fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

🇸🇦🇸🇦የሰለፍያ ግዛት𝕜𝕚𝕟𝕘𝕕𝕠𝕞 𝕠𝕗 𝕤𝕒𝕝𝕒𝕗𝕪𝕒🇸🇦🇸🇦

🇸🇦🇸🇦የሰለፍያ ግዛት𝕜𝕚𝕟𝕘𝕕𝕠𝕞 𝕠𝕗 𝕤𝕒𝕝𝕒𝕗𝕪𝕒🇸🇦🇸🇦

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍያ ትምህርቶች ዳዕዋወች ትኩስ ሰለፍያ ተኮር መረጃወችን ከተለያዩ ጠማማ አንጃወች ማለትም ከአህባሽ ከኢህዋን ከሙመይዓ ከሀዳዲያ መንሀጅ በጠራ መልኩ ለማቅረብ ይሞከራል። ከኛ ጋር አብረው መስራት ለሚፈልጉ @abuumermukeremshifa31bot በሚለው የቴሌግራም ቦታችን ያግኙን ። @kingdomofsalafya

نمایش بیشتر
3 886
مشترکین
-324 ساعت
-307 روز
+32330 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+61
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+568
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+3 342
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 10 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+207
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر+4
04 اکتبر+5
03 اکتبر+4
02 اکتبر+15
01 اکتبر+33
پست‌های کانال
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦   🇸🇦 🇸🇦   🇸🇦 🇸🇦  🇸🇦      🇸🇦   🇸🇦          🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦 🇸🇦   🇸🇦     🇸🇦   🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ድል ለተውሂዷ ሀገር ሱዑዲያ

2
https://t.me/ibnushifa31/s/401
136
3
የኢማሙ አህመድ የህይወት ታሪክ_94.mp3
160
4
ፊትና ወንፊት ነው ጤፉን ከእንክርዳዱ ወርቁን ከአፈር ይለያል ሰለፍዩች አብሽሩ ይህም ግዜ ከአላህ ጋር እናልፈዋለን https://t.me/kingdomofsalafya
187
5
👉 ቂያማ ሲቃረብ ከሚሰጡ ፈታዋዎች ! ቂያማ ሲቃረብ ነገሮች እንደሚለዋወጡ የአላህ መልእክተኛ በብዙ ንግግራቸው ተናግረዋል ። አሁን እያየን ያለነው ከእነዚህ የነገሮች መለዋወጥ ውስጥ አንዱ ነው ። ይኸውም የፈትዋ ቁጥር ተሰጥቶች ወደ አንድ ሰው ቻናል ያለ ባለቤቱ ፈቃድ መግባትና በቻናሉ ላይ ያለሱ ፈቃድ ማስታወቂያና ሙሓደራዎችን መልቀቅ ይቻላል የሚል ፈትዋ የሸሪዓ እውቀት ካላነፀውና እድሜ ካልመከረው ወጠምሻ መሰጠቱ ነው ። ቻናል ማለት ካምፓኒው ለግለሰቦች ወይም ለህዝቦች ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት የግላቸው ሆኖ ማንም የማያውቀው የሚስጢር ኮድ ተጠቅመው ዘግተው እንዲጠቀሙበት የሚሰጠው የሚዲያ መጠቀሚያ ነው ። ይህ ቻናል ካምፓኒው የሚጠይቀውን መረጃ አሟልቶ አንድ ሰው ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ የግሉ ይሆናል ። ይህ ሲሆን ካምፓኒው የግለሰቡን የሚስጢር ኮድም ሆነ መረጃዎች ያውቃቸዋል ። ይሁን እንጂ ይህን መረጃም ሆነ የሚስጢር ኮድ ለማንም አሳልፎ የመስጠትም ሆነ መሸጥ አእምሯዊም ሆነ ሸሪዓዊ መብት የለውም ። ግን ሐራምና ሐላል የማያውቁ በነዋይ የሰከሩ ከሀዲያን ስለሚመሩት እነርሱ ጋር አማና የሚባል ነገር የለም ። የሚገርመው የእነርሱ አይደለም ሰለፍይ ነኝ እያለ ቁርኣን አስተምራለሁ የሚል ከዛ በላይ ነብዩ የአላህን ዲንና ሸሪዓን ባስተማሩበት ሚመበር ላይ ቆሞ ሙስሊሞችን እንዲመክር አደራ የተጣለበት ነገር ግን ማንነቱና የእስልምና አስተምሮ የማይገናኙ ራፐር መሳይ ይህን ከባድ ወንጀል ሐላል ነው ብሎ በሸሪዓ ስም ፈትዋ መስጠቱ ነው ። ለማንኛውም ሸሪዓ ከእንደዚህ አይነት የውንብድና ተግባር የጠራና በጥብቅ የሚከለክል ለመሆኑ በሚቀጥለው መልኩ ተቀምጧል ። እዩት : – عن أبي حميد الساعدي أن النبي صلى الله عليه وسلم قال : "لا يحل لمسلم أن يأخذ عصا أخيه بغير طيب نفس منه" صححه الألباني في صحيح الترغيب (ص1871) የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " ለአንድ ሙስሊም የወንድሙን ዱላ እሱ ወዶ ሳይፈቅድ ሊወስድ አይገባም " ። ኢማሙ ሻፍዕይ ከዚህ ሐዲስ በመነሳት የሚቀጥለውን ይላሉ :– قال الشافعي – رحمه الله – :   "من مر لرجل بزرع أو ثمر أو ماشية أو غير ذلك من ماله لم يكن له أخذ شيء منه إلا بإذنه ؛ لأن هذا مما لم يأت فيه كتاب ولا سنة ثابتة بإباحته، فهو ممنوع إلا بإذن مالكه"               "المجموع" (9/ 55). ኢማሙ ሻፍዕይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : – " በአንድ ሰው በአዝመራው ወይም በፍሬው ወይም በተንቀሳቃሽ ከብቶችም ይሁን በሌላም በግል ንብረት በኩል ያለፈ ሰው ከሱ ምንም ያለ ፈቃዱ መውሰድ አይፈቀድለትም ። ይህ ቁርኣንም ይሁን ሐዲስ የተፈቀደ በመሆኑ ያልመጣበት ነው ። በመሆኑም ያለ ባለቤቱ ፈቃድ የተከለከለ ነው " ። ይህን መሰረት በማድረግ አለም አቀፍ የፍቅህ ምርምር ተቋም የግለሰቦችን በሚስጢር ኮድ የተዘጉ ቻናሎች ያለባለቤታቸው ፈቃድ በተለያየ ዘዴ ሰብሮ መግባት የሰዎችን " አእምሯዊ የግል መብት " በሚለውና የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብይን በሚል ርእስ በሚከተለው መልኩ ክልክልነቱ ይደነግጋል :– دخول القنوات الخاصة أو فك تشفيرها دون إذن أصحابها يرجع إلى القرارات الصادرة عن مجمع الفقه الإسلامي الدولي (المنبثق عن منظمة التعاون الإسلامي) والمتعلقة بحماية "الحقوق المعنوية" و"أحكام وسائل التواصل الاجتماعي". 1. القرار الأساسي: قرار رقم 43 (5/5) بشأن الحقوق المعنوية صدر هذا القرار في مؤتمر المجمع الخامس، ونص على أن: حقوق الابتكار والتأليف والإنتاج (والتي تندرج تحتها القنوات الرقمية، الفضائية، المشفرة، والخاصة) هي حقوق خاصة لأصحابها. أصبح لهذه الحقوق في العرف المعاصر قيمة مالية معتبرة شرعاً، وبالتالي لا يجوز الاعتداء عليها بدون إذن مالكها. አንደኛ— በ አምስተኛው የጉባኤው ስብሰባ በ43 መግለጫ ላይ የሚከተለውን ብይን ሰጥቷል : – " በስሩ የተዘጉ ዲጂታል ቻናሎች ( በእይታም ይሁን በፅሑፍ መረጃ የሚተላለፍባቸው) የማሳተም ፣ የማምረት ፣ የማቆየት መብት የያዘው መግለጫ ላይ እነዚህ የባለቤቱ መብት መሆናቸውን ያረጋግጥና እነዚህ መብቶች በሸሪዓ እውቅና ያላቸው የንብረት መብት መሆናቸው ተረጋግጧል ካለ በኋላ ያለባለቤቱ ፈቃድ በምንም መልኩ መብቱን መተላለፍ አይቻልም ይላል ። 2. القرار التكميلي: قرار رقم 244 (6/25) بشأن أحكام وسائل التواصل الاجتماعي ناقش المجمع في دورته الخامسة والعشرين أحكام وسائل التواصل الاجتماعي والمنصات الرقمية، وأكد فيها على : وجوب احترام الخصوصية الرقمية للمنصات والحسابات. تحريم التسلل، الاختراق، أو تجاوز القيود والتشفير الذي يضعه صاحب القناة أو الحساب الخاص، لأن ذلك يُعد تعدياً على ملكية خاصة ومحمية شرعاً وعرفاً ሁለተኛ— በ25 የጉባኤው ስብሰባ በመግለጫ ቁጥር 244 ላይ ስለማህበራዊ የመገናኛ ዘዴ አስመልክቶ የግለሰቦችን የመገናኛ ዘዴዎች መብት መጠበቅ ግዴታ መሆኑን ብይን ሲሰጥ እንዲህ ይላል : – ( ወደ ግለሰብ ቻናሎች በተለያየ ዘዴ ያለፈቃድ መግባትን አስመልክቶ ) " ባለቤቱ የተጠቀመበትን የመዝጊያ ኮዶችን ያለሱ ፈቃድ ሰብሮ መግባት ወይም የመዝጊያ ገደቦችን መተላለፍ ሐራም ነው ። ምክንያቱም ይህን መተላለፍ በሸሪዓም ሆነ በሰዎች እውቅና ጥብቅ የሆነን የግል መብት መተላለፍ ስለሆነ ነው " ። በዚህ አይነቱ የውንብድና ተግባር ላይ ያለው ሸሪዓዊ ብይን ይህ ነው ! ታዲያ ከቂያማ መቃረብ ማመላከቻ አንዱ የሆነው ይህን ተግባር የሚፈቅደው የሙፍቲው ሸሪዓ የትኛው ይሆን ? መልሱን ለራሱና ለተከታዮቹ ትቼዋለሁ ! ። አስፈላጊ ከሆነ በሹፍርና ወደውጭ እልካለሁ በሚል በዚሁ አካል ገንዘብ ተበልተናል የሚሉ ወንድሞችን አቤቱታ አጣርቼ ለማቅረብ እገደዳለሁ ! ። https://t.me/bahruteka
