cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Abu umer አቡ ዑመር ሙከረም ኢብኑ ሽፋ

التوحيد لصل لإسلام ومفتاح الخنة በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍያ ትምህርቶች ዳዕዋወች ትኩስ ሰለፍያ ተኰር ዜናወችን ከተለያዩ ጠማማ አንጃወች ማለትም ከአህባሽ ከኢህዋን ከሙመይዓ ከሀዳዲያ መንሀጅ በጠራ መልኩ ለማቅረብ ይሞከራል። ከኛ ጋር አብረው መስራት ለሚፈልጉ @Mibnushifa በሚለው የቴሌግራም አድራሻችን ያግኙን ። t.me /abuumermukeremshifa

Більше
Рекламні дописи
202
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጀይኽ አቡዘር ፕሮግራመቸወን ጀምረዋል ጆይን እያላች ገባ ገባ  በሉ። ለሊሎችም ሸር አድርጉት https://t.me/kombolcha_selam_mesjd?videochat=5abe675c65b2958b58
Показати все...
የኮምቦልቻ ሰለፍዮች የመስጂደ ሰላም ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ 🕌 የመስጂዱ አካዉነት 1000492558889 አዩብ ጉስ ፣ጀማል አሊ እና ሁሴን ከማል

ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ በኮምበልቻ ሰለፍዮች የተጀመረዉን የመስጂደ ሰላም ግንባታን ለማፋጠን የናተን የወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን ትብብር በመሻት ነው። وقال النبي صلى الله عليه وسلم : ( مَنْ بَنَى مَسْجِدًا بَنَى اللَّهُ لَهُ مِثْلَهُ فِي الْجَنَّةِ ) رواه البخاري ومسلم ሊንኩን ሸር እና ሰዎችን አድ በማድረግ ይተባበሩን

