ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
Відкрити в Telegram
ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app
Показати більше2 915
Підписники
-224 години
-47 днів
-430 день
Архів дописів
ሰላም 🙏🙏🙏🙏
የethioelectronics ቤተተቦቼ በመቀጠል ካርድ ማስላኪያ app እንዴት እንደሚሠራ እናያለን
የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 apk edditor
2 card maslak yemitfelgut kutr
3 kezi befit yeteserabet kard maslakiya app....or ethio telecom card memuya app....
ባጭር አማርኛ የተሰራውን eddit new mina dergew
1instal enadergalen apk edditor
2 Airplane mode(simcardun mawtat) ከዚ በፊት የተሰራው app ስንከፍተው ወደ ሰውየው card እንዳይልክብን ....✈️ enadergalen
3 instal enadergale ከዚ በፊት card maslakiya yeteserawn app
4 apk editor wust bemegbat ....select from app enilewalen
5 bemeketel full edit yemilewun enichanalen then ...decod all partial file
6 የተሰራበትን ሁሉንም coding እናገኛለን.........
7 መጨረሻቸው .xml .....yemilutin eyekefetin enayalen
8 የሰወየው ስልክ ቁጥር እናገኛለን ለምሳሌ *806*091234...9*5*1** የሚል እናገኛለን
9 ..091234... በሚለው ቦታ የናንተን ስልክ ትሞሉታላቹ
10 ከላይ bulid የሚለውን እንጫናለን
11 install app እናደርጋለን
12 ✈️ ማጥፋት
አለቀ መሞከር ብቻ....keziam leguadegnochachu be xender or telegram ....sim eyekeyayerachu melak
👆👆👆👆👆👆👆👆
✅ Fb lite ላይ እንዴት በተለያዩ ቀለማት ያማሩ ፅሁፎችን መፃፍ እንችላለን?
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
💬 ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች
የከለር ኮዶች
👇👇
@gettechinfo
<fg=b0ffd700> golden
<fg=b0000000> black
<fg=b0ff7f00> orange
<fg=b0ffff00> yellow
<fg=b0ff00ff> light pink
<fg=b0ff007f> dark pink
<fg=b0ff0000> redish pink
<fg=b0800000> brown
<fg=b0ffc0cb> light purple
<fg=b06f00ff> dark blue
<fg=b0c0c0c0> grey
<fg=80ffffff> sky blue
<fg=b000ffff> light blue
<fg=b0bf00ff> purple
<fg=b08f00ff> dark purple
<fg=b0808000> me green
<fg=b0ba55d3> light purple
<fg=b0f000f0> majenta
<fg=b00000ff> blue
<fg=b0b08080> steel grey
<fg=b0000080> movve
<fg=b0964b00> light brown
<fg=f0f00f0f> red
<fg=b000ff00> green
✍ ለምሳሌ
<b><fg=f0f00f0f>Get Tech Infø
ብዬ ብፅፍ <b> የሚጠቅመው ፅሁፉን ደማቅ ለማድረግ ይሆናል ማለት ነው።
@ysakelctronics
〰〰〰〰❇️❇️〰〰〰〰
#መደመር በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” pdf
የሚፈልግ ካለ ግሩፑን ይቀላቀል
@Ysakelctronics
ስልክ network📶 አልሰራ የሚልበት ሁለት አይነት ምከንያቶች ብቻ ናቸዉ ።
1. hardware problem
2. Software problem
የ hardware ችግር መሆኑን ማወቂያ ምልክቶች👇
✅ no sim-card(sim እያለዉ)
✅ insert sim-card(sim እያለዉ)
✅ no service (sim እያለዉ)
⬆️ስልኮ ከላይ የተዘረዘሩትን የሚል ከሆነ የhardware ችግር ስለሆነ ለ ጠጋኝ ማሳየት ግዴታ ነዉ።
የ software ችግር መሆኑን ማወቂያ ምልክቶች👇
✅ Emergency
✅ network locked
✅ unknown sim
✅ invalid sim
✅ invalid imei
✅ incomplete imei
⬆️ስልኮ ከላይ የተዘረዘሩትን የሚል ከሆነ የsoftware ችግር ስለሆነ imei repair በማድረግ ይስተካከላል።
ሰላም ጉአደኞቼ በመቀጠል ሞጁሌተረር(Usb) አምፕሊፋየር ላይ or geepas or tep or tivi ....አገጣጠም እናያለን,....ከተመቻቹ join
ሚያስፈልጉ material
1 5volt power suply or charger or 7805 regulator ic
2 mojulator
3 ካዉያ
4 lid
5 Cutur
6 glu or ፖስትሽ
7 wire
ወደ አሰራር ስንገባ
መጀመርያ 5volt enifelgalen kebordu lay keggeepas or ketepu lay ...kalagegnen demo 12volt enfelgalen bemeketel 7805 ic tetekimen 5volt eniseralen 7805, 3 egir alut (input,ground,output v)....out miyadergew 5v silehone esun enitekemalen moduleterun lemabrat weym 5volt charger intekemalen....