172
6
አከራዩ ፈቅዷል ብሎ ተከራይን መዝረፍ ።✅ በነገራችን ላይ እነዚህ በየቻናሉ የሚገቡ ሰላዮች ከሚያነሷቸው ማምታቻዎች መካከል፦ “ካምፓኒው እስከፈቀደ ድረስ የቻናሉን ባለቤት ማስፈቀድ አያስፈልግም። ምክንያቱም ዋናው ካምፓኒ ስለፈቀደልን” ይላሉ ⁉️ ጥያቄ፦ ካምፓኒው የፈቀደው ሁሉ ሀላል ይሆናልን? የቴሌግራም ካምፓኒ ማለት የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ መሰላችሁንዴ!? እሺ ለምሳሌ ካምፓኒው ስረቁ የሚል ፍቃድ ቢሰጥ ልትሰርቁ ነውን!? መጀመሪያውኑ ያለ ቻናሉ ባለቤት ፍቃድ ገብቶ የራስን ፍላጎት ማራመድ ክልክል ከሆነ ካምፓኒው መቶ ሀላል ሊያደርገው አይችልም። ✅ በቀላል አገላለፅ ቤት ተከራይተህ ስትኖር አከራዩ የዚህን ተከራይ ቤት እየገባችሁ ፈትሹ ከዛም ደስ ያላችሁን እቃ ውሰዱ ቢል ገና ለገና አከራዩ ፈቅዷል ተብሎ የውንብድና ወይም የዘረፋ ተግባር ሀላል ሆነ አይባልም። 👉 እስኪ የሚከተለውን በጥንቃቄ አንብቡ ጦላቦችዬ لا يجوز شرعاً نشر الإعلانات في قنوات الآخرين اعتماداً على سماح شركة تليجرام فقط ودون الحصول على إذن وموافقة صاحب القناة؛ ◈ وذلك لعدة أسباب وأصول شرعية: ​حقوق الملكية الفكرية والمعنوية: القناة تُعد جهداً خاصاً ومساحة رقمية مملوكة لصاحبها، وقد بذل فيها وقتاً وجهداً لجمع المتابعين وبناء الجمهور. والتصرف في ممتلكات الآخرين أو استغلال جهدهم دون إذنهم يُعد تعدياً على حقوقهم. 💡​ شرط الرضا والإذن (لا يحل مال امرئ مسلم إلا بطيب نفس منه): الأصل في التعاملات المالية والإعلانية هو التراضي والشفافية. فالاستفادة من القناة للترويج لنشاط شخصي أو تجاري بدون طيب نفس من صاحب القناة مخالِف لهذا الأصل. ​قاعدة (لا ضرر ولا ضرار): نشر الإعلانات رغماً عن صاحب القناة قد يلحق به أضراراً متفرقة؛ فقد تظهر إعلانات لا تتناسب مع محتوى القناة أو قيم صاحبها، أو تضايق المتابعين وتدفعهم للمغادرة، مما يسبب خسراناً لصاحب الجهود. ​عدم كفاية إذن الشركة (الوسيط): سماح المنصة أو الشركة بخصائص معينة لا يجعل الفعل حلالاً بحد ذاته إذا كان فيه تجاوز على حقوق الأفراد ومصالحهم الخاصة؛ فإذن المنصة هو تنظيم تقني، بينما الحكم الشرعي يرتبط بعدم الإضرار وباحترام حقوق الآخرين. ​الخلاصة: الطريق المشروع هو التواصل المباشر مع صاحب القناة والاستئذان منه، أو الاتفاق معه على صيغة إعلانية ترضيه بمقابل أو بغير مقابل. እ ያ ነ በ ባ ች ሁ 👇 https://t.me/AbuImranAselefy/12323
130
7
بدون متن...
212
8
بدون متن...
202
9
🌕  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አለም አቀፍ የደዕዋ ና የኒያ   ፕሮግራማችን በኢፋ   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል 🎙 በሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር 🔑 ርዕስ መስጂድ የመገንባት ትሩፋት ሸር ሸር ሸር ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji
240
10
🔊ሰበር ዜና🔊 #ዳዕዋ! #ዳዕዋ! #ዳዕዋ! ⤵️ታላላቅና የሰለፍይ መሻይኾችና አሊሞች የተጋበዙበት የኦላይን አለም አቀፍ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም 💺ተጋባዥ መሻይኾች ❶ የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊ
🔊ሰበር ዜና🔊 #ዳዕዋ! #ዳዕዋ! #ዳዕዋ! ⤵️ታላላቅና  የሰለፍይ መሻይኾችና አሊሞች የተጋበዙበት የኦላይን አለም አቀፍ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም 💺ተጋባዥ መሻይኾች ❶   የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ: ከሪያድ/ሳዑዲ ❷ ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን:  ከባህር ዳር ❸  ሸይኽ አብዱልሀሚድ:  ከስልጤ/ለተሞ ❹  ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ: ከአዲስ አበባ ❺. ሸይኽ ጡሃ ኸድር:  ከአዲስ አበባ ❻ ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል:  ከኮምቦልቻ ❼. ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን:  ከኮምቦልቻ ❽  ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት:  ከሀራ ❾. ሸይኽ ሁሴን ከረም: ከሀራ ❿. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ:  ከባህር ዳር ❶❶. ሸይኽ መህቡብ:  ከወራቤ ❶❷. ሸይኽ  ሰይፋሏህ:  ከምስራቅ ስልጤ ❶❸. ሸይኽ ሙባረክ:  ከወልቂጤ ❶❹. ሸይኽ አህመድ: ወረታ/ከአዲስ አበባ ❶❺. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ:  ከሀሮ ❶❻ ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም: ከመዲና ❶❼. ኡስታዝ ሰልማን:  ከመዲና ❶❽. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን:  ከአዲስ አበባ ❶❾ ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን: ከአዳማ ❷⓪. ኡስታዝ  ሙሀመድ እባቡ:  ከቻግኒ ❷❶ ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ: ከኩዌት ❷❷. ኡስታዝ በድሩ ሰኢድ:  ከእሁዲት ▫️🎤የፕሮግራሙ መሪዎች 1⃣  ኡስታዝ ባህሩ ተካ;  ከአዲስ አበባ 2⃣  ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ; ከመርሳ 3⃣  ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን:  ከደሴ 4⃣ ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ:  ከባህር ዳር 5⃣  ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር የአሏህን ቤት እንገንባ❕  ✅️ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:- 🗓ቀን -  መስከረም 16 ⏰️ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ 📌የሚተላለፍባቸው ቻናሎች⬇ 🌐Telegram https:/t.me/bilalmesji 💭Imo https:/s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
202
11
جُمَلٌ عَرَبِيَّةٌ شَائِعَةٌ اتَّصِلْ بِي، مِنْ فَضْلِك. ➜ Call me, please. እባክህን ደውልልኝ سَأَنْتَظِرُكَ. ➜ I will wait for you. (to a male) እጠብቅሀለሁ سَأَنْتَظِرُكِ. ➜ I will wait for you. (to a female) እጠብቅሻለሁ لَا أَفْهَمُ. ➜ I don’t understand. አልተረዳሁትም هَلْ يُمْكِنُكَ أَنْ تُعِيدَ؟ ➜ Can you repeat? (to a male) ልትደግምልኝ ትችላለህ لَا مُشْكِلَة. ➜ No problem. ችግር የለውም حَسَنًا. ➜ Okay. / Alright. እሺ/መልካም بِالتَّأْكِيد. ➜ Certainly. / Of course. በርግጠኝነት /በትክክል إِنْ شَاءَ اللَّه. ➜ God willing. የአላህ ፍቅድ ከሆነ إِلَى اللِّقَاءِ! ➜ See you! እንገናኛለን አማርኛ ትርጉም አቡ ዑመር @kingdomofsalafya 𝚠𝚎 𝚜𝚝𝚛𝚒𝚟𝚎 𝚝𝚘 𝚓𝚎𝚗𝚎𝚝! ለጀነት እንተጋለን !
170
12
