cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አብሰራ ገብርኤል ለማርያም

እኔ #በእግዚአብሔር_ፊት የምቆመው #ገብርኤል_ነኝ በቻናላናችን የሚሰጡ ነገሮች መንፈሳዊ ትምህርቶች መንፈሳዊ ምክሮች መንፈሳዊ መዝሙር መንፈሳዊ ጥያቄዎች መንፈሳዊ ስዕልዎች በየለቱ ስንክሳር አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 https://t.me/Enatemareyam21 https://t.me/Enatemareyam21

Більше
Рекламні дописи
2 990
Підписники
+224 години
+257 днів
+3430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

[ + የጸሎት ጠባይ + ] .mp34.79 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💛 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🕊     ም ክ ረ     ቅ ዱ ሳ ን     🕊 ▷  "  የ ጸ ሎ ት ጠ ባ ይ !  " [ " በቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ " ] [                        🕊                        ] ----------------------------------------------- ❝ በሰማይ የምትኖር ሆይ ፥ ዓይኖቼን ወደ አንተ አነሣሁ። እነሆ ፥ የባሪያዎች ዓይኖች ወደ ጌታቸው እጅ እንደ ሆኑ ፥ የባሪያይቱም ዓይን ወደ እመቤትዋ እጅ እንደ ሆነ ፥ እንዲሁ እስኪምረን ድረስ ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ነው። ❞ [  መዝ . ፻፳፫ ፥ ፩  ] 🕊                        💖                     🕊                              👇
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
                       †                           [      🕊  ፍኖተ ቅዱሳን   🕊     ] [  የቅዱሳን አባቶቻችን የቅድስናና የተጋድሎ ሕይወት ] ▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬ [        በሌላ ላይ አለ መፍረድ !        ] 🕊 " በደለኛን ሰው አላማሁም ....... ! " ........ ሰነፍና ሐኬተኛ የነበረ አንድ መነኲሴ ነበረ። ሊሞት ባለ ጊዜ አበው ወደ እርሱ መጡ ፣ ከመካከላቸውም አንዱ አረጋዊ የዚህን መነኲሴ ነፍስ ያለ ጻዕር በሐሴት ሆና ደስ እያላት ተመለከታት፡፡ አረጋዊውም ፦ "በምንኵስና ሕይወት እንዳልደከምህ እናውቃለን ፣ አሁን እንዴት በደስታ ሆነህ ወደ ክርስቶስ ልትሔድ ቻልህ?" አለው:: እርሱም ፦ " አዎ ፣ አባ ያልከው እውነት ነው፡፡ ነገር ግን ከመነኰስኩ ጀምሮ በደለኛን ሰው አላማሁም ፣ ሰውንም አንድ ቀን እንኳ ሞልቼ ተቀይሜ አላውቅም ፣ ጌታዬን ክርስቶስንም 'አንተ አትፍረዱ ብለሃልና ፣ ይቅር ትባሉም ዘንድ ይቅር በሉ ብለሃልና እለዋለሁ" አለ። አረጋዊም ያለ ድካም ድነሃልና በሰላም ሒድ አለው። የአባቶቻችን ጸሎትና በረከት ይደርብን፡፡ †                       †                         † 💖                    🕊                     💖
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
4
                          †                           [    🕊    ገ ድ ለ   ቅ ዱ ሳ ን   🕊     ] ▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬ [  የአባታችን የቅዱስ መቃርዮስ የተጋድሎ ሕይወቱና ትምህርቱ  ] [     ክፍል ስምንት      ] 💛 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ [         የወላጆቹ ሞት           ] ❝ ቅዱስ መቃርዮስ በሚኖርበት ሀገርም ለትንሹም ሆነ ለትልቁ ለሁሉም ሰው ታዛዥና ትሑት ስለሆነ ሁሉም እንደ ራሱ ልጅ በማየት ይወደው ነበር፡፡ ያዩት ሰዎች ሁሉ "ይህ ልጅ ምን ይሆን ይሆን ? ይህን ሁሉ ትምህርትና ትሕትና ከየት ተማረው ? " እያሉ ያደንቁ ነበር፡፡ እንደ ወጣትነቱ ከወጣት ሰዎች ጋር አይሄድም ነበር፡፡ ጓደኞቹ በጥበብና በእድሜ የበለጸጉ ትላልቅ ሰዎችና አረጋውያን ነበሩ፡፡ ያዩትም ሰዎች ሁሉ "በእውነት ይህ ወጣት ልጅ ልክ እንደ መልአክ ነው" ይሉት ነበር፡፡ ወላጆቹም ብዙ ጊዜ የታመመ ሰው ሲጠይቅ ፣ ጸሎት ሲያደርግና ምጽዋት ሲሰጥ ስለሚያገኙት በጣም ይደሰቱ ነበር፡፡ ከጥቂት ጊዜ በኋላም ወላጆቹ በብሥራተ መልአክ እንደተፀነሰና ስለ እርሱ የተነገረውን ሁሉ አስታወሱ ፤ ስለዚህ በሁሉም ነገር ሰላም ሰጡት፡፡ ሚስት ያገባ ዘንድ ዳግመኛ አልጠየቁትም ፣ ይልቁንም ከእርሱ የሚወጣውን ቃል እግዚአብሔር እንደተናገረው አድርገው ይቀበሉት ነበር፡፡ በበኩሉም ወጣቱ መቃርዮስ ወላጆቹ ለእግዚአብሔር በትጋት ሲገዙ በተመለከተ ጊዜ እርሱም በደስታ ከመቼውም በበለጠ እነርሱንም በማንኛውም ነገር እየታዘዘ ያለ ድካምና መሰልቸት ይታዘዛቸው ነበር፡፡ የወላጆቹ ሞት ወጣቱ መቃርዮስ ወደ አዋቂ ሰው እድሜ በደረሰ ጊዜ አባቱ በጣም ሸምግሎ ስለ ነበር ዓይኑ ማየት ተሳነው፡፡ ጉልበቱም በጣም ደክሞ ስለ ነበር በአልጋ ላይ ሆነ፡፡ መቃርዮስም አባቱ የሚፈልገውን ሁሉ በማቅረብ በእምነት ሆኖ ይስሐቅ ያዕቆብን እንደ ባረከው ይባርከው ዘንድ ሌሊትና ቀን ያገለግለው ነበር ፤ እርሱም ባረከው፡፡ እንዲያ ባለ ሁኔታ ከጦረውና ካስታመመው በኋላ አባቱ ከጥቂት ቀን በኋላ ዐረፈ፡፡ መቃርዮስም አባቱን ከቀበረ በኋላ ወዲያውኑ ቤቱን ትቶ በፈሪሃ እግዚአብሔር ሕይወቱን ይመራ ዘንድና ካለበት ሕይወት በመውጣት ያለ ማቋረጥና ያለ ተሀውኮ በጾምና በጸሎት ጽሙድ በመሆን በፍጹም ትኅርምትና ተጋድሎ ብቻውን ለመኖር በልቡ አሰበ፡፡ ስለዚህ ቀስ በቀስ ሀብትና ንብረቱን ለድሆች ማከፋፈል ጀመረ፡፡ ነገር ግን እናቱ ባወቀች ጊዜ ለብቻው አድርጋ እንዲህ አለችው ፦ "ልጄ ሆይ ፣ የምታደርገው ነገር ምንድን ነው ? ተመልከት ፣ አንተ ገና ወጣት ልጅ እንደ መሆንህ ገንዘቡ ላንተ ያስፈልግሃል ፤ ስለዚህ ያለህን በሙሉ ጨርሰህ ማጣት የለብህም ፤ ካልሆነ ግን ከሰዎች እጅ ላይ እስከ መውደቅና ለሰው እስከ መሥራት ትደርሳለህ" አለችው፡፡ መቃርዮስ ግን የእናቱን ልብ ማሳዘን ስላልፈለገ ፈጥኖ ፦ "አንቺ የነገርሽኝን ሁሉ ማንኛውንም ነገር እፈጽማለሁ እሺ" አላት፡፡ ነገር ግን የልቡን ሀሳብ አልገለጠላትም፡፡ ከስድስት ወር በኋላም እናቱ በሰላም ዐረፈች፡፡ እርሷንም ከካህን አባቱ ከአብርሃም አጠገብ ቀበራት፡፡ ❞ የአባታችን የቅዱስ መቃርዮስ ምልጃና ጸሎቱ አይለየን፡፡ ይቆየን ! †                       †                         † 💖                    🕊                     💖
Показати все...
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
                         †                                     [  † ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ !  ] 🕊 ❝ ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ ፤ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ። ❞ [ ዳን.፱፥፳፩ ] ❝ ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። ❞ [ራእ.፲፰፥፩] ❝ የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ፥ ያድናቸውማል። ❞  [መዝ.፴፬፥፯] [                        🕊                        ] ❝ በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ ፥ እነሆ ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ። በፊቱ ተጠንቀቁ ፥ ቃሉንም አድምጡ ፤ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት። አንተ ግን ቃሉን ብትሰማ ፥ ያልሁህንም ሁሉ ብታደርግ ፥ ጠላቶችህን እጣላቸዋለሁ ፥ የሚያስጨንቁህንም አስጨንቃቸዋለሁ። መልአኬ በፊትህ ይሄዳልና ፣ ❞ [ዘጸ.፳፫፥፳] [ 🕊 እንኳን ለቅዳሴ ቤቱ አደረሰን 🕊 ] †                         †                        † 💖                      🕊                     💖
Показати все...
🙏 5
[ + አለብኝ ውለታ + ] .mp38.12 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.