Bemeketel keberalin behuala....modulateru lay( lo,g,ro) yemilu alu maletim right speker out,ground,leftoutspeker.......yemilutin kebordu lay begemed bemasrezem wede tepu or wede geepasu (auxin,linin,cdin) yemilut jakoch lay kewust bordachew lay enayayizalen....bemeketel check enadergalen.......kezam modefik mesrat be cuttor ....kezam beglu matabek..........
ጥያቄ መጠየቅ ከፈለጋቹ text argulign አወዳችኀለሁ.......እናንተም frendachun asgebu+ ewketachinin share enderareg
ሰላም ጉአደኞቼ በመቀጠል ሞጁሌተረር አምፕሊፋየር ላይ or geepas or tep or tivi ....አገጣጠም እናያለን
👋❤️ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ❤️👋
ዛሬ ደሞ በብዙ amdroid ስልኮች ላይ ብዙ ጊዜ የሚያጋጥም ችግርን 90% የሚፈታ መፍትሄ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
ሰልኮ app install ስታደርጉ
"App not installed"
ሲላችሁ ይቺን step ተጠቀሙባት።
Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ (አፑን ከታች post አረገዋለዉ)
Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit
Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት።
Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።
Step 6: save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።
እንዲ ለፍቼ ለማቀርብላችሁ መረጃ like(👍👍) ለማረግ ትሰስታላችሁ😢😢
Share እና like አርጉታ
👇👇
https://t.me/joinchat/FyrI705YoOY_gYydcZAoOw
ሰላም!!
ስለ ቴክ እና ሀኪንግ መረጃዎች ለማግኘት ቀዳሚ የሆነውን ቻናላችን መቀላቀል እንደምትችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው ለመቀላቀል 📱JOIN☑️ ማለት ብቻ በቂ ነዉ።👇👇👇👇👇👇
@Bktechzone
@Bktechzone
@Bktechzone
የካርድ ማስላኪያ app እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ይፈልጋሉ??
እንግዲያው ይቀላቀሉን
🇧🇪🇪🇸🇩🇪🇫🇷🇮🇹🇵🇱
🎊አስደሳች ዜና❗️ለስራ የአውሮፓ ሀገራት
ቪዛ ፈላጊዎች በሙሉ🎊
➠ Contact AVOXX Travel Agency📍
✈️ ፈጣን 💯 GUARANTEED✈️
➠ አሁኑኑ እዚህ ይቀላቀሉ 🖲 JOIN
እንደተለመደው ዛሬም አዲስ ነገር ይዘን መተናል!
