uk
Feedback
ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥

ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥

Відкрити в Telegram

ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app

Показати більше
2 915
Підписники
-224 години
-47 днів
-430 день
Архів дописів
♨️ብዙ ፋይሎችን አዉርጄ መጣለዉ ብለህ የሆነ wifi ቤት ትገባለህ ፤ ያለህን ሁሉ አሟጠህ አዉጥተህ የ10 ወይም የ15ብር ትገዛና፤ youtube,vidmate,plày store ብትገባ ስልክህ ምንም download ማድረግ እንቢ ይልሀል። 😔ተናደህ ተበሳጭተህ በግነህ😏 ልትወጣ ስትል 👇ከታች ምን ይላል አንብብልኛ🤩🤣 🖲ስልኮ DOWNLOAD አላደርግ ካለ 💿ስልኮ ምንም ነገር download አላደርግም ካልዎት በዚህ step ያለምንም ጥርጥር ይሰራል። step 1 : setting ዉስጥ እንገባለን step 2 : apps ወይም my apps የሚል እንፈልግና እንነካዋለን step 3 : àpps ዉስጥ ከገባን ብሗሏ ከላይ ፧ 👈እንዲህ ያለች ባለ 3 ነጥብዋን እንነካለን። step 4 : "reset app preference " የሚለዉን ነክተን step 5 : ok ማለትና የፈለግነዉን ነገር download ማድረግ እንችላለን። 🤞በዚህ system ስልኩ ላይ ከተለያዩ አፖች notification አልመጣና ብሎክ ከሆነብዎትም መቅረፍ ይችላሉ። 🙏🙏 አመሰግናለሁ🙏🙏

Hi Hi @BKTECHZONE IS BACK HOW TO MAKE #MB_Steal Apk Without root በስልካችን እንዴት mb መስረቅያ app እንሰራለን

ሰላም ቤተሰቦቼ እስካሁን የሰራዋቸዉን ቲቪዎች ከመዝገብ ላይ ፎቶ እያነሳው ለመልቀቅ አስቤአለሁ እስካሁን የገጠሙኝን ነገሮች አካትቼበታለሁ የምትፈልጉ ካላችሁ like adrgu like አይቼ መልቀቅ እፈልጋለሁ

🔷ፕሪንትድ ሰርክዩት ቦርድ (ፒሲቢ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ፕሪንትድ ሰርክዩት ቦርድ ከመስታወት ጋር የተጠናከረ የፕላስቲክ ሰሌዳ ነው ፡፡ ከመዳብ ንጣፍ የተቆረጡ የመዳብ መስመሮች እና ፓነሎች ከዚህ ሰሌዳ ጋር አንድ ላይ የተያያዙ ናቸው፡፡ እነዚህ የመዳብ መስመሮች ትሬሥስ (traces) በመባል ይታወቃሉ። በነዚህ በትሬሶች አማካኝነት ኤሌክትሪክ ኃይልን በፒሲቢ በኩል እንዲፈስ እና ፣ በቦርዱ ላይ ለተቀመጡት የተለያዩ ኮምፖነንቶች (እቃዎች) ኃይል እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፡፡ የመዳብ ዱካዎቹ በኤሌክትሪክ ሽቦዎች ቦታ ሆነው ኤሌክትሪክን ወደ ትክክለኛው መድረሻ ይመራሉ ፡፡ አንድ PCB በተቀየሰው መሣሪያው ወይም በኤሌክትሮኒክ ዕቃው ላይ በመመርኮዝ ለተለያዩ ወረዳዎች የተለያዩ ክፍሎች ያስፈልጋሉ ፡፡ እነዚህ ክፍሎች ሰፋ ያለ የኤሌክትሮኒክ ክፍሎችን ሊያካትቱ ይችላሉ ፡፡ አንዳንድ የተለመዱ የ PCB አካላት የሚከተሉትን ያካትታሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❄️ባትሪ- ቮልቴጅ ለ ወረዳው ይሰጣል ፡፡ ❄️ሬሲስቶርስ (ተከላካዮች)-የኤሌክትሪክ ፍሰት በእነሱ ውስጥ ሲያልፍ ይቆጣጠራሉ ፡፡ ❄️LEDs: light emitting diode ብርሃን (አመንጪ ዳዮድ) የከረንት ፍሰት በሚፈስበት ጊዜ ይበራል ፣ እና ከረንት በአንድ አቅጣጫ ብቻ እንዲፈስ ያስችለዋል። ❄️ትራንዚስተር አምፕሊፋይ ቻርጅስ ። ❄️ካፒሲተሮች-እነዚህ የኤሌክትሪክ ኃይል መሙያዎችን ሊያካትቱ የሚችሉ ክፍሎች ናቸው ፡፡ ❄️ኢንዳክተር- ቻርጅ በማጠራቀም ያከፍላሉ እና ያቆማሉ እና ከረንትን ይለውጣሉ ፡፡ ❄️ዳዮድ- ከረንት በአንድ አቅጣጫ ብቻ እንዲያልፍና ሌላውን እንዲዘጋ ያደርጋል። ❄️እስዊች- can either allow current or block depending if they are closed or open።