جُمَلٌ عَرَبِيَّةٌ شَائِعَةٌ اتَّصِلْ بِي، مِنْ فَضْلِك. ➜ Call me, please. سَأَنْتَظِرُكَ. ➜ I will wait for you. (to a male) سَأَنْتَظِرُكِ. ➜ I will wait for you. (to a female) لَا أَفْهَمُ. ➜ I don’t understand. هَلْ يُمْكِنُكَ أَنْ تُعِيدَ؟ ➜ Can you repeat? (to a male) لَا مُشْكِلَة. ➜ No problem. حَسَنًا. ➜ Okay. / Alright. بِالتَّأْكِيد. ➜ Certainly. / Of course. إِنْ شَاءَ اللَّه. ➜ God willing. إِلَى اللِّقَاءِ! ➜ See you!
149
13
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️ በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️ ☄️ በOnline የሚተላለፈው የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️ 1.   የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2.   ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3.   ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4.   ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8.  ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ   10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11.   ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ  ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ 15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ 16. ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና 17. ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና 18. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ 19. ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን...  ከአዳማ 20. ኡስታዝ  ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ 21. ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት ☄️ የፕሮግራሙ መሪዎች ☄️ 1.   ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ 2.   ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ....  ከመርሳ 3.   ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ 4.   ኡስታዝ አቡቦክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር 5.   ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር [ሁሉንም አሏህ ይጠብቃቸው] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:- 🔻ቀን - መስከረም 16 🔻ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ 🔻የሚተላለፍባቸው ቻናሎች:- Telegram https://t.me/bilalmesji Imo https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 💢💢💢ሰለፍይነት ያብባል ተውሂድ ይነግሳል 💢💢💢
254
14
ሰለፍይ ወንድም እህቶች ልንጠነቀቃቸው ከሚገቡ ሚዲያዎች ❶የጋዜጠኛው ቻናል ❷የሀምዱ ቋንጤ ቻናል ❸የሀሩን እና ኡማ የሚሉዋቸው ቻናሎች እና ሌሎችም የፊትና ቻናሎች እንራቅ @kingdomofsalafya
189
15
ወጣቶች ሆይ ሰከን እንበል የአንድ ስሞን ነሻጣን ተደግፈን ከዑለማዎች ምክረ ሀሳብ ወጥተን በራሳቸው ዝንባሌ የሚጓዙ ሚስኪን የሚዲያ ወጣቶች ተከታይ አንሁን አደራ አደራ አደራ ለራሱ ክብር ከዲን ክብር በላይ ከሚጨነቅ ሰው ጋር ዲን አገኛለሁ ብለን አንቀመጥ እውቀት አላህ የተፈራበት በተዋዱዕ የተካነ ሲሆን ነው በረካ ያለው አህባቦች እንቃ ! @kingdomofsalafya
341
16
بدون متن...