ዛሬ ደሞ የአንድሮይድ ስልክ ፒን ኮድ ወይም ፓተርን እንዴት ማጥፋት እንደሚቻል ነው የምናሳያቹ። አብዛኞቻቹ የምታቁት ስልኩ ውስጥ ያሉትን በሙላ በማጥፋት ነው ነገር ግን ዛሬ የምናሳይቹ ለየት ባሉ መንገዶች ነው።
አንድሮይድ ፓተርን መጀምሪያ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ የጠበቅብናል። አንድሮይድ ፓተርን በአንድሮይድ ሲስተም ውስጥ የተቀመጠ ሲሆን ይህንን ከሲስተም ውስጥ ስናጠፋው የአንድሮይዱ ፓተርን ይጠፋል ማለት ነው! ስለዚህ ይህንን ለማጥፋት ምን ማረግ እንዳለብን እንገራቹ።
በመጀምሪያ አንድሮይድ ስልኩ ላይ ADB (android debugging bridge) ኦን መሆኑን ማወቅ የጠበቅብናል ይህንን ለማወቅ ከተፈለግ አንድሮይድ ስልኩን ወደ ኮምዩተር ላይ በማገናኘት እና ስልኩ ላይ የአንድሮይድ ምልክት ከመጣ ADB (android debugging bridge) ኦን ነው ማለት ነው። ግን ይህ ካልመጣ አታስቡ ለሱም ሌላ መንገድ አለው። በመጀመሪያ ግን ADB (android debugging bridge) ኦን በሆነበት ላይ እንዴት ማጥፋት እንደምንችል ነው ምናሳይቹ።
1. በመጀምሪያ AdbDriverInstaller የሚባል ድራይቨር ከዚ ሊንክ ዳውንሎድ አርጉ (አውርዱ)http://www.datafilehost.com/get.php?file=259c3395
2. በመቀጠል ሞባይላቹን ኮምፕዩተር ላይ ሰክታቹ ይህንን ዳውንሎድ ጋረጋቹ ወዲይ ኤክስትራክት አርጉት(በትኑት) በመቀጠል AdbDriverInstaller የሚባል ድራይቨር ከዛ ላይ ሞባይላቹ ላይ ኢኒስቶል አርጉ!
3. ከዛም ደሞ android multi tool የሚለውን ፎልደር በመክፈት እንደዚ የሚል ነገር ታያላቹ “Android Multi Tools v1.02b gsmforum” እሱን ስትከፍቱት “Press 2 for removing PIN LOCK and 3 for PATTERN LOCK then press ENTER” ይህንን ስታገኙ ናንተ ሞባይል ፓተርን ካለው 2 ቁጥርን ፒን ኮድ ካለው ደሞ 3 ቁተርን ትጫናላቹ
4. በመጨረሻም ስልኩ ጠፍቶ ይበራል ነገር ግን ምንም ፒን ኮድም ሆነ ፓተርን አይኖረውም! ግን ከፍታቹት ሴቲንግ ገብታቹ መቀየር ይኖርባችሁሐል ካልሆንም ደሞ ደግሞ ሊዘጋ ይችላል ግን የሚመስላቹህን ብታስገቡ የሚሰራበት አጋጣሚዎችም አሉ!
#ሌላኛው ወይም ደሞ ADB (android debugging bridge) ኦን ያልሆነበት አንድሮይድ ስልክ ላይ ማጥፋት የሚቻለው ደሞ ከሌላኛው ቲኒሽ አዳጋች ነው። ይህንን ለማረግ የምንጠቀመው “AROMA FILE MANAGER” የሚባል ሲሆን ይህንን ለምጫን ደሞ CWM Recovery(Custom Recovery) የሚባል ነገር ወደ አንድሮይድ ስልካችን መጫን ወይም ማስገባት ይኖርብናል ይህንን ካረግን በሁላ ነው AROMA FILE MANAGER መጫን የምንችለው ነገር ግን CWM Recovery(Custom Recovery) በየ ሞባይሉ አይነት ይለያይል ስለሆንም ጎግል ላይ ገብታቹ “How to install CWM recovery in ‘your mobile name (የሞባይላቹን ስም)’ ” እንደዚ አርጋቹ ሰርች አርጋቹ ካወቃቹ ማረግ ትችላላቹ ግን የሳምሰንግ ሞባይል ተጠቃሚ የሆናቹ ደሞ ኦዲን (Odin) የሚባል ሶፍትዌ ከዚ http://www.samsungodindownload.com/odin-3.10.0.zip ዳውንሎድ ታረጉና (ታወርዱና) የ CWM Recovery(Custom Recovery) ኢሜጅ ፋይሉን ፍላሽ ታረጉታላቹ ከዛም ያው ኢንስታል ተደረግ ማለት ነው። ከዛ ቀጥሎ ያለው ቅደም ተከተል እንደዚህ ይሄዳል፦