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ወጣቱ ልጅ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አስተማሪውን በሆነ ሰርግ ላይ ያየዋል። ሮጦ ሄዶ በትህትናና በአድናቆት ሰላም ካለው በኃላ "አስታወስከኝ ወይ?" አለው። አስተማሪውም ግራ በመጋባት ውስጥ ሆኖ "ይቅርታ አላስታውስኩህም እንዴት እንደተዋወቅን ልትነግረኝ ትችላለህ?" በማለት መለሰለት፡፡ ወጣቱም ልጅ እንዲህ እያለ ተረከለት "3ኛ ክፍል እያለን ያንተ ተማሪ ነበርኩ። ታዲያ አንድ ቀን የክፍል ጓደኛዬን ቆንጆና ልዩ የሆነውን የእጅ ሰዓቱን ሰርቄበት ነበር። እሱም እያለቀሰ ሄዶ የእጅ ሰዓቱ እንደተሰረቀበት ላንተ ይናገራል፤ አንተም መጥተህ ልትፈትሸን ሁላችንም ክፍል ውስጥ ያለን ልጆች አይናችንን ጨፍነን እጃችንን ከፍ አድርገን ፊታችንን ወደ ግድግዳ አዙረን እንድንቆም አዘዝከን። በዛን ጊዜ እኔ የፍተሻውን ውጤት እያሰብኩ በጣም ተረበሽኩ፤ የሚገባበትን አጣሁ። አስበው ሰዓቱ በኔ ኪስ ውስጥ ተገኝቶ ሁሉም ተማሪ ሌባ እያለ ስሰድበኝ፤ ግቢ ውስጥ መጠቋቆሚያ ስሆን፤ ከት/ቤት ተባርሬ ወላጅ አምጣ ስባልና ወላጆቼ ይሄን አሳፋሪ ድርጊቴን ሲሰሙ። በዚህ ጭንቅ ውስጥ እያለሁ የፍተሻው ተራ ደርሶ እጅህ ወደ ኪሴ ሲገባና ሰዓቱን ቀስ አድርገህ ከኪሴ ስታወጣ ተሰመኝ፤ በቃ መጥፎ ዜናውን ልነገር ነው አለቀልኝ ብዬ ስጠባበቅ አንተ ግን ምንም ሳትል የመጨረሻው ልጅ ጋር እስክትደርስ ፍተሻውን ቀጠልክ። ፍተሻውም ሲያልቅ አይናችሁን ግለጡና ወደየቦታችሁ ተመለሱ አልከን። እኔ ግን መልሰህ ታስቆመኛለህ ብዬ መቀመጡን ፈራሁ። በጣም የሚገርመው አንተ ሰዓቱን አውጥተህ ለባለቤቱ መለስክለት፤ ግን ከማን ኪስ ውስጥ እንዳገኘህና ማን እንደሰረቀበት ምንም አልተናገርክም ነበር። በት/ቤት ቆይታዬም ምን እንደተፈጠረ ማንም አላወቀብኝም ነበር፤ አንተም ምንም ብለኸኝ አታውቅም። እኔ ግን ስሜንና ክብሬን እንዳደንክና ስብዕናዬን እንደጠበክልኝ ዛሬም ድረስ አስታውስሃለው። አንተም ይሄን ታሪክ ቶሎ ትረሳለህ ብዬ አልገምትም አሁንስ አስታወስከኝ?" አለው። አስተማሪውም በመገረም ውስጥ ሆኖ "ትንሽ ትንሽ አስታውሳለው በማን ኪስ ውስጥ እንዳገኛሁ ግን አላስታውስም፤ ምክንያቱም እኔም ስፈትሻችሁ የነበረው አይኔን ጨፍኜ ነበር!!"አለው። #NB በህይወታችን ለሚናከናውናቸው ነገሮች ሁሉ ጥበብ ያስፈልገናል። እንደ አስተማሪ እንደ ወላጅ እንደ መሪ...ወዘተ ለአንዳንድ ነገሮች አይናችንን መጨፈን አለብን ምክንያቱም ሁሉም ጥፋቶች በቅጣት ብቻ አይታረሙም!!! 🙌መልካም ቀን ቸር ያውለን🙌 @kezimkezia