🟢በጣም አይገርምም?! አቶ ኢብኑ ሙነወር ሰሞኑን ነሸጥ ሲያደርገውና ሰለፊዮችን ለማጠልሸት ባለ በሌለ ሀይሉ እየተፈራገጠ ከትንሽ እስከ ትላልቅ ኡለማዎች ላይ ሲዘምት አልገረማችሁም?! በሀገራችን ስንት አይነት ጥመት በአደባባይ ሲሰራጭ ሰዎቹ የት ሄደው ነበር? ! አፈቸው ተሎግሞ መፃፊያቸው ዶልዱሞ ወይስ የኢሊያስ የእንቅፍ ኪኒን እየሰራባቸው ነበር?! ለምሳሌ 👉አህባሾች ስንት ጉድ ሲረጩ ፤ 👉አቡበከር አህመድ "እየሱስ ፍቅርን የሰበከ ጌታ ነው" ሲል ፣ ካፊሮችን ስለመውደድ (መወደህ) ሲሰብክ ፤ ወዘተ… 👉ኢብራሂም ቱፋ ሰለፊያን ቀብረናል ሲል ስለ ሀይማኖቶች አንድነት ሲሰብክ። በተቋሙ (በመጂሊስ) መሪነት መውሊድን ሞቅ ተደርጎ እንደከበር ሲያደርጉ ወዘተ… 👉የአንዋር መስጂዱ ጣሃ ሃሩን መውሊድ የሚከለክልን ሁሉ ሲራገም ወዘተ… 👉ኢሊያስ ሱፊይና ሱሩሪይ የሆነውን ጄላንን ሲሰቃቅል ፤ ማስታወቂያ ሲሰራለት ። ተቋማቸውም በይፋ ከኢኽዋን ጋር ሲደመር። መዋደድና አብሮነታቸውን በተለያየ አጋጣሚ ሲገልፁና ሲያሳዩ ወዘተ… 👉ሳዳትም "በስሎ" ህብረ―ፊርቃዊ (የፊርቃዎች ስብስብ) የሆኑት የመጅሊሱን አመራሮች በበሳልነት እያሞከሸ ተግባራቸውን በወህይ ከተመራው የሁደይቢየ ስምምነት ጋር ሲያመሳስለው ፤ ጀርህ መፈሰርን "ሙሰልሰል ፊልም" እያለ በዲን ሲያላግጥ ወዘተ… 👉ያሲን ኑሩ ኢትዮጵያ የሙስሊሞች ሀይማኖት እንደሆነች ሲቀባጥር ፣ ወዘተ… 👉ብቻ ስንት ጉድ ሲሰማ ጭንቅላቱን አፈር ውስጥ እንደቀረቀረው ጊንጥ ተሽሸጎ አሁን ሰለፊዮችን ለመናደፍ ሽንጡን ገትሮ መነሳቱ በጣም አይገርምም ⁉️ 👉ይባስ ብሎ መጅሊሱን ማደናነቅ መጀመሩና ወደ ኢኽዋኖች መስጂዶች ጠጋ ጠጋ ማለቱን ያስተዋለ ደግሞ የቁልቁል ጉዞው ወዴት እንደሆነ መረዳት ይችላል።እዛ ሰፈር የቋመጣት ጉዳይ ትኖር ይሆን⁉️ 👉ለማንኛውም ጉዳዩ ጭንቅላቱን እንደተመታው እባብ ወድቆ መፈራገጥ ነው።የቱንም ያክል ቢፈራገጥ ጭንቅላቱን የተመታ እባብ መሞቱ አይቀሬ ነው። 👌ይልቁንም ነፍሱንና ጭፍን ቲፎዞዎቹን ከጥመት ለማዳን መፈራገጡን አቁሞና ከውድቀቱ ተነስቶ የተሟላ ተውበት ወደ አላህ ማድረግ ይሻለዋል። አላህን ይፈራው ከሆነ። ሰለፊዮችማ ሁሉንም አጥማሚ በፅናት መተጋሉን ቀጥለዋል። 🤲ربنا أفرغ علينا صبرا وثبت أقدامنا  وانصرنا على القوم الكافرين والمبتدعين والحزبين ! https://t.me/Abuhemewiya
Показати все...
🟢ረድ ቁ-01 በ ኸድር ከሚሴ ላይ (አል ኸቢሴ) ክፍል 0⃣1⃣ ⤵️የዑለማዎችን ንግግር ላልተፈለገ አላማ ለማዋል መሞከር እንዲህ ያዋርዳል ⬇️የሰውየው አይን ያወጣ ውሸት ያውም በኪባረል ዑለማእ ላይ ሲጋለጥ 🔼በጅህልና ታውሮ ኢብኑ ኡሰይሚንን ጦዕን ማድረጉና ከሳቸውም ተገቢ ምክር ↘️ከሰውየው የተሰሙ ሶስት አይነት የተፋለሱ ንግግሮች👇👇 1) ሙብተዲእን ያወደሰ ሙብተዲእ የሚሆነው የሙብተዲኡን እምነት ከተረከበና ካመነበት ነው አልያ በማወደሱ ብቻ ሙብተዲእ አይሆንም 2) ሁጃ ከቆመበት ነው 3) ሙብተዲእን ማወደስ ይቻላል (ይፈቀዳል) ካለ ነው እንጂ በማወደሱ ብቻ ሙብተዲእ አይሆንም ↗️ሁሉንም ከራሱ አንደበት ስሙት በውስጡም ተገቢ ክትባት ለራሱና ለሙሪዶቹ ▶️ሰውየው ማስረጃ ብሎ ሚያመጣው ሁሉ ከማን ከማን እንደሆነና ከአቡል ሀሰን (ፊተን) አል መእሪቢ የድምጽ ማስረጃ ከሰውየው አቋም ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ⤵️ገርሞ የሚገርመው አስቂኝ የውሻሸት ቀልዱና ወደ ሸይኽ ረቢዕ እና ሸይኽ ዑበይድ ለማስጠጋት የሞከረው የተምይእ በሽታ 👌ሁሉንም ከወገንተኝነት ወታችሁ ተከታተሉ ባረከላሁ ፊኩም 🎙أبو البخاري مبارك بن إبراهيم الولوي (حفظه الله) 🔍የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ https://t.me/mubarekabulbukhary 👉በድጋሜ የተለጠፈ
Показати все...
ረድ 01 በ ኸድር ከሚሴ (አል ኸቢሴ) ላይ.mp316.88 MB
ረድ 02 በ ኸድር ከሚሴ (አል ኸቢሴ) ላይ.mp323.35 MB
ረድ 03 በ ኸድር ከሚሴ (አል ኸቢሴ) ላይ.mp311.75 MB
ረድ_03_2_በ_ኸድር_ከሚሴ_አል_ኸቢሴ_ላይ.mp317.39 MB
ረድ 04 በ ኸድር ከሚሴ (አል ኸቢሴ) ላይ.mp313.90 MB
ረድ_04_2_በ_ኸድር_ከሚሴ_አል_ኸቢሴ_ላይ.mp327.86 MB
ረድ 05 በ ኸድር ከሚሴ አል ኸቢሴ ላይ.mp312.42 MB
🟢 ከቴሌ ካርድ መበደር ፣መሸጥ❓ ♨️የወለድ ዘዴዎችን መጠንቀቅ 🟢የፈትዋ ቁጥር 1⃣6⃣4⃣ መልስ 🔊አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል⤵️ https://t.me/FATTAWAS
Показати все...
164 ከቴሌ ካርድ መበደር.mp31.56 MB
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂዑን    🎞 ከባህርዳር መሻይኾች ዘንድ እና በባህርዳር ሰለፍዮች ዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆነው እና በኢትዮጵያ አህለሱና ወልጀመዓህ መሃበር ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ የነበረው እና እንደዚሁም በባህርዳር አህለሱና መሻይኾች  የቴሌግራም ገጽ ዋና አስተባባሪ፣ የጁምዓ ኹጥባዎችን በቴሌግራም ድረገጽ ለህዝበ-ሙስሊሙ የሚያደርስ፣ እንደዚሁም የተከበሩ ሸኻችንን ዩሱፍ አህመድ መጻሃፎችን በpdf መልኩ  እንዲዘጋጁ እና በማዘጋጀት፣ ኦንላይን ላይ በመልቀቅ ትልክ ሚና የተጫወተው ሰለፍይ ወንድማችን አቡበክር ካሤ ወደ አኺራ ወንድሞቹ ተቀላቅሉዋል። አላህ ጀነተል ፊርዶስን ያውርሰው፣ መጥፎ ስራውን አላህ ወደ መልካም ስራ ይቀይርለት መልካም ስራውን ደግሞ ይደራርብለት፣ ቀብሩንም አላህ ያስፋለት፣ ደረጃውን አላህ ከፍ ያድርግለት አላሁመ አሚን!!! https://t.me/AbuImranAselefy
Показати все...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