1. በመጀመሪያ AROMA FILE MANAGER ከዚ ዳውንሎድ ያረጋሉ http://www.datafilehost.com/get.php?file=293c2aac
2. በመቀጠል ዳውንሎድ ያረጋቹትን ሳትበትኑት (ኤክስትራክት) ሳታረጉት ወደ ሚሞሪ ካርድ ያስግቡታል ከዛም ሚሞሪ ካርዱን ወደ ሞባይሎ ይከቱታል
3. ከዛም የድምጵ መጨመሪያውን እና መቀነሻውን እና የሆም በተኑን በተኖች እኩል ትጫኑታላቹ ስልኩ ጠፍቶ ይነሳና ከዛ መኑዎች የምጡላቹሃል
4. mount and storage የሚባል ትነኩና (የድምጵ መጨመሪያውን እና መቀነሻውን እንደ ወደላይ እና ወደታች እና የማብሪያ ማጥፊታውን ደሞ እንደ ምንኪያ ትጠቀሙታላቹ)
5. ከዛ ወደ መጀመሪያው መኑ ተመለሳላቹ
6. በመቀጠል Install zip from sd card–>choose zip from sd card–>select aromafilemanager.zip–> Yes-install aromafilemanager.zip
7. ከዛ Yes ብላቹ ከመረጣቹ በኋላ aroma file manager ይከፈታል ከዛ DATA/SYSTEM ውስጥ ትገቡና gesture.key(ፓተርን የምትጠቀሙ ከሆነ) የሚለውን ወይም ደሞ password.key(ፒን ኮድ የምትጠቀሙ ከሆን) የሚለወን አጥፉት
8. በመጨረሻም ስልኩን አጥፍታቹ ስታበሩት የመስላቹሁን ፒን ኮድ አስገቡ ከዛም ስልኩ በቀጥታ ይከፈታል።
@ysakelectronics
@ysakelectronics
@Ysakelectronics
ሰው መሆን በቂ ነው!
አንድ ቀን አንድ ሰው በድንገት በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ወደቀና መውጣትም አልቻለም፡፡ ከብዙ ጥረት በኋላ ደክሞት በጉድጓዱ መካከል ቁጭ እንዳለ …
• ከንፈር መጣጭ ሰው አየውና - “ሁኔታህን ሳስበው በጣም በሃዘን እሞላለሁ” ብሎት ሄደ፡፡
• ተመራማሪ ሰው አየውና - “ይህ ጉድጓድ ከተማ መሃል ሆኖ ሰው መውደቁ አያስደንቅም” ብሎት ሄደ፡፡
• ፈራጅ ሰው አየውና- “ክፉ ሰዎች ብቻ ናቸው እንደዚህ ሊወድቁ የሚችሉት” ብሎት ሄደ፡፡
• ሂሳብ አዋቂ ሰው አየውና- የጉድጓዱን ስፋና ርዝመት ደምሮና ቀንሶ ሄደ፡፡
• ጋዜጠኛ ሰው አየውና - ሰበር ዜና አቀናብሮ ሄደ፡፡
• የአገር ውስጥ ገቢ ሰራተኛ አየውና- “እዚህ ስትታገል የግብር መክፈያ ጊዜ እንዳያልፍብህና እንዳትቀጣ” በማለት አስጠንቅቆት ሄደ፡፡
• ነጭናጫ ሰው አየውና- “እኔ ወድቄ የነበረበትን ጉድጓድ አላየህ” ብሎት ሄደ፡፡
• ሳይኮሎጂስት አየውና- “ላለህበት ሁኔታ ተወቃሾች አባትና እናትህ ናቸው” ብሎት ሄደ፡፡
• የስኬት አስተማሪው አየውና- “በራስህ ብታምን ከዚህ ትወጣለህ” ብሎት ሄደ፡፡
• ዘረኛ ሰው አየውና - “የምን ሃገር ሰው ነህ?” በማለት ከጠየቀው በኋላ የእርሱን ቋንቋ ስላልተናገረ ጥሎት ሄደ፡፡
• በመጨረሻ ይህንን ሁሉ ድራማ ሲመለከት የነበረ አንድ ጨዋ ጎልማሳ ከብዙ ጥረት በኋላ እየሳበ አወጣው፡፡
ማብራሪያውን ለአንባቢዬ እተወዋለሁ፡፡
Make ethiopian great again
@ysakelectronics
🖱ሲም ካርድን ይተካል የተባለው ኢ ሲም ምንድን ነው…?