254
17
እነ አቡነ ዘረኛ እነ ብጹወ ቅናተኛ እና አባ ስልጣን ጥመኛ ሰለፊ ነን ብላችሁ ብትሞግቱም ከሰለፍያ ድርሻ የላችሁም !
244
18
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√ 📄ርዕስ:-የአራአቱ'የአሏህ'ቁጣዎች'መጠበቄያ'መንገዶቹ'በሚል የተዘጋጀ የጁሟአ'ኹጥባ...... 📌 ከጃሀነም'እሳአት ጋር ተያያዥነት ያላቸው እና ከቀብር፣ ከጀሀነም፣ ከህይወትና ከሞት እንዲሁም ከደጃል ፈተና መዳኛ መንገዶች በሰፊው የተብራሩበት አስረጅ ትምህርት። ​🎙 በኡስታዝ፦ ሱደይስ ሙስማ ሽፋ (ሀፊዘሁላህ) 🕌 ቦታ፦ በጉንችሬ አንዋር መስጂድ እና አካባቢዋ 📅 ቀን፦ ጁሙዓ ረቢአል አወል 7/1448 ሂጅሪያ (መስከረም 8/2019 ዓ.ም) ​🎧 ድምፁን ለማዳመጥ እና ለማውረድ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 📎 https://t.me/shanika_harun_mesjid_channel ​
484
19
።።እሱ ኮ  ልዩ ነው።።። 『ከቆዳው ባሻገር  ከነጣው ቅላቱ የውስጡ ማንነት ይስባል በእውነቱ ሀቅን ያረገዘው በተራበ አንጀቱ 』 『ባጢል ያረከሰው በእጁ በምላሱ ገንዘብን ችላ ያለ ከማደለብ ኪሱ ሰለፍይ ነው እሱ የጠራ ማንነት』 ለገንዘብ ተብሎ ሀቅ ያልተሸጠበት በጋለ አሸዋ ላይ ቋጥኝ የተጫኑለት በተውሂዱ ሚስጥር የተጋመዱለት በረሀብ በጥማት የተሰቃዩለት የኔ ቢጤ ፋራ ዛሬ ቢያናፋ』 ሚያጠፋውመስሎት ጉራውንቢነፋ እራሱ ይጠፋታል ወድቆ ከከፍታ ቅጣቱንሊቀበልበማይጠቅም ዋይታ ሰለፍያ ደም ናት የህይወት ህልውና ሺ በቀጣጫትም ፍንክች አትልምና ።።።።።አቡ ዑመር ።።።።።።። ረጀብ 26/1446 ሂጅራ https://kingdomofsalafya
261
20
💬 አስደሳች ዜና ለኢልም ፈላጊዎች 🔊 ﷽ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ‎🤝 🗳 ዳሩ ራህማ ኦላይን የቁርዓን መድረሳ 🕌 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 💬ዳሩ ራህማ ኦላይን የቁርዓን መድረሳ የእውቀትን ማዕድ መቋደስ ለፈለገ በየትኛውም ሀገር ላላቹህ እቤታቸው ተቀምጠው በያዙት ሰልክ እንዲቀሩ አመቻችቶ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል እናም የተከበራቹህ እህት ወንድሞች የአላህን ቃል እና የመልዕክተኛውን ሀዲስ ለመማር ጊዜ ሰተን ለአላህ ዲን ቦታ በመስጠት ተውሂድን መማር እና መንሐጅን ማወቅ የእያንዳንዱ ሙስሊም ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለብን። እናም ብዙ ነገር ለሰጠን አላህ ትንሽ ጊዜ ሰተን በእውቀት እንገዛው እላለሁኝ በመቀጠል፦ የምንሰጣቸው ትምህርቶች ፦📚 ➠ ለጀማሪዎች ቃኢደቱል ኑራንያ ➠ ቁርአን ነዘር በተጅዊድ ንባብ ➠ ቁርአን ሂፍዝ ➠ አጫጭር ኪታቦች (ሙክተሰር) የሚዲያ አማራጭ 📲 ➠ ቴሌግራም ➣በተጨማሪም ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ ። ➘➘➘➘➘ @ibnushifa31    ➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷ https://t.me/darurahemeamemezgebia
241