/+K4ex3Iz3xrJjZGI0

ይሄ ነገር ግን እያገዛችሁት ነው ሰዎች እስኪ 1 ቀጥር ጻፉልኝ ያገዛችሁ

አንድ ጓድኛዬ ችግር ገጥሞት ነው እና እንድህ እያለ ስለሆነ "ወንድሜ ጌታቸዉ አዳሙ ገረመዉ ከኢትዮጵያ ወቶ ወደ ሳ/አረቢያ በስደት ላይ እያለ ሳውዲ ድንበር ላይ ታግቶብን የተጠየቅነዉን 700000ብር መክፈል ስላቃተን ለወገን ደራሽ ወገን ነዉና  በእ/ር ስም አግዙን::ዘመዶቹ CBE: 1000375195937(YibeltalAdamu Geremew) 0920963280(Telebirr) Yibeltal Adamu እስካሁን ወደ 300,000 ብር  ለተለያዩ ደላሎች ልኬያለሁ ።እንደሚገባ ተስፋ ነበርኝ ግን አልሆነም ፤ትላትም ዛሬም ደውሎልኝ ነበረ ።የሳውዲ ሽፍቶች ይዘውኛል ብሩን በሁለት ቀን ውስጥ ካለመጣቹ እንገለዋለን ነዉ ፤የሚሉኝ ግራ ስገባኝ ነው። የማስቸግራቹ For Contact -0913909189 for Telegram group-   @helpformybrother " የቻላችሁትን አግዙት እስኪ ልጁን በአካል አቀው አለሁ አጨብርባሪ አይደለም

የትናቱ Is not Responding እያለ ካስቸገራችሁ ወደታች ስክሮል ስታደርጉ አሁን ተሰተካክሏል እንደገና ጫኑት

አፑ ጊዜ ስለሌለ ምንም ማሻሻያ አላደረኩበትም ባለበት ሁኖ ከለያ እስካሁን የተጻፉ ያለተጨመሩበትን ወደ 13 ተጨማሪ አርቲክል ብቻ ተጨምሮበታል

በምድራዊ ሀብት ሌላው ሳይደኸይ አንዱ ሀብታም ሊሆን አይችልም፤ በመንፈሳዊ ሀብት ግን ሌላውን ባለጠጋ ካላደረገ በቀር ማንም ባለጠጋ ሊሆን አይችልም፤ በሥጋዊ ነገር መካፈል ሀብትን ያሳንሳል፥ በመንፈሳዊ ነገር ግን ያበዛል።
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ሎቃስ  19:27ትን ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግስ ያልወደዱትን ጠላቶቸን ወደዚህ አምጣቸው በፊቴም እረዷቸው ማለት ምን ማለት ነው?
ጠላቶቹ የተባሉት በላያቸው ላይ እንዲነግሥ ያልወደዱት አይሁድና ክርስቶስን ያልተቀበሉ ነፍሳት ሁሉ እና ዓመፀኞች ክርስቲያኖችንም ያካትታል ። ወደዚህ አምጧቸውና በፊቴ እረዷቸው ማለቱ ግን በገሃነም እሳት ለሚሆን ለዘላለም ጥፋት አሳልፎ መስጠትን ያመለክታል። በፊቱ መታረዳቸውም መለኮታዊው ፍርድ ምንም ሳይሰወር በግልጽ የሚፈጸም መሆኑን ያሳያል።

ካሁን በኃል እዚህ ቻናል ስለሥራ የማንለቅ ስለሆነ ስለሥራ የምትፈልጉ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ በቅርቡ ሥራ የምታገኙባቸው በታችሁ ሁናችሁ የምትሰሯቸው ሥራዎች እንለቅ አለን እንዲሁም ትሬደር ከሆናችሁ ሴት አፕ በነጻ ነው የምንለቀው @CryptotradersEthchat

ያልገባችሁ ተመዝገቡና ዩቱብ ማታ እሰራላችሁ አለሁ

check-in በማለት ብቻ በ90 የምትሰሩት 66.59 ዶላር ነው ብሮ 😁 የምትሰሩትን ሳይጨምር እንኳን ሰነፍ ሰው እራሱ በ90 ቀን ይሄን መሥራት ይችላል