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
❖እንደ ኦ.ኢ.ኤም፣ አፕል እና ጎግል ያሉ የስማርት ስልክ አምራቾች ደግሞ በአዳዲስ ምርቶቻቸው ላይ ኢ ሲም ማካተት መጀመራቸው ተሰምቷል።
❖“ኢ ሲም ምንድን ነው”..? ካላችሁ ኢ ሲም ልክ እንደ መደበኛው ሲም ካርድ በስማርት ስልካችን ሁሉንም አገልግሎት ማግኘት የሚያስችለን ነው።
❖ነገር ግን ኢ ሲም በጠቅታ በስልኩ ሰርኪዩት ቦርድ ላይ የሚገጠም እንጂ እንደ ከዚህ በፊቱ አይነት ማስገቢያ የሚፈልግ እንዳልሆነ ተነግሯል።
❖ኢ ሲምን አጠቃቀምም አሁን ጥቅም ላይ እየዋለ ካለው ሲም ካርድ ጋር ሲነጻጸር ቀላል እንደሆነም ነው የተነገረው።
❖እንዲሁም ኢ ሲም አንድ ጊዜ የስማርት ስልኩ ሰርኪዩት ቦርድ ላይ ከተገጠመ በኋላ ደህንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝ እንደሚሆንም ነው የተጠቆመው።
❖ከዚህ በተጨማሪም ኢ ሲም የስማርት ስልክ አምራቾች በጣም ጠፍጣፋ ስልክ ለማምረት የሚያደርጉትን ጥረት የሚያግዝ እንደሆነም ነው የተገለፀው።
❖በአሁኑ ወቅትም አንድ አንድ የስማርት ስልክ አምራቾች በስልኮቻቸው ላይ ከመደበኛው ሲም ካርድ በተጨማሪ ኢ ሲምን እንደ አማራጭ እያቀረቡ እንደሆነም ተነግሯል።
❏አሁን በገበያ ላይ የዋሉ እና ኢ ሲምን የሚቀበሉ ስማርት ስልኮችም፡ ሁሉም ሳምሰንግና አይፎን ስልኮች ጎግል ፒክስል 2፣ ጎግል ፒክስል 2 XL፣ ጎግል ፒክስል 3፣ ጎግል ፒክስል 3 XL፣ ጎግል ፒክስል 3a፣ ጎግል ፒክስል 3a XL፣ አይፎን XS፣ አይፎን XS Max፣ አይፎን XR፣ አይፓድ ፕሮ እና ኳልኮም ስናፕድራጎን 850 ፕሮሰሰር የሚጠቀሙ ዊንዶውስ 10 ኮምፒውተሮች ይገኙበታል።
★ አስገራሚው ነገር ይህ ሲም ኢትዮጲያ መግባቱ ነው
★ 5G network system ይጠቀማል
★ በሚመጡት 2 ወራት ውስጥ በሁሉም የቴሌ ቅርንጫፎች ይሸጣል
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
@ysakelectronics. @ysakelectronics
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች #@ysakelectronics
ዛሬ እንዴት Telegram ሀክ ማረግ እንደምንችል💯% የሚሰራ መንገድ እናያለን !!! ነገር ግን ይህ መንገድ እንዲሰራ የ victimu ስልክ በእጃችን ሊኖር ይገባል ቢበዛ ለ15 ሰከንድ።⏰
🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚
በመጀመሪያ ሀክ ማድረግ የፈለግነው ሰው ስልክ ውስጥ በመግባት *21*የስልክ ቁጥራችንን# ከዚያ መደወል።
ለምሳሌ"*21*09267724**#"
ከዚያ ስልኩን መልሰን እንሰጠዋለን ምንም ሚጠረጥረው ነገር አይኖርም ማለት ነው።
በመቀጠል ከ victimu ራቅ እንልና የTelegram app በስልካችን እንከፍታለን ከዚያ የ victimun ስልክ ቁጥር እናስገባና ለ30 Seconds እንጠብቃለን። ከዚያ input Verification code ከሚለው ጎን Call me የሚል ሲመጣ እሱን እንነካለን ወዲያው Telegram በስልካችን ይደውልናል (ምክኒያቱም የመጀመሪያው Step ላይ forward call አድርገናል)።
ከዚያ በጥንቃቄ Telegram በስልክ የሚነግረንን Verification code እናስገባለን። አለቀ እንዲህ በቀላሉ Telegram hack አደረግን ማለት ነው ይሄ Step "WhatsApp" ላይም ይሰራል። ይመቻችሁ!!!👍👍👍👍
⚠️ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ
ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ሲደውሉ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል።
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
@ysakelectronics
@ysakelectronics