✔ በዛሬው እለት ስለ Android phones አሪፍ መረጃ ልስጣችሁ፡፡ HOW TO RECOVERY LOST FILES ON PHONES{ ድንገት DELETE ያረግናቸውን ፋይሎች እንዴት በድጋሜ መመለስ እንችላለን} ____________ ➊ DUMPESER ☞ ይህ አፕ ልክ ኮምፒውተራችን ላይ እንደሚገኘው RECYCLE BIN ነው፡፡እንደምናውቀው በኮምፒውተራቸን የሆነ ፋይል ካጠፋንና በድንገት የምንፈልገው መሆኑን ከተረዳን ከ RECYCLE BIN RESTORE በማድረግ ማግኘት እንችላለን፡፡ነገር ግን በስልካችን ይህ አልተለመደም፡፡ምንም አያስቡ ከዚህ በዋላ ይህንን አፕ በመጫን መልሠን ማግኘት እንችላለን፡፡ ☞ ሁሉንም አይነት ፋይል SAVE ስለሚያረግልን ምንም አያሳስብም፡፡ ☞ ከታች አፕሊኬሽኑን ያገኛሉ፡፡ __________ ➋ ES FILE EXPELORER ☞ ይህም አፕ አብዛኞቻችን የምንጠቀምበት የጠፉ ፋይሎችን በድጋሜ የምናገኝበት የስልክ አፕሊኬሽን ነው፡፡ ☞በጣም የሚገርማችሁ ደግሞ በተጨማሪም ድንገት MEMORY CARD ቹን FORMAT ብታደርጉ ወይንም ሚሞሪ ካርዳችሁ CORRUPT ቢሆን የተለያዩ ሙዚቃዎችን፡ ፎቶዎችንና ፡ቪዲዎዎችን በድጋሜ ማግኘት እንችላለን፡፡ @ysakelectronics

👍ስለ ኤሌክትሮኒክስ የምንማማርበት ⭐️ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የምንገበያይበት mobile,tv,..etc ⭐️ጥያቄ የምንጠያየቅበት ግሩፕ ነው ይቀላቀሉን https://t.me/joinchat/FyrI705YoOY_gYydcZAoOw

ሰላም🙏🙏🙏🙏 ጤና ይስጥልን ዛሬ ደግሞ የምጠቁማቹ @TextMagicBot ነው ይህ ቦት የምትፈልጉትን ፅሁፍ ትፅፉና ወደ ተለያዩ አፃፃፎች ይቀይርላቹሀል🙏🙏

♨️ብዙ ፋይሎችን አዉርጄ መጣለዉ ብለህ የሆነ wifi ቤት ትገባለህ ፤ ያለህን ሁሉ አሟጠህ አዉጥተህ የ10 ወይም የ15ብር ትገዛና፤ youtube,vidmate,plày store ብትገባ ስልክህ ምንም download ማድረግ እንቢ ይልሀል። 😔ተናደህ ተበሳጭተህ በግነህ😏 ልትወጣ ስትል 👇ከታች ምን ይላል አንብብልኛ🤩🤣 🖲ስልኮ DOWNLOAD አላደርግ ካለ 💿ስልኮ ምንም ነገር download አላደርግም ካልዎት በዚህ step ያለምንም ጥርጥር ይሰራል። step 1 : setting ዉስጥ እንገባለን step 2 : apps ወይም my apps የሚል እንፈልግና እንነካዋለን step 3 : àpps ዉስጥ ከገባን ብሗሏ ከላይ ፧ 👈እንዲህ ያለች ባለ 3 ነጥብዋን እንነካለን። step 4 : "reset app preference " የሚለዉን ነክተን step 5 : ok ማለትና የፈለግነዉን ነገር download ማድረግ እንችላለን። 🤞በዚህ system ስልኩ ላይ ከተለያዩ አፖች notification አልመጣና ብሎክ ከሆነብዎትም መቅረፍ ይችላሉ። 🙏🙏 አመሰግናለሁ🙏🙏

የስማርት ስልኮች የካሜራ ቴክኖሎጂ የፎቶ ጥራት በአጭር ጊዜ ውስጥ እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ @ysakelectronics ****** ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተመርተው ወደ ገበያ የገቡ አዲስ ስማርት ስልኮች በጭለማ አልያም ዝቅተኛ ብርሀን ባለበት ስፍራ የሚያነሱት ጥራት ያላቸው ፎቶዎች በእጅጉ መሻሻል እያሳየ መምጣቱን እየተነገረ ነው፡፡ ስልኮቹ በየጊዜው በተሻለ ቴክኖሎጂ እየታገዙ በዝቅተኛ ብርሃን የሚያነሱት የምስል ጥራት መደበኛ ፎቶ ካሜራዎች ከሚያነሱት ፎቶ ተቀራራቢ እየሆነ መምጣቱን ነው የተነገረው፡፡ ከእነዚህ ዘመን አፈራሽ ስልኮች መካከል በቅርቡ ወደ ገበያ የተቀላቀሉት አይፎን 11 ፕሮ፣ ህዋዌ ሜት 30 ፕሮ እና ጎግል ፒክስል 4 በጭለማ በሚያነሱት ፎቶ አድናቆት ተቸሯቸዋል ተብሏል፡፡ ስማርት ስልኮቹ በጭለማ ብርሃን ፎቶዎችን ሲያነሱ ምስሎቹ በቀን ብርሃን የተነሱ ያህል ጥራትስልክ ያላቸው እንደሆኑም ተመስክሮላቸዋል፡፡ ሶስቱም ስልኮች የሚያነሱት የፎቶ ጥራት ተቀራራቢ ቢሆንም ህዋዌ ሜት 30 ፕሮ ግን ይበልጥ የተሻለ እንደሆነ ቢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡ ከእነዚህ ስልኮች ባለፈ በቅርቡ ወደ ገበያ የተቀላቀሉ የሳምሰንግ ኖት 10 የመሰሉ የስማት ምርቶች በጭለማ ብርሃን የሚያነሷቸው ፎቶዎች ጥራታቸው ተወዳጅ እየሆነ መምጣቱንም ይነገራል፡፡ ስልኮቹ በቴክኖሎጂ ዳብረው የሚሰጡት አገልግሎት እየጨመረ ቢመጣም ዋጋቸው ግን የሚቀመስ እንዳልሆነ ነው የተዘገበው። © EBC

🔰መልቲ ሜትር በመጠቀም እንዴት ስልክ ላይ የሚገኙ electronic ዲቫይሶችን መለካት ይቻላል❓ ♦️Resistor - መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ ቀዪንና ነጩን ፕሮብ ሪዚስተሩ ላይ ማገናኘት ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል ድምፅ ካላሰማ አይሰራም። ♦️Capacitor - ከላይ እንዳደረግነዉ እናረግና ድምፅ ካሰማ አይሰራም ድምፅ ካላሰማ ይሰራል👍። ♦️Diode - ድምፅ ካሰማ አይሰራም ድምፅ ካላሰማ ይሰራል👍። ♦️LED - መልቲሜትራችንን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ ledዉ መብራት ከሰጠ ይሰራል ካልበራ ደግሞ አይሰራም። ♦️Ringer - መልቲሜትሩን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ መልቲሜትሩ (ከ 8-10) ካነበበ ይሰራል👍 መልቲሜትሩ (ከ4-5 ወይም ከ12-14)ካነበበ አይሰራም😔 ♦️Vibrator - ringer mode አድርገን (ከ8-16) ካነበበ ይሰራል። ♦️Speaker(earpiece) መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን መልቲሜትሩ (ከ25-30) ካነበበ ይሰራል👍 ♦️Microphone(mic) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን መልቲሜትሩ (ከ600-1800) ካነበበ ይሰራል👍 ♦️Keypad - መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል ድምፅ ካላሰማ አይሰራም። ♦️Battery connector - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የbattery connecteru +ve እና -ve ላይ እናደርግና (ከ1.5-3.5V ) ካነበበ ይሰራል ♦️battery - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የባትሪዉ+ve እና -ve ላይ እናደርግና (3.7 በላይ) ካነበበ ይሰራል👍 ቻርጅ ለማድረግ 3.0,3.2 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት። ♦️On/off switch- መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ቡሃላ የswitchu +ve እና -ve ላይ እናደርግና (ከ2.5-3.7) ካነበበ ይሰራል👍 ከተመቻቹ 👍 በቀጣይ ስለ dc እና አጠቃቀሙ ለፈልፍለዉ😜። ysak ነበርኩ👍👍 @ysakelectronics @ysakelectronics 🙏🙏 አመሰግናለዉ 🙏🙏

🔗 ሪፈራል ጓደኞቻችሁን ጋብዙና ከ አንድ ጓደኛው 1 ቡር ያግኙ የጋበዛችሆአችው ጓደኛ ብዛት 5 የሚሆኑ ጓደኞች👬 እናም ያገኘኛችሁት 5 ብር ነው ጓደኛ መጋበዣ ሊንክ: https://t.me/joinchat/AAAAAFEzzpz4Tn1x8Ns3ZA

#ይሞክሩ ሁለት አባቶች እና ሁለት ወንዶች ልጆች ከረሜላ መሸጫ ሱቅ ገብተው፣አንዳንድ ከረሜላ በ 50 ሳንትም ሁሉም ገዙ፣ ሂሳቡም 1፡50 መጣ፣ ሂሳቡ እንዴት እንደዛ ሊመጣ ቻለ? #ysakelectronics ፔጁን ላይክ ካላደረጉ፣ላይክ እና ፎሎው በማድረግ ብዙ ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆኑ ፖስቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያሰውቁ፡፡ መልካም ቀን!

ሰላም 🙏🙏🙏🙏 የethioelectronics ቤተተቦቼ በመቀጠል ካርድ ማስላኪያ app እንዴት እንደሚሠራ እናያለን የሚያስፈልጉ ነገሮች 1 apk edditor 2 card maslak yemitfelgut kutr 3 kezi befit yeteserabet kard maslakiya app....or ethio telecom card memuya app.... ባጭር አማርኛ የተሰራውን eddit new mina dergew 1instal enadergalen apk edditor 2 Airplane mode(simcardun mawtat) ከዚ በፊት የተሰራው app ስንከፍተው ወደ ሰውየው card እንዳይልክብን ....✈️ enadergalen 3 instal enadergale ከዚ በፊት card maslakiya yeteserawn app 4 apk editor wust bemegbat ....select from app enilewalen 5 bemeketel full edit yemilewun enichanalen then ...decod all partial file 6 የተሰራበትን ሁሉንም coding እናገኛለን......... 7 መጨረሻቸው .xml .....yemilutin eyekefetin enayalen 8 የሰወየው ስልክ ቁጥር እናገኛለን ለምሳሌ *806*091234...9*5*1** የሚል እናገኛለን 9 ..091234... በሚለው ቦታ የናንተን ስልክ ትሞሉታላቹ 10 ከላይ bulid የሚለውን እንጫናለን 11 install app እናደርጋለን 12 ✈️ ማጥፋት አለቀ መሞከር ብቻ....keziam leguadegnochachu be xender or telegram ....sim eyekeyayerachu melak