📢 ከቤት ሆናችሁ በስልካችሁ ዶላር መስራት የምትፈልጉ በሙሉ! 📢 ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ ወይም ካፒታል ሳይጠይቅ፣ በየቀኑ በስልካችሁ ማስታወቂያዎችን በማየት፣ አጫጭር ቪዲዮዎችን በመመልከት እና ቀላል ስራዎችን (Tasks) በመስራት ብቻ በዶላር የሚከፍል ታማኝ ዌብሳይት ይឤላችሁ መጥቻለሁ። እስካሁን ያልተመዘገባችሁ አሁኑኑ እድሉን ተጠቀሙበት! 👇 ለመመዝገብ ሰማያዊውን ሊንክ ይጫኑ፡ 👇 እዚህ በመንካት አሁኑኑ ተመዝገቡ! https://timebucks.com/?refID=221104254 ⚠️ አካውንታችሁ እንዳይታገድ እና ቦነሱ እንዲቆጠር እነዚህን 3 ነገሮች በጥብቅ ተግብሩ፡ 🔴 በGoogle (Gmail) ብቻ ተመዝገቡ፦ ከላይ ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ስትገቡ በኢሜይል እና ፓስወርድ መፃፍ ሳይሆን "Sign up with Google" የሚለውን ቀይ ቁልፍ በመንካት ብቻ ተመዝገቡ። አለበለዚያ ሲስተሙ አካውንታችሁን ውድቅ ያደርገዋል። 🔴 VPN በፍጹም አትክፈቱ፦ ቪፒኤን (VPN) ወይም ፕሮክሲ (Proxy) አብርታችሁ ከገባችሁ፣ ሲስተሙ ወዲያውኑ ይይዛችኋል፤ የሰራችሁትም ሳንቲም አይከፈልም፣ አካውንታችሁም ይታገዳል። 🔴 በራሳችሁ ኢንተርኔት (ሞባይል ዳታ) ስሩ፦ በአንድ ዋይፋይ (WiFi) ወይም ሆትስፖት (Hotspot) ከአንድ በላይ ሰው አካውንት ከፍቶ መስራት አይችልም። ሲስተሙ ማጭበርበር አድርጎ ስለሚቆጥረው እባካችሁ እያንዳንዱ ሰው በራሱ ስልክ እና በራሱ የሞባይል ዳታ ብቻ ይስራ። 🎁 በየቀኑ እስከ $5 ዶላር የሚደርስ "Daily Streak" ቦነስ በቀላሉ ለማግኘት፡ ሳታቋርጡ በየቀኑ እየገባችሁ "Check-In" ስታደርጉ፣ ሲስተሙ ከቀን 1 እስከ ቀን 90 ድረስ በየቀኑ ተጨማሪ ነፃ ቦነስ ይሰጣችኋል። ቀን 90 ላይ ስትደርሱ ብቻ የምታገኙት የዕለቱ ቦነስ $5.00 ዶላር ነው! አጠቃላይ ከ 90 ቀኑ ብቻ $66.59 ዶላር ተጨማሪ ነፃ ቦነስ ይሰበሰባል። 📌 ነገር ግን ቦነሱ እንዳይቋረጥባችሁ ይህንን ህግ እወቁ፦ ከቀን 10 ጀምሮ፣ በየቀኑ "Check-In" ከመጫናችሁ በፊት ቢያንስ 1 ማናቸውንም አይነት የገቢ ስራ (Earning Activity) (ለምሳሌ ማስታወቂያ ማየት ወይም ታስክ መስራት) ማጠናቀቅ አለባችሁ። ዝም ብሎ ክሊክ ማድረግ አይሰራም። በአንድ ቀን ውስጥ መግባት ከረሳችሁ፣ የነበራችሁ የዕለት ቆጠራ ሙሉ በሙሉ ተሰርዞ ወደ ቀን 1 (Rookie ደረጃ) ይመልሳችኋል። ስለዚህ በየቀኑ መግባታችሁን አትርሱ! 🛠 ምዝገባውን እንደጨረሳችሁ አሁኑኑ ይህንን አድርጉ፡ 1️⃣ መጀመሪያ ወደ አካውንታችሁ ግቡና Settings -> User Profile ውስጥ በመሄድ ሙሉ ስማችሁን፣ አድራሻችሁን እና የልደት ቀናችሁን በትክክል ሙሉ (ይህንን ካላደረጋችሁ ሰርቬዮችና ብዙ ታስኮች አይከፈቱላችሁም)። 2️⃣ በመቀጠል "Earn" የሚለው ውስጥ በመግባት ያሉትን ቀላል ማስታወቂያዎች ማየት (Clicks)፣ ቪዲዮዎችን ማየት እና ታስኮችን መስራት መጀመር ትችላላችሁ። አሁኑኑ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ! 💰🔥 🔗 የምዝገባ ሊንክ፡ https://timebucks.com/?refID=221104254