#አዲስ ሙሓዶራ     ≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 🟢🔍በትኩረት ይደመጥ🔎 🟢          ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 📕ርዕስ፡- 📌📌📌 📗❝ የዝሙት አደጋ እና መዳረሻዎቹ   በሚል ርዕስ 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳ ሐፊዘሁሏህ ↪️ በርካታ ነጥቦች ተዳሰውበታል። 🕌 በመድረሰቱል ኢስላሕ 📆 እለተ እሁድ  በቀን 07/04/2016 በመድረሰቱል ኢስላሕ የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት። 👉 ❝ በአትኩሮት ይደመጥ በአሁኑ ሰዓት ኡስታዙን፣ ተማሪውን፣ ወጣቱን፣ ያገባውን፣ ያላገባውን፣ ሽማግሌውን፣ ሴትንም፣ ወንዱንም ፣ ሁሉንም የሚመለከት ወቅታዊ እና አሳሳቢ ትምህርት ስለሆነ በዚህ ምክር ራሳችንን እንፈትሽ፣ አላህን እንፍራ፣ ወደ አላህ እንመለስ...።  https://t.me/medresetulislah https://t.me/medresetulislah
Показати все...
📗❝_የዝሙት_አደጋ_እና_መዳረሻዎቹ❞ _በሚል_ርዕስ.mp310.62 MB
🔈#አጫጭር_ትምህርቶች        <===========> ↪️ ፕራንክ «Prank» በሸሪዓ ሚዛን! 🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና - ስለ ፕራንክ 📝 በወንድም አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን ሀፊዘሁሏህ  የተፃፈ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ይጫኑ! 📱➘➴➷➴➷ https://t.me/AbuImranAselefy/7668 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Показати все...
ፕራንክ «Prank».mp33.11 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته             አስደሳች ዜና 🎤🎤 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም 🎤🎤    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የፊታችን እሁድ በቀን 07/04/2016 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በአል-ኢስላሕ መድረሳ  ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል። 🪑 ተጋባዥ እንግዶች፡-       ▬▬▬▬▬▬▬ 1⃣ኛ. ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ'ስልጤይ ሃፊዘሁሏህ 2⃣ኛ. ኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳ ሃፊዘሁሏህ 3⃣ኛ. ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ዓብዱልቃድር ሀሰን ሃፊዘሁሏህ 👉👉ሁሉም ርዕሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ !!!! 👉 ልብ ይበሉ ⤵️ ↪️ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ፕሮግራሞች  ይኖራሉ !!!! ↪️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!! 🕌 አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፉሪ፣ኑሪ ሜዳ አል-ኢስላሕ መድረሳ 📅 እለተ፡-  እሁድ 07/04/2016      🧭 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2 :30 ጀምሮ 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!! ጥብቅ ማሳሰቢያ : – ▬▬▬▬▬▬▬ 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎከጓደኛዎከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር 1⃣ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ። 👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው !!!አዘጋጅ፡- አል-ኢስላሕ መድረሳ https://t.me/medresetulislah
Показати все...
🗯የደርስ ማስታወሻ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ጁምአ ምሽት በኢትዮ አቆጣጠር 3:00 በኃላ በኡስታዝ አብዱልቃዲር ሀሰን (ሃፊዘሁሏህ) 📖 አጧኢፈቱ ናጂየቱል መንሱራ ኪታብየኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ውስጥ በቀጥታ ስርጭት ስለሚቀራ ከሰአቱ ቀደም ብላችሁ በመገኘት ደርሱን ከጅምሩ ጀምራችሁ እንድትከታተሉ ለማስታወስ እንወዳለን። ይሄን ደማቅ ፕሮጌራማችን እንዳያልፍቸው ላልሰሙት ሼርና አድ በማድረግ ወደ ግሩፑ ጋብዧቸው። የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክን ለመቀላቀል ▽👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Показати все...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ! ሃሳብ አስተያየት ካሎት ▽ ▷ @Mistre_ahbashe

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.