cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

😘 Sweet Dreams 😍

Enjoy every moment as it is came Great pictures, video, poems For any comments use @zuzu7

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
201
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#በዜሮ__ይባዛል ተግቼ #ብፀልይ እጆቼን ዘርግቼ ቤቴ ባዶ ቢቀር ያለኝን መፅውቼ ቀኑን ሙሉ #ብፆም እስኪቆርጥ አንጀቴ ዘወትር ብሰግድ እስኪዝል ጉልበቴ ብቀድስ #ባስቀድስ በመቅደሱ ግርማ ብዘምር ባወድስ በሚጣፍጥ ዜማ #ወንጌልን ብሰብክ ምስጢር አመስጥሬ ብናገር ባስተምር ትርጉምን ዘርዝሬ ጥልና ክርክር ካሉ በህይወቴ ሐሜት አድመኝነት ካልጠፉ ከቤቴ #በዜሮ_ይባዛል_ፍቅር_በማጣቴ!! #___ሰናይ____ቀን🙏 አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች •➢ 👇 ለማግኘት // 👇 @Enatachn_mareyam @Enatachn_mareyam
Показати все...
:) የሆነ ቀን አንተም የፈለክበት ደረጃ ትደርሳለህ…እንዴትም እዛ ደረጃ እንደደረስክ ለብዙዋች ትናገራለህ…ለብዙ ሰዋችም አርዕያ ትሆናለህ…ብቻ አንተ ጥንክረህ ስራ #tsega
Показати все...
!ካላገኘሁሽ ብለህ አግኝተሀት! 💕ፍቅነኛዬ ካልሆንሽ ብለህ ፍቅረኛህ አርገሀት 💕🤦‍♂️ 🍔🍕 ካልጋበዝኩሼ ብረህ ጋብዘሀት !የሆነ ቀን ጥላህ ስትሄድ. ፍቅሬን ገፍታ ..ብሬን በልታ 💸 አረ ተዉ አረ ተዉ @oneloveee12
Показати все...
በልብሽ አስበሽ የእኔን ልብ ለመስበር እግርሽ ከእኔ ርቆ ወደ ሌላ ሲበር እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ........... እንኳን ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር። የሚል ግጥም ሰጥቼሽ ቤቴ እደገባሁ አንገቴን ቀብሬ ልክ እደ ህፃን ልጅ ቁጭ ብዬ አነባው። አየሽ😏 መለየትሽ ቢያመኝም ሆዴን ቢያላውሰው ምን ላርግ ወንድ ልጅ ነኝ ባደባባይ ስቄ ቤቴ ነው ማለቅሰው 🔥🔥🔥@laka4
Показати все...
🖤🖤🖤
Показати все...
@ETHIO_MUSI Hayleyesus Feyssa (Yiqir Beyalew)(1).m4a6.69 MB
✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! . @tsega
Показати все...
ባንተ ላይ ተስፋ መቁረጥ ከባድ መስሎኝ ነበር ድርጊትክ አቀለለው ፍፁም አረግክ ነበር ግን ተግባርክ አረከስክ የምወድህን ያህል ጠላሁክ😫😣💔🖤 @oneloveee12
Показати все...
🔥🔥 እሱ…...እየጠራሁት አሰማኝም...… እየነገርኩትም... አይረዳኝም… ....ለዛም ነው አሁን ላይ ከሰው ጋር መኖር እሚከብደኝ... ሁሉም እንዳንተ ይመስለኛል..… እሚመጣ እንጂ እማይደርስ . . . . @oneloveee12
Показати все...
5.01 MB
🔥❤️ Valentine's Day Gift ❤️🔥 T shirt #Only 300Birr 🤭 Contact@Rolinse or 0940177868 For more:- Join https://t.me/joinchat/ciRcc82vamJlMDdk